የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ስለ ጢሮስ የተነገረ የፍርድ መልእክት (1-18)

ኢሳይያስ 23:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:17, 22፤ 47:4፤ ሕዝ 26:3፤ 27:2፤ ኢዩ 3:4፤ አሞጽ 1:9, 10፤ ዘካ 9:3, 4
  • +2ዜና 9:21፤ ሕዝ 27:25
  • +ዘፍ 10:2, 4፤ ኤር 2:10፤ ሕዝ 27:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 244-246

ኢሳይያስ 23:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:15፤ ሕዝ 27:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 246

ኢሳይያስ 23:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከአባይ ወንዝ ተገንጥሎ የሚወጣን ጅረት ያመለክታል።

  • *

    ቃል በቃል “ዘርና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 2:18
  • +ሕዝ 27:32, 33፤ 28:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 246

ኢሳይያስ 23:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ድንግሎችን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 47:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 247

ኢሳይያስ 23:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 19:1, 16
  • +ሕዝ 27:35፤ 28:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 247

ኢሳይያስ 23:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 247

ኢሳይያስ 23:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 247-248

ኢሳይያስ 23:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 28:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 248-249

ኢሳይያስ 23:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 4:37፤ ያዕ 4:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 249-251

ኢሳይያስ 23:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ወደብ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 23:1፤ ሕዝ 26:14, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 251

ኢሳይያስ 23:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 26:5, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 251

ኢሳይያስ 23:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 26:13
  • +ሕዝ 27:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2007፣ ገጽ 17

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 251-252

ኢሳይያስ 23:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:19፤ ዕን 1:6
  • +ኢሳ 10:12፤ ናሆም 3:18፤ ሶፎ 2:13
  • +ሕዝ 26:8, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 252-253

ኢሳይያስ 23:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 23:1

ኢሳይያስ 23:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቀኖች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:8, 11፤ 27:3, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 253-254

ኢሳይያስ 23:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 253-254

ኢሳይያስ 23:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 253-254

ኢሳይያስ 23:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 60:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 254

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 23:1ኤር 25:17, 22፤ 47:4፤ ሕዝ 26:3፤ 27:2፤ ኢዩ 3:4፤ አሞጽ 1:9, 10፤ ዘካ 9:3, 4
ኢሳ. 23:12ዜና 9:21፤ ሕዝ 27:25
ኢሳ. 23:1ዘፍ 10:2, 4፤ ኤር 2:10፤ ሕዝ 27:6
ኢሳ. 23:2ዘፍ 10:15፤ ሕዝ 27:8
ኢሳ. 23:3ኤር 2:18
ኢሳ. 23:3ሕዝ 27:32, 33፤ 28:4
ኢሳ. 23:4ኤር 47:4
ኢሳ. 23:5ኢሳ 19:1, 16
ኢሳ. 23:5ሕዝ 27:35፤ 28:19
ኢሳ. 23:8ሕዝ 28:2
ኢሳ. 23:9ዳን 4:37፤ ያዕ 4:6
ኢሳ. 23:10ኢሳ 23:1፤ ሕዝ 26:14, 17
ኢሳ. 23:11ሕዝ 26:5, 15
ኢሳ. 23:12ሕዝ 26:13
ኢሳ. 23:12ሕዝ 27:6
ኢሳ. 23:13ኢሳ 13:19፤ ዕን 1:6
ኢሳ. 23:13ኢሳ 10:12፤ ናሆም 3:18፤ ሶፎ 2:13
ኢሳ. 23:13ሕዝ 26:8, 9
ኢሳ. 23:14ኢሳ 23:1
ኢሳ. 23:15ኤር 25:8, 11፤ 27:3, 6
ኢሳ. 23:18ኢሳ 60:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 23:1-18

ኢሳይያስ

23 ስለ ጢሮስ የተነገረ የፍርድ መልእክት፦+

እናንተ የተርሴስ መርከቦች+ ዋይ ዋይ በሉ!

ወደቧ ወድሟልና፤ ወደ እሷ መግባት አይቻልም።

ከኪቲም+ አገር ወሬው ደርሷቸዋል።

 2 እናንተ በባሕር ዳርቻ የምትኖሩ ሰዎች፣ ጸጥ በሉ።

ባሕሩን አቋርጠው የሚመጡት የሲዶና+ ነጋዴዎች ሀብት በሀብት አድርገዋችኋል።

 3 የገቢ ምንጮቿ የሆኑት የሺሆር*+ እህልና*

የአባይ መከር በብዙ ውኃዎች ላይ ተጓጉዘው

የብሔራትን ትርፍ ያመጡላት ነበር።+

 4 አንቺ የባሕር ምሽግ ሲዶና ሆይ፣ እፈሪ፤

ምክንያቱም ባሕሩ እንዲህ ብሏል፦

“አላማጥኩም፤ አልወለድኩምም፤

ወጣት ወንዶችንም ሆነ ሴቶችን* አላሳደግኩም።”+

 5 ስለ ግብፅ በተነገረው ወሬ እንደሆነው ሁሉ+

ስለ ጢሮስም በሚነገረው ወሬ ሰዎች ጭንቅ ይይዛቸዋል።+

 6 ባሕሩን አቋርጣችሁ ወደ ተርሴስ ተሻገሩ!

እናንተ በባሕር ዳርቻ የምትኖሩ ሰዎች ዋይ ዋይ በሉ!

 7 ከጥንት ዘመን፣ ከድሮ ጀምሮ ሐሴት ታደርግ የነበረችው ከተማችሁ ይህች ናት?

በዚያ ትኖር ዘንድ እግሮቿ ወደ ሩቅ ቦታዎች ይወስዷት ነበር።

 8 ዘውድ በምታጎናጽፈው፣

እንዲሁም መኳንንት የሆኑ ነጋዴዎች፣

በመላውም ምድር ላይ የተከበሩ ሻጮችና ለዋጮች በነበሯት

በጢሮስ ላይ ይህን ውሳኔ ያስተላለፈው ማን ነው?+

 9 በውበቷ ሁሉ የተነሳ የሚሰማትን ኩራት ለማርከስ

እንዲሁም በመላው ምድር ላይ የተከበሩትን ሁሉ ለማዋረድ

ይህን ውሳኔ ያስተላለፈው የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ራሱ ነው።+

10 የተርሴስ ሴት ልጅ ሆይ፣ እንደ አባይ ወንዝ ምድርሽን አጥለቅልቂ።

ከእንግዲህ ወዲያ መርከብ የሚሠራበት ቦታ* አይኖርም።+

11 አምላክ እጁን በባሕሩ ላይ ዘርግቷል፤

መንግሥታትን አንቀጥቅጧል።

ይሖዋ የፊንቄ ምሽጎች እንዲወድሙ ትእዛዝ አስተላልፏል።+

12 እሱም እንዲህ ይላል፦ “አንቺ የተጨቆንሽ የሲዶና ድንግል ሆይ፣

ዳግመኛ ሐሴት አታደርጊም።+

ተነሽ፣ ወደ ኪቲም+ ተሻገሪ።

እዚያም ቢሆን እረፍት አታገኚም።”

13 የከለዳውያንን+ ምድር ተመልከቱ!

በበረሃ የሚኖሩ እንስሳት መፈንጫ ያደረጓት

አሦራውያን+ ሳይሆኑ እነዚህ ሰዎች ናቸው።

ጥቃት ለመሰንዘር የሚያስችል ማማ አቁመዋል፤

የማይደፈሩ ማማዎቿን በማፈራረስ+

የፍርስራሽ ክምር አድርገዋታል።

14 እናንተ የተርሴስ መርከቦች፣

ምሽጋችሁ ስለወደመ ዋይ ዋይ በሉ።+

15 በዚያም ቀን ጢሮስ እንደ አንድ ንጉሥ ዕድሜ* ለ70 ዓመት የተረሳች ትሆናለች።+ በ70ኛው ዓመት ማብቂያ ላይ ጢሮስ እንዲህ ተብሎ እንደሚዘመርላት ዝሙት አዳሪ ትሆናለች፦

16 “አንቺ የተረሳሽ ዝሙት አዳሪ፣ በገና ይዘሽ በከተማው ውስጥ ተዘዋወሪ።

በገናሽንም ጥሩ አድርገሽ ተጫወቺ፤

እነሱም እንዲያስታውሱሽ

ብዙ ዘፈን ዝፈኚ።”

17 በሰባው ዓመት መጨረሻ ላይ ይሖዋ ትኩረቱን በጢሮስ ላይ ያደርጋል፤ እሷም ዳግመኛ ክፍያ መቀበሏን ትቀጥላለች፤ በመላው ምድር ላይ ካሉ የዓለም መንግሥታትም ጋር ታመነዝራለች። 18 ሆኖም ትርፏና የምትቀበለው ክፍያ ለይሖዋ የተቀደሰ ይሆናል። አይከማችም ወይም አይጠራቀምም፤ ምክንያቱም በይሖዋ ፊት የሚኖሩ ሰዎች እስኪጠግቡ ድረስ እንዲበሉና የሚያምር ልብስ እንዲለብሱ እሷ የምትቀበለው ክፍያ ለእነሱ ይሰጣል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ