የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 19
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘዳግም የመጽሐፉ ይዘት

      • የደም ዕዳና የመማጸኛ ከተሞች (1-13)

      • ወሰን አትግፋ (14)

      • ዳኛ ፊት ቀርቦ መመሥከር (15-21)

        • ሁለት ወይም ሦስት ምሥክሮች ያስፈልጋሉ (15)

ዘዳግም 19:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:1፤ 9:1

ዘዳግም 19:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 35:14፤ ኢያሱ 20:7, 9

ዘዳግም 19:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2017፣ ገጽ 14

ዘዳግም 19:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 35:15፤ ዘዳ 4:42

ዘዳግም 19:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 35:25

ዘዳግም 19:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ልቡ የነደደው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 35:12, 19
  • +ኢያሱ 20:4, 5

ዘዳግም 19:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:18፤ ዘፀ 23:31፤ ዘዳ 11:24
  • +ዘፍ 28:14

ዘዳግም 19:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 11:22, 23
  • +ኢያሱ 20:7, 8

ዘዳግም 19:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 6:16, 17
  • +ዘዳ 21:6-9

ዘዳግም 19:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 3:15

ዘዳግም 19:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 9:6፤ ዘፀ 21:12፤ ዘኁ 35:16፤ ዘዳ 27:24

ዘዳግም 19:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዓይንህ አይዘንለት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 24:17, 21፤ ዘኁ 35:33፤ 2ሳሙ 21:1

ዘዳግም 19:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 27:17

ዘዳግም 19:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በሁለት ምሥክሮች ወይም በሦስት ምሥክሮች አፍ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 35:30፤ ዘዳ 17:6
  • +ማቴ 18:16፤ ዮሐ 8:17፤ 2ቆሮ 13:1፤ 1ጢሞ 5:19

ዘዳግም 19:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:1፤ 1ነገ 21:13፤ ማር 14:56

ዘዳግም 19:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 17:8, 9

ዘዳግም 19:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 13:14፤ 17:4፤ 2ዜና 19:6

ዘዳግም 19:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 19:5
  • +ዘዳ 21:20, 21፤ 24:7፤ 1ቆሮ 5:13

ዘዳግም 19:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 13:11፤ 17:13፤ 1ጢሞ 5:20

ዘዳግም 19:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 19:13
  • +ዘፀ 21:23-25፤ ዘሌ 24:20፤ ማቴ 5:38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 149

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 131-133

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘዳ. 19:1ዘዳ 7:1፤ 9:1
ዘዳ. 19:2ዘኁ 35:14፤ ኢያሱ 20:7, 9
ዘዳ. 19:4ዘኁ 35:15፤ ዘዳ 4:42
ዘዳ. 19:5ዘኁ 35:25
ዘዳ. 19:6ዘኁ 35:12, 19
ዘዳ. 19:6ኢያሱ 20:4, 5
ዘዳ. 19:8ዘፍ 15:18፤ ዘፀ 23:31፤ ዘዳ 11:24
ዘዳ. 19:8ዘፍ 28:14
ዘዳ. 19:9ዘዳ 11:22, 23
ዘዳ. 19:9ኢያሱ 20:7, 8
ዘዳ. 19:10ምሳሌ 6:16, 17
ዘዳ. 19:10ዘዳ 21:6-9
ዘዳ. 19:111ዮሐ 3:15
ዘዳ. 19:12ዘፍ 9:6፤ ዘፀ 21:12፤ ዘኁ 35:16፤ ዘዳ 27:24
ዘዳ. 19:13ዘሌ 24:17, 21፤ ዘኁ 35:33፤ 2ሳሙ 21:1
ዘዳ. 19:14ዘዳ 27:17
ዘዳ. 19:15ዘኁ 35:30፤ ዘዳ 17:6
ዘዳ. 19:15ማቴ 18:16፤ ዮሐ 8:17፤ 2ቆሮ 13:1፤ 1ጢሞ 5:19
ዘዳ. 19:16ዘፀ 23:1፤ 1ነገ 21:13፤ ማር 14:56
ዘዳ. 19:17ዘዳ 17:8, 9
ዘዳ. 19:18ዘዳ 13:14፤ 17:4፤ 2ዜና 19:6
ዘዳ. 19:19ምሳሌ 19:5
ዘዳ. 19:19ዘዳ 21:20, 21፤ 24:7፤ 1ቆሮ 5:13
ዘዳ. 19:20ዘዳ 13:11፤ 17:13፤ 1ጢሞ 5:20
ዘዳ. 19:21ዘዳ 19:13
ዘዳ. 19:21ዘፀ 21:23-25፤ ዘሌ 24:20፤ ማቴ 5:38
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘዳግም 19:1-21

ዘዳግም

19 “አምላክህ ይሖዋ ምድራቸውን ለአንተ የሚሰጥህን ብሔራት፣ ይሖዋ በሚያጠፋቸውና አንተም እነሱን አስለቅቀህ በከተሞቻቸውና በቤቶቻቸው መኖር በምትጀምርበት ጊዜ+ 2 አምላክህ ይሖዋ ርስት አድርጎ በሚሰጥህ ምድር ውስጥ ሦስት ከተሞችን ለይ።+ 3 አምላክህ ይሖዋ እንድትወርሳት የሚሰጥህን ምድር ሦስት ቦታ ከፋፍላት፤ እንዲሁም ነፍስ ያጠፋ ማንኛውም ሰው ከእነዚህ ከተሞች ወደ አንዱ መሸሽ እንዲችል መንገድ አዘጋጅ።

4 “እዚያ ለመኖር ሸሽቶ የሄደን፣ ነፍስ ያጠፋ ሰው በተመለከተ መደረግ ያለበት ነገር ይህ ነው፦ ለባልንጀራው የቆየ ጥላቻ የሌለው አንድ ሰው ሳያስበው ባልንጀራውን መትቶ ቢገድለው፣+ 5 ለምሳሌ ከባልንጀራው ጋር እንጨት ለመቁረጥ ወደ ጫካ ቢሄድ፣ ዛፉንም ለመቁረጥ መጥረቢያውን በሚሰነዝርበት ጊዜ ብረቱ ከእጀታው ላይ ወልቆ ባልንጀራውን ቢመታውና ቢገድለው ነፍሰ ገዳዩ ከእነዚህ ከተሞች ወደ አንዱ በመሸሽ ሕይወቱን ማትረፍ ይችላል።+ 6 አለዚያ በንዴት የበገነው* ደም ተበቃይ+ ከተማዋ ሩቅ ከመሆኗ የተነሳ ነፍሰ ገዳዩን አሳዶ ሊደርስበትና ሊገድለው ይችላል። ይሁን እንጂ ይህ ሰው ለባልንጀራው የቆየ ጥላቻ ስለሌለው መሞት አይገባውም።+ 7 ‘ሦስት ከተሞችን ለይ’ በማለት ያዘዝኩህ ለዚህ ነው።

8 “አምላክህ ይሖዋ ለአባቶችህ በማለላቸው መሠረት ግዛትህን ሲያሰፋልህና+ ለእነሱ ለመስጠት ቃል የገባላቸውን ምድር በሙሉ ሲሰጥህ+ 9 ይኸውም አምላክህን ይሖዋን እንድትወድና ዘወትር በመንገዶቹ እንድትሄድ እኔ ዛሬ የማዝህን ይህን ትእዛዝ ሁሉ በመጠበቅህ+ ግዛትህን ሲያሰፋልህ ከእነዚህ ሦስት ከተሞች በተጨማሪ ሌሎች ሦስት ከተሞችን ትለያለህ።+ 10 ይህም አምላክህ ይሖዋ ርስት አድርጎ በሚሰጥህ ምድር ላይ ንጹሕ ደም እንዳይፈስና+ በደም ዕዳ ተጠያቂ እንዳትሆን ነው።+

11 “ይሁን እንጂ አንድ ሰው ባልንጀራውን ቢጠላው፣+ አድብቶም ለሞት የሚያበቃ ጉዳት ቢያደርስበትና ሰውየው ቢሞት፣ ገዳዩም ከእነዚህ ከተሞች ወደ አንዱ ቢሸሽ 12 የሚኖርበት ከተማ ሽማግሌዎች ሰውየውን ከዚያ በማስመጣት ለደም ተበቃዩ አሳልፈው ይስጡት፤ ይህ ሰው ሞት ይገባዋል።+ 13 አትዘንለት፤* መልካም እንዲሆንልህ ንጹሕ ደም በማፍሰስ የሚመጣን በደል ከእስራኤል አስወግድ።+

14 “አምላክህ ይሖዋ እንድትወርሳት በሚሰጥህ ምድር ውስጥ ርስትህን በምትቀበልበት ጊዜ የቀድሞ አባቶችህ የከለሉትን ወሰን በማለፍ የባልንጀራህን የድንበር ምልክት አትንካ።+

15 “አንድ ሰው የትኛውንም ስህተት ወይም የትኛውንም ኃጢአት ቢፈጽም ግለሰቡን ጥፋተኛ ለማድረግ አንድ ምሥክር አይበቃም።+ ጉዳዩ የሚጸናው ሁለት ምሥክሮች ወይም ሦስት ምሥክሮች በሚሰጡት የምሥክርነት ቃል* ነው።+ 16 ተንኮል ያሰበ አንድ ምሥክር አንድን ግለሰብ የሆነ በደል ፈጽሟል በማለት ቢመሠክርበት+ 17 ክርክር የገጠሙት ሁለቱ ሰዎች በይሖዋ ፊት፣ በካህናቱና በዚያን ጊዜ ዳኛ ሆነው በሚያገለግሉት ሰዎች ፊት ይቆማሉ።+ 18 ዳኞቹም ጉዳዩን በጥንቃቄ ይመረምራሉ፤+ ምሥክሩ ሐሰተኛ ምሥክር ከሆነና ወንድሙን የወነጀለው በሐሰት ከሆነ 19 በወንድሙ ላይ ለማድረግ ያቀደውን ነገር በራሱ ላይ አድርጉበት፤+ ክፉ የሆነውን ከመካከልህ አስወግድ።+ 20 ሌሎችም ይህን ሲሰሙ ይፈራሉ፤ በመካከልህም እንዲህ ያለ መጥፎ ነገር ፈጽሞ ዳግመኛ አያደርጉም።+ 21 አዘኔታ አታሳይ፤+ ሕይወት* ስለ ሕይወት፣* ዓይን ስለ ዓይን፣ ጥርስ ስለ ጥርስ፣ እጅ ስለ እጅ እንዲሁም እግር ስለ እግር ይሁን።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ