የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 142
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ከአሳዳጆቹ እንዲታደገው ያቀረበው ጸሎት

        • “ሸሽቼ ማምለጥ የምችልበት ቦታ የለም” (4)

        • “ያለኸኝ አንተ ብቻ ነህ” (5)

መዝሙር 142:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 22:1፤ 24:3፤ ዕብ 11:32, 38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2011፣ ገጽ 10

መዝሙር 142:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 28:2፤ 141:1

መዝሙር 142:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:6፤ ዮናስ 2:7፤ ማቴ 26:38, 39፤ ማር 15:34፤ ዕብ 5:7

መዝሙር 142:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጉልበቴ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 139:3

መዝሙር 142:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለእኔ እውቅና የሚሰጥ።”

  • *

    ወይም “ስለ ነፍሴ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:11፤ 69:20
  • +1ሳሙ 23:11

መዝሙር 142:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በሕያዋን ምድር ድርሻዬ አንተ ነህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 18:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2011፣ ገጽ 10-11

መዝሙር 142:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 20:33፤ 23:26፤ 25:29

መዝሙር 142:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን ከእስር ቤት አውጣት።”

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 142:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ሳሙ 22:1፤ 24:3፤ ዕብ 11:32, 38
መዝ. 142:1መዝ 28:2፤ 141:1
መዝ. 142:2መዝ 18:6፤ ዮናስ 2:7፤ ማቴ 26:38, 39፤ ማር 15:34፤ ዕብ 5:7
መዝ. 142:3መዝ 139:3
መዝ. 142:4መዝ 31:11፤ 69:20
መዝ. 142:41ሳሙ 23:11
መዝ. 142:5ምሳሌ 18:10
መዝ. 142:61ሳሙ 20:33፤ 23:26፤ 25:29
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 142:1-7

መዝሙር

ማስኪል።* ዳዊት ዋሻ ውስጥ በነበረበት ጊዜ+ የዘመረው መዝሙር። ጸሎት።

142 ድምፄን አውጥቼ እርዳታ ለማግኘት ወደ ይሖዋ እጣራለሁ፤+

ሞገስ እንዲያሳየኝ ይሖዋን እማጸናለሁ።

 2 የሚያሳስበኝን ነገር በፊቱ አፈስሳለሁ፤

የውስጤን ጭንቀት በፊቱ እናገራለሁ፤+

 3 መንፈሴ* በውስጤ ሲዝል፣ እሱን እማጸናለሁ።

በዚህ ጊዜ ጎዳናዬን ትመለከታለህ።+

በምሄድበት መንገድ ላይ

በስውር ወጥመድ ዘረጉብኝ።

 4 ቀኝ እጄን ተመልከት፤

ስለ እኔ ግድ የሚሰጠው* ሰው እንደሌለ እይ።+

ሸሽቼ ማምለጥ የምችልበት ቦታ የለም፤+

ስለ እኔ* የሚያስብ ማንም የለም።

 5 ይሖዋ ሆይ፣ እርዳታ ለማግኘት ወደ አንተ እጣራለሁ።

ደግሞም “አንተ መጠጊያዬ ነህ፤+

በሕያዋን ምድር ያለኸኝ አንተ ብቻ* ነህ” እላለሁ።

 6 መንፈሴ እጅግ ተደቁሷልና፣

እርዳታ ለማግኘት የማቀርበውን ልመና ስማ።

ከእኔ ይልቅ ብርቱ ስለሆኑ

ከሚያሳድዱኝ ሰዎች ታደገኝ።+

 7 ስምህን አወድስ ዘንድ

ከእስር ቤት አውጣኝ።*

ደግነት ስለምታሳየኝ

ጻድቃን በዙሪያዬ ይሰብሰቡ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ