የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 30
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኤርምያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ወደ ቀድሞው ሁኔታ እንደሚመለሱና እንደሚፈወሱ የተነገረ ቃል (1-24)

ኤርምያስ 30:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 30:3፤ ሕዝ 39:25
  • +ዕዝራ 2:1፤ ኤር 29:14፤ 32:44፤ ሕዝ 20:42፤ አሞጽ 9:14

ኤርምያስ 30:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወገቡ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 4:31፤ ሚክ 4:9

ኤርምያስ 30:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ታላቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 2:11፤ ሶፎ 1:14

ኤርምያስ 30:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ባዕዳን።”

  • *

    ወይም “ባሪያዎቻቸው አያደርጓቸውም።”

ኤርምያስ 30:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 34:23፤ 37:24፤ ሆሴዕ 3:5

ኤርምያስ 30:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:13
  • +ኢሳ 49:25፤ ኤር 3:18
  • +ኤር 33:16፤ ሕዝ 34:25፤ ሆሴዕ 2:18፤ ሚክ 4:4

ኤርምያስ 30:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አርምሃለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:29፤ 51:24
  • +ዘሌ 26:44፤ ነህ 9:31፤ ሰቆ 3:22፤ አሞጽ 9:8
  • +ዘፀ 34:6, 7፤ ኤር 46:27, 28

ኤርምያስ 30:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:15, 16፤ ኢሳ 6:10፤ ኤር 8:21, 22

ኤርምያስ 30:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 1:2, 19
  • +ሰቆ 2:5
  • +ኤር 5:6

ኤርምያስ 30:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:14

ኤርምያስ 30:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:11፤ ኤር 25:12
  • +ኤር 51:29, 56፤ ሚክ 5:9
  • +ዘካ 2:8, 9

ኤርምያስ 30:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 102:13፤ ኤር 33:6, 7
  • +ሰቆ 2:15

ኤርምያስ 30:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 85:1፤ ኤር 24:6፤ 29:10
  • +ሚክ 4:8

ኤርምያስ 30:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “እንዲከበሩ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 3:12፤ ነህ 8:17፤ ኢሳ 35:10
  • +ዘዳ 30:5፤ ኢሳ 27:6፤ ዘካ 10:8
  • +ኢሳ 60:22፤ ሚክ 4:7

ኤርምያስ 30:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:26
  • +ኢሳ 49:26፤ ኤር 50:18

ኤርምያስ 30:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ልቡን መያዣ አድርጎ የሚሰጥ።”

ኤርምያስ 30:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሆሴዕ 2:23
  • +ኤር 31:1፤ ሕዝ 11:20፤ 36:28

ኤርምያስ 30:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:32

ኤርምያስ 30:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 4:28
  • +ኤር 23:20

ተዛማጅ ሐሳብ

ኤር. 30:3ዘዳ 30:3፤ ሕዝ 39:25
ኤር. 30:3ዕዝራ 2:1፤ ኤር 29:14፤ 32:44፤ ሕዝ 20:42፤ አሞጽ 9:14
ኤር. 30:6ኤር 4:31፤ ሚክ 4:9
ኤር. 30:7ኢዩ 2:11፤ ሶፎ 1:14
ኤር. 30:9ሕዝ 34:23፤ 37:24፤ ሆሴዕ 3:5
ኤር. 30:10ኢሳ 41:13
ኤር. 30:10ኢሳ 49:25፤ ኤር 3:18
ኤር. 30:10ኤር 33:16፤ ሕዝ 34:25፤ ሆሴዕ 2:18፤ ሚክ 4:4
ኤር. 30:11ኤር 50:29፤ 51:24
ኤር. 30:11ዘሌ 26:44፤ ነህ 9:31፤ ሰቆ 3:22፤ አሞጽ 9:8
ኤር. 30:11ዘፀ 34:6, 7፤ ኤር 46:27, 28
ኤር. 30:122ዜና 36:15, 16፤ ኢሳ 6:10፤ ኤር 8:21, 22
ኤር. 30:14ሰቆ 1:2, 19
ኤር. 30:14ሰቆ 2:5
ኤር. 30:14ኤር 5:6
ኤር. 30:152ዜና 36:14
ኤር. 30:16ኢሳ 41:11፤ ኤር 25:12
ኤር. 30:16ኤር 51:29, 56፤ ሚክ 5:9
ኤር. 30:16ዘካ 2:8, 9
ኤር. 30:17መዝ 102:13፤ ኤር 33:6, 7
ኤር. 30:17ሰቆ 2:15
ኤር. 30:18መዝ 85:1፤ ኤር 24:6፤ 29:10
ኤር. 30:18ሚክ 4:8
ኤር. 30:19ዕዝራ 3:12፤ ነህ 8:17፤ ኢሳ 35:10
ኤር. 30:19ዘዳ 30:5፤ ኢሳ 27:6፤ ዘካ 10:8
ኤር. 30:19ኢሳ 60:22፤ ሚክ 4:7
ኤር. 30:20ኢሳ 1:26
ኤር. 30:20ኢሳ 49:26፤ ኤር 50:18
ኤር. 30:22ሆሴዕ 2:23
ኤር. 30:22ኤር 31:1፤ ሕዝ 11:20፤ 36:28
ኤር. 30:23ኤር 25:32
ኤር. 30:24ኤር 4:28
ኤር. 30:24ኤር 23:20
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኤርምያስ 30:1-24

ኤርምያስ

30 ከይሖዋ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፦ 2 “የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የምነግርህን ቃል ሁሉ በመጽሐፍ ጻፈው። 3 “እነሆ፣ ተማርከው የተወሰዱትን ሕዝቤን፣ እስራኤልንና ይሁዳን የምሰበስብበት ጊዜ ይመጣል”+ ይላል ይሖዋ፤ “ደግሞም ለአባቶቻቸው ወደሰጠኋት ምድር መልሼ አመጣቸዋለሁ፤ እነሱም ዳግመኛ ይወርሷታል” ይላል ይሖዋ።’”+

4 ይሖዋ ለእስራኤልና ለይሁዳ የተናገረው ቃል ይህ ነው።

 5 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“የሚንቀጠቀጡ ሰዎችን ድምፅ ሰምተናል፤

ሽብር ነግሦአል፤ ሰላምም የለም።

 6 ወንድ፣ መውለድ ይችል እንደሆነ እስቲ ጠይቁ።

ታዲያ ብርቱ የሆነ ወንድ ሁሉ፣

ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት+ እጁን ሆዱ* ላይ አድርጎ የማየው ለምንድን ነው?

የሰዉ ሁሉ ፊት የገረጣው ለምንድን ነው?

 7 ወዮ! ያ ቀን አስፈሪ* ነውና።+

በዓይነቱ ልዩ የሆነ ቀን ነው፤

ለያዕቆብ የጭንቅ ጊዜ ይሆናል።

ሆኖም ከዚያ ቀን ይተርፋል።”

8 “በዚያም ቀን፣” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣ “ቀንበሩን ከአንገትህ ላይ እሰብራለሁ፤ ማሰሪያህንም እበጥሳለሁ፤ ከእንግዲህ እንግዶች* ባሪያቸው አያደርጉትም።* 9 እነሱም አምላካቸውን ይሖዋንና የማስነሳላቸውን ንጉሣቸውን ዳዊትን ያገለግላሉ።”+

10 “አንተም አገልጋዬ ያዕቆብ ሆይ፣ አትፍራ” ይላል ይሖዋ፤

“እስራኤል ሆይ፣ አትሸበር።+

አንተን ከሩቅ አገር፣

ዘርህንም ተማርኮ ከተወሰደበት ምድር እታደጋለሁና።+

ያዕቆብ ይመለሳል፤ ሳይረበሽም ተረጋግቶ ይቀመጣል፤

የሚያስፈራቸው አይኖርም።”+

11 “እኔ አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና” ይላል ይሖዋ።

“አንተን የበተንኩባቸውን ብሔራት ሁሉ ግን ፈጽሞ አጠፋቸዋለሁ፤+

ይሁን እንጂ አንተን ሙሉ በሙሉ አላጠፋህም።+

በተገቢው መጠን እገሥጽሃለሁ* እንጂ

በምንም ዓይነት ሳልቀጣ አልተውህም።”+

12 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦

“ስብራትሽ ፈውስ የለውም።+

ቁስልሽ የማይድን ነው።

13 የሚሟገትልሽ የለም፤

ቁስልሽ በምንም መንገድ ሊድን አይችልም።

ለአንቺ የሚሆን ፈውስ የለም።

14 አጥብቀው የሚወዱሽ ሁሉ ረስተውሻል።+

ከእንግዲህ አይፈልጉሽም።

ከባድ በደል ስለፈጸምሽና ብዙ ኃጢአት ስለሠራሽ

ጠላት በሚማታበት መንገድ መትቼሻለሁና፤+

እንደ ጨካኝ ቀጥቼሻለሁ።+

15 ከስብራትሽ የተነሳ የምትጮኺው ለምንድን ነው?

ሕመምሽ የማይፈወስ ሆኗል!

ከባድ በደል ስለፈጸምሽና ብዙ ኃጢአት ስለሠራሽ+

ይህን አድርጌብሻለሁ።

16 በእርግጥ የሚውጡሽ ሁሉ ይዋጣሉ፤+

ጠላቶችሽም ሁሉ በምርኮ ይወሰዳሉ።+

የሚዘርፉሽ ሁሉ ይዘረፋሉ፤

የሚበዘብዙሽንም ሁሉ ለብዝበዛ አሳልፌ እሰጣለሁ።”+

17 “ይሁንና ጤንነትሽን እመልስልሻለሁ፤ ቁስሎችሽንም እፈውሳለሁ”+ ይላል ይሖዋ፤

“እነሱ ግን የተገለለች፣

‘ማንም የማይፈልጋት ጽዮን’ ብለውሻል።”+

18 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“እነሆ፣ ከያዕቆብ ድንኳኖች የተማረኩትን እሰበስባለሁ፤+

ለማደሪያ ድንኳኖቹም እራራለሁ።

ከተማዋ በጉብታዋ ላይ ዳግም ትገነባለች፤+

የማይደፈረውም ማማ በተገቢው ቦታ ላይ ይቆማል።

19 ከእነሱም የምስጋናና የሳቅ ድምፅ ይሰማል።+

እኔ አበዛቸዋለሁ፤ እነሱም ጥቂት አይሆኑም፤+

ቁጥራቸው እንዲጨምር* አደርጋለሁ፤

የተናቁም አይሆኑም።+

20 ወንዶች ልጆቹ እንደቀድሞው ጊዜ ይሆናሉ፤

ጉባኤውም በፊቴ ጸንቶ ይመሠረታል።+

እሱን በሚጨቁኑት ሁሉ ላይ ትኩረቴን አደርጋለሁ።+

21 ታላቅ ግርማ የተላበሰው መሪ ከራሱ ወገን ይገኛል፤

ገዢውም ከመካከሉ ይወጣል።

ወደ እኔ እንዲቀርብ እፈቅድለታለሁ፤ እሱም ወደ እኔ ይቀርባል።”

“አለዚያ ወደ እኔ ለመቅረብ የሚደፍር* ማን ነው?” ይላል ይሖዋ።

22 “እናንተም ሕዝቤ ትሆናላችሁ፤+ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ።”+

23 እነሆ፣ የይሖዋ አውሎ ነፋስ በታላቅ ቁጣ ይነሳል፤+

በክፉዎች ራስ ላይ እየተሽከረከረ የሚወርድ ኃይለኛ ነፋስ ይነፍሳል።

24 ይሖዋ የልቡን ሐሳብ ሳያከናውንና ሳይፈጽም፣

የሚነደው ቁጣው አይመለስም።+

በዘመኑ መጨረሻ ይህን ትረዳላችሁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ