የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መክብብ 10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መክብብ የመጽሐፉ ይዘት

      • ትንሽ ሞኝነት ጥበብን ዋጋ ያሳጣል (1)

      • የችሎታ ማነስ አደጋ ላይ ይጥላል (2-11)

      • ሞኝ ሰው የሚደርስበት አሳዛኝ መከራ (12-15)

      • የገዢዎች ሞኝነት (16-20)

        • ቃልህን ወፍ ደግማ ልትናገር ትችላለች (20)

መክብብ 10:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 20:10, 12፤ 2ሳሙ 12:9-11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2006፣ ገጽ 16

መክብብ 10:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በስተ ቀኙ ነው።”

  • *

    ቃል በቃል “በስተ ግራው ነው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 14:8፤ 17:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2006፣ ገጽ 15

መክብብ 10:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ልብ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 10:23
  • +ምሳሌ 13:16፤ 18:7

መክብብ 10:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መንፈስ፤ እስትንፋስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 8:2, 3
  • +1ሳሙ 25:23, 24፤ ምሳሌ 25:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2006፣ ገጽ 15

መክብብ 10:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:21፤ 1ነገ 12:13, 14

መክብብ 10:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ብቃት ያላቸው።”

መክብብ 10:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 30:21-23

መክብብ 10:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 26:27

መክብብ 10:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

መክብብ 10:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    2/2014፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2000፣ ገጽ 16

መክብብ 10:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የምላስ ጌታ።”

መክብብ 10:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:6, 8፤ መዝ 37:30፤ ሉቃስ 4:22፤ ኤፌ 4:29
  • +መዝ 64:2, 8፤ ምሳሌ 10:14, 21፤ 14:3

መክብብ 10:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 25:10, 11

መክብብ 10:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 10:19፤ 15:2
  • +ምሳሌ 27:1፤ መክ 6:12፤ ያዕ 4:13, 14

መክብብ 10:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2006፣ ገጽ 15

መክብብ 10:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 13:7፤ 36:9

መክብብ 10:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 31:4, 5

መክብብ 10:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 21:25፤ 24:33, 34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1996፣ ገጽ 22

መክብብ 10:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዳቦ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 104:15፤ መክ 9:7
  • +መክ 7:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1998፣ ገጽ 4

መክብብ 10:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በመኝታህ ላይ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “በንጉሡ ላይ ክፉ ቃል አትናገር።”

  • *

    ወይም “መልእክቱን።”

  • *

    ቃል በቃል “በሰማያት የምትበር ፍጥረት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 22:28

ተዛማጅ ሐሳብ

መክ. 10:1ዘኁ 20:10, 12፤ 2ሳሙ 12:9-11
መክ. 10:2ምሳሌ 14:8፤ 17:16
መክ. 10:3ምሳሌ 10:23
መክ. 10:3ምሳሌ 13:16፤ 18:7
መክ. 10:4መክ 8:2, 3
መክ. 10:41ሳሙ 25:23, 24፤ ምሳሌ 25:15
መክ. 10:51ሳሙ 26:21፤ 1ነገ 12:13, 14
መክ. 10:7ምሳሌ 30:21-23
መክ. 10:8ምሳሌ 26:27
መክ. 10:121ነገ 10:6, 8፤ መዝ 37:30፤ ሉቃስ 4:22፤ ኤፌ 4:29
መክ. 10:12መዝ 64:2, 8፤ ምሳሌ 10:14, 21፤ 14:3
መክ. 10:131ሳሙ 25:10, 11
መክ. 10:14ምሳሌ 10:19፤ 15:2
መክ. 10:14ምሳሌ 27:1፤ መክ 6:12፤ ያዕ 4:13, 14
መክ. 10:162ዜና 13:7፤ 36:9
መክ. 10:17ምሳሌ 31:4, 5
መክ. 10:18ምሳሌ 21:25፤ 24:33, 34
መክ. 10:19መዝ 104:15፤ መክ 9:7
መክ. 10:19መክ 7:12
መክ. 10:20ዘፀ 22:28
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መክብብ 10:1-20

መክብብ

10 የሞቱ ዝንቦች በጥሩ ቀማሚ የተዘጋጀውን ሽቶ እንዲበላሽና እንዲገማ እንደሚያደርጉት ሁሉ ትንሽ ሞኝነትም ጥበብንና ክብርን ዋጋ ያሳጣል።+

 2 የጥበበኛ ሰው ልብ በትክክለኛ መንገድ ይመራዋል፤* የሞኝ ልብ ግን በተሳሳተ መንገድ ይመራዋል።*+ 3 ሞኝ ሰው በየትኛውም መንገድ ቢመላለስ ማስተዋል* ይጎድለዋል፤+ ሞኝ መሆኑንም ሰው ሁሉ እንዲያውቅ ያደርጋል።+

4 የገዢ ቁጣ* በአንተ ላይ ቢነድ ስፍራህን አትልቀቅ፤+ የረጋ መንፈስ ታላቅ ኃጢአትን ጸጥ ያደርጋልና።+

5 ከፀሐይ በታች ያየሁት አንድ የሚያስጨንቅ ነገር አለ፤ ይህም በሥልጣን ላይ ያሉ ሰዎች እንደሚሠሩት ያለ ስህተት ነው፦+ 6 ሞኞች በከፍተኛ የሥልጣን ቦታዎች ላይ ሲቀመጡ የናጠጡ ሀብታሞች* ግን በዝቅተኛ ቦታዎች ላይ ይገኛሉ።

7 አገልጋዮች በፈረስ ተቀምጠው ሲጓዙ፣ መኳንንት ግን እንደ አገልጋዮች በእግራቸው ሲሄዱ አይቻለሁ።+

8 ጉድጓድ የሚቆፍር ራሱ ሊገባበት ይችላል፤+ ግንብን የሚያፈርስም በእባብ ሊነደፍ ይችላል።

9 ድንጋይ የሚፈነቅል ሰው በፈነቀለው ድንጋይ ሊጎዳ ይችላል፤ ግንድንም የሚፈልጥ አደጋ ሊያደርስበት ይችላል።*

10 ከብረት የተሠራ መሣሪያ ቢደንዝ፣ ሰውም ባይስለው ብዙ ጉልበት መጠቀም ያስፈልገዋል። ጥበብ ግን ስኬታማ ለመሆን ይረዳል።

11 እባብ በድግምት ከመፍዘዙ በፊት ቢነድፍ፣ በድግምት የተካነው ሰው* ምንም ጥቅም አያገኝም።

12 ጥበበኛ ሰው ከአፉ የሚወጡት ቃላት ሞገስ ያስገኙለታል፤+ የሞኝ ሰው ከንፈር ግን ለጥፋት ይዳርገዋል።+ 13 ከአፉ የሚወጡት የመጀመሪያ ቃላት ሞኝነት ይንጸባረቅባቸዋል፤+ የንግግሩ ማሳረጊያም የከፋ እብደት ነው። 14 ይሁንና ሞኙ ማውራቱን ይቀጥላል።+

ሰው ወደፊት የሚሆነውን ነገር አያውቅም፤ ከእሱ በኋላ የሚመጣውን ነገር ማን ሊነግረው ይችላል?+

15 ሞኝ ሰው የሚሠራው አድካሚ ሥራ እንዲዝል ያደርገዋል፤ ወደ ከተማ የሚወስደውን መንገድ ማግኘት እንኳ አይችልምና።

16 አንዲት አገር ንጉሧ ልጅ ቢሆን፣+ መኳንንቷ ደግሞ በጠዋት ግብዣ ላይ የሚገኙ ቢሆኑ ምንኛ አሳዛኝ ነው! 17 ከትልቅ ቤተሰብ የተወለደ ንጉሥ ያላት እንዲሁም ለስካር ሳይሆን ብርታት ለማግኘት በተገቢው ጊዜ የሚመገቡ መኳንንት ያሏት አገር ምንኛ ደስተኛ ናት!+

18 ስንፍና ሲበዛ ጣሪያ ይዘብጣል፤ እጆችም ካልሠሩ ቤት ያፈሳል።+

19 ምግብ* ለሳቅ ይዘጋጃል፤ የወይን ጠጅም ሕይወትን አስደሳች ያደርጋል፤+ ይሁን እንጂ ገንዘብ አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ያሟላል።+

20 በሐሳብህ* እንኳ ንጉሡን አትርገም፤*+ በመኝታ ቤትህም ሆነህ ባለጸጋውን አትርገም፤ ቃሉን* ወፍ* ልትወስደው አሊያም ክንፍ ያላት ፍጥረት የተወራውን ደግማ ልትናገር ትችላለችና።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ