የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዳንኤል 12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዳንኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • ‘የፍጻሜው ዘመንና’ ከዚያ በኋላ ያለው ጊዜ (1-13)

        • ሚካኤል ይነሳል (1)

        • ጥልቅ ማስተዋል ያላቸው ሰዎች ያበራሉ (3)

        • እውነተኛው እውቀት ይበዛል (4)

        • ዳንኤል ዕጣ ፋንታውን ለመቀበል ይነሳል (13)

ዳንኤል 12:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለሕዝብህ ወንዶች ልጆች።”

  • *

    “እንደ አምላክ ያለ ማን ነው?” የሚል ትርጉም አለው።

  • *

    ቃል በቃል “ይቆማል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 10:21
  • +ዳን 10:13፤ ይሁዳ 9፤ ራእይ 12:7, 8
  • +ሚል 3:16፤ ሉቃስ 10:20፤ ራእይ 3:5
  • +ኢሳ 26:20፤ ኢዩ 2:31, 32፤ ማቴ 24:21, 22፤ ራእይ 7:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 115, 121

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2022፣ ገጽ 21

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2020፣ ገጽ 16

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2015፣ ገጽ 30

    11/1/1993፣ ገጽ 23

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 288-290

ዳንኤል 12:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2022፣ ገጽ 20-22, 26

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 290-292

ዳንኤል 12:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2022፣ ገጽ 20-25

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2016፣ ገጽ 23

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2010፣ ገጽ 21-23

    3/15/2010፣ ገጽ 23

    9/1/2007፣ ገጽ 20

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 292-293

ዳንኤል 12:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወዲያ ወዲህ ይላሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 8:17, 26፤ 12:9
  • +ኢሳ 11:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2023፣ ገጽ 5-6

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2022፣ ገጽ 24-25

    7/2022፣ ገጽ 7

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 19

    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?፣ ገጽ 99

    የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ገጽ 92

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 35, 36-37

    የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2012፣ ገጽ 3-7

    8/15/2009፣ ገጽ 14-16

    5/15/2000፣ ገጽ 11

    11/1/1993፣ ገጽ 13

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 289, 293-294, 309-310

ዳንኤል 12:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 10:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 294

ዳንኤል 12:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 10:5, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 294

ዳንኤል 12:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ሦስት ዘመን ተኩልን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 4:34፤ ራእይ 4:9፤ 10:6
  • +ዳን 8:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 294-297

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/1994፣ ገጽ 31

    11/1/1993፣ ገጽ 9-10

ዳንኤል 12:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 18:34፤ ሥራ 1:7፤ 1ጴጥ 1:10, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 297

ዳንኤል 12:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 8:17, 26፤ 10:14፤ 12:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 289

ዳንኤል 12:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 11:35
  • +መዝ 111:10፤ ዳን 11:33፤ 12:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 297, 300

ዳንኤል 12:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 8:11
  • +ዳን 11:31፤ ማር 13:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 297-301

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1993፣ ገጽ 10-11

ዳንኤል 12:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጉጉት የሚጠባበቅ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 301, 303-304

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/1993፣ ገጽ 11-12

ዳንኤል 12:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በተመደበልህ ቦታ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 11:24፤ ሥራ 17:31፤ 24:15፤ ራእይ 20:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 7

    ንቁ!፣

    5/2012፣ ገጽ 11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2005፣ ገጽ 12

    5/15/2000፣ ገጽ 19

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 306-319

ተዛማጅ ሐሳብ

ዳን. 12:1ዳን 10:21
ዳን. 12:1ዳን 10:13፤ ይሁዳ 9፤ ራእይ 12:7, 8
ዳን. 12:1ሚል 3:16፤ ሉቃስ 10:20፤ ራእይ 3:5
ዳን. 12:1ኢሳ 26:20፤ ኢዩ 2:31, 32፤ ማቴ 24:21, 22፤ ራእይ 7:13, 14
ዳን. 12:4ዳን 8:17, 26፤ 12:9
ዳን. 12:4ኢሳ 11:9
ዳን. 12:5ዳን 10:4
ዳን. 12:6ዳን 10:5, 6
ዳን. 12:7ዳን 4:34፤ ራእይ 4:9፤ 10:6
ዳን. 12:7ዳን 8:24
ዳን. 12:8ሉቃስ 18:34፤ ሥራ 1:7፤ 1ጴጥ 1:10, 11
ዳን. 12:9ዳን 8:17, 26፤ 10:14፤ 12:4
ዳን. 12:10ዳን 11:35
ዳን. 12:10መዝ 111:10፤ ዳን 11:33፤ 12:3
ዳን. 12:11ዳን 8:11
ዳን. 12:11ዳን 11:31፤ ማር 13:14
ዳን. 12:13ዮሐ 11:24፤ ሥራ 17:31፤ 24:15፤ ራእይ 20:12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዳንኤል 12:1-13

ዳንኤል

12 “በዚያ ዘመን ለሕዝብህ* የሚቆመው ታላቁ አለቃ+ ሚካኤል*+ ይነሳል።* ብሔራት ከተቋቋሙበት ጊዜ አንስቶ እስከዚያ ጊዜ ድረስ ሆኖ የማያውቅ የጭንቀት ጊዜ ይመጣል። በዚያን ወቅት ሕዝብህ ይኸውም በመጽሐፍ ላይ ተጽፎ የተገኘ+ እያንዳንዱ ሰው ይተርፋል።+ 2 በምድር አፈር ውስጥ ካንቀላፉትም መካከል ብዙዎቹ ይነሳሉ፤ አንዳንዶቹ ለዘላለም ሕይወት፣ ሌሎቹ ደግሞ ለነቀፋና ለዘላለማዊ ውርደት ይነሳሉ።

3 “ደግሞም ጥልቅ ማስተዋል ያላቸው ሰዎች እንደ ሰማይ ጸዳል ያበራሉ፤ የጽድቅን ጎዳና እንዲከተሉ ብዙ ሰዎችን የሚረዱም ለዘላለም እንደ ከዋክብት ያበራሉ።

4 “አንተም ዳንኤል ሆይ፣ እስከ ፍጻሜው ዘመን ድረስ ቃሉን በሚስጥር ያዝ፤ መጽሐፉንም አትመው።+ ብዙዎች መጽሐፉን በሚገባ ይመረምራሉ፤* እውነተኛው እውቀትም ይበዛል።”+

5 ከዚያም እኔ ዳንኤል ስመለከት ሌሎች ሁለት በዚያ ቆመው አየሁ፤ አንደኛው ከወንዙ በዚህኛው ዳር ቆሞ የነበረ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ከወንዙ በዚያኛው ዳር ቆሞ ነበር።+ 6 ከዚያም አንዱ፣ ከወንዙ ውኃ በላይ ያለውንና በፍታ የለበሰውን+ ሰው “እነዚህ አስደናቂ ነገሮች ፍጻሜያቸውን የሚያገኙት ከምን ያህል ጊዜ በኋላ ነው?” አለው። 7 ከዚያም ከወንዙ ውኃ በላይ ያለውና በፍታ የለበሰው ሰው መልስ ሲሰጥ ሰማሁ። እሱም ቀኝ እጁንና ግራ እጁን ወደ ሰማያት ዘርግቶ ለዘላለም ሕያው በሆነው+ በመማል እንዲህ ሲል መልስ ሰጠ፦ “ከተወሰነ ዘመን፣ ዘመናትና የዘመን እኩሌታ* በኋላ ነው። የቅዱሱ ሕዝብ ኃይል ተደምስሶ እንዳበቃ+ እነዚህ ሁሉ ነገሮች ፍጻሜያቸውን ያገኛሉ።”

8 እኔም ሰማሁ፤ ሆኖም ሊገባኝ አልቻለም፤+ ስለዚህ “ጌታዬ ሆይ፣ የእነዚህ ነገሮች መጨረሻ ምን ይሆን?” አልኩት።

9 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “ዳንኤል ሆይ፣ ሂድ፤ ምክንያቱም የፍጻሜው ዘመን እስኪመጣ ድረስ ቃሉ በሚስጥር የተያዘና የታተመ ይሆናል።+ 10 ብዙዎች ራሳቸውን ያጸዳሉ፣ ያነጻሉ እንዲሁም ይጠራሉ።+ ክፉዎች ደግሞ ክፉ ድርጊት ይፈጽማሉ፤ ከክፉዎች መካከል አንዳቸውም አይረዱትም፤ ጥልቅ ማስተዋል ያላቸው ግን ይረዱታል።+

11 “የዘወትሩ መሥዋዕት+ ከተቋረጠበትና ጥፋት የሚያመጣው ርኩስ ነገር ከቆመበት+ ጊዜ አንስቶ 1,290 ቀን ይሆናል።

12 “ደግሞም 1,335ቱ ቀን እስከሚያልፍ ድረስ በትዕግሥት የሚጠባበቅ* ሰው ደስተኛ ነው!

13 “አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ። ታርፋለህ፤ ሆኖም በዘመኑ ፍጻሜ ዕጣ ፋንታህን ለመቀበል* ትነሳለህ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ