የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 57
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ሞገስ ለማግኘት የቀረበ ልመና

        • በአምላክ ክንፎች ሥር መጠለል (1)

        • ጠላቶች በራሳቸው ወጥመድ ውስጥ ገቡ (6)

መዝሙር 57:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 22:1፤ 24:3፤ መዝ 142:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

መዝሙር 57:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ አንተን መጠጊያ አድርጋለችና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:2
  • +ሩት 2:12፤ መዝ 17:8

መዝሙር 57:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 144:7፤ ሥራ 12:11
  • +መዝ 40:11፤ 61:7

መዝሙር 57:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ በአንበሶች ተከባለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:13፤ 35:17
  • +መዝ 52:2፤ 64:3፤ ምሳሌ 25:18

መዝሙር 57:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 57:11፤ 108:5

መዝሙር 57:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ከጭንቅ የተነሳ ጎብጣለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 35:7
  • +መዝ 42:6
  • +1ሳሙ 24:4፤ ምሳሌ 26:27

መዝሙር 57:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 112:7

መዝሙር 57:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ክብሬ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 108:2-5

መዝሙር 57:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:11፤ 145:11, 12
  • +ሮም 15:9

መዝሙር 57:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 36:5፤ 103:11

መዝሙር 57:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 8:1፤ 57:5፤ 108:5

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 57:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ሳሙ 22:1፤ 24:3፤ መዝ 142:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
መዝ. 57:1መዝ 18:2
መዝ. 57:1ሩት 2:12፤ መዝ 17:8
መዝ. 57:3መዝ 144:7፤ ሥራ 12:11
መዝ. 57:3መዝ 40:11፤ 61:7
መዝ. 57:4መዝ 22:13፤ 35:17
መዝ. 57:4መዝ 52:2፤ 64:3፤ ምሳሌ 25:18
መዝ. 57:5መዝ 57:11፤ 108:5
መዝ. 57:6መዝ 35:7
መዝ. 57:6መዝ 42:6
መዝ. 57:61ሳሙ 24:4፤ ምሳሌ 26:27
መዝ. 57:7መዝ 112:7
መዝ. 57:8መዝ 108:2-5
መዝ. 57:9መዝ 9:11፤ 145:11, 12
መዝ. 57:9ሮም 15:9
መዝ. 57:10መዝ 36:5፤ 103:11
መዝ. 57:11መዝ 8:1፤ 57:5፤ 108:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 57:1-11

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ “ጥፋት አታምጣ” በተባለው ቅኝት። የዳዊት መዝሙር። ሚክታም።* ከሳኦል ሸሽቶ ወደ ዋሻ በገባበት ጊዜ።+

57 ሞገስ አሳየኝ፤ አምላክ ሆይ፣ ሞገስ አሳየኝ፤

አንተን መጠጊያ አድርጌአለሁና፤*+

መከራው እስኪያልፍ ድረስ በክንፎችህ ጥላ ሥር እጠለላለሁ።+

 2 ወደ ልዑሉ አምላክ፣

ለእኔ ሲል መከራውን ወደሚያስቆመው ወደ እውነተኛው አምላክ እጣራለሁ።

 3 ከሰማይ እርዳታ ልኮ ያድነኛል።+

ሊነክሰኝ የሚሞክረውን ሰው እንዳይሳካለት ያደርጋል። (ሴላ)

አምላክ ታማኝ ፍቅሩንና ታማኝነቱን ያሳያል።+

 4 አንበሶች ከበውኛል፤*+

ሊውጡኝ በሚፈልጉ ሰዎች መካከል ለመተኛት ተገድጃለሁ፤

ጥርሳቸው ጦርና ፍላጻ ነው፤

ምላሳቸውም የተሳለ ሰይፍ ነው።+

 5 አምላክ ሆይ፣ ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ በል፤

ክብርህ በምድር ሁሉ ላይ ይሁን።+

 6 እግሮቼን ለመያዝ ወጥመድ አዘጋጅተዋል፤+

ከጭንቅ የተነሳ ጎብጫለሁ።*+

በፊቴ ጉድጓድ ቆፈሩ፤

ነገር ግን ራሳቸው ገቡበት።+ (ሴላ)

 7 ልቤ ጽኑ ነው፤

አምላክ ሆይ፣ ልቤ ጽኑ ነው።+

እዘምራለሁ፤ ደግሞም አዜማለሁ።

 8 ልቤ* ሆይ፣ ተነሳ።

ባለ አውታር መሣሪያ ሆይ፣ አንተም በገና ሆይ፣ ተነሱ።

እኔም በማለዳ እነሳለሁ።+

 9 ይሖዋ ሆይ፣ በሕዝቦች መካከል አወድስሃለሁ፤+

በብሔራት መካከል የውዳሴ መዝሙር እዘምርልሃለሁ።+

10 ታማኝ ፍቅርህ ታላቅ ነውና፤ እንደ ሰማያት ከፍ ያለ ነው፤+

ታማኝነትህም እስከ ደመናት ድረስ ነው።

11 አምላክ ሆይ፣ ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ በል፤

ክብርህ በምድር ሁሉ ላይ ይሁን።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ