የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ለቤተ መቅደሱ ምረቃ የተደረገው ዝግጅት (1-14)

        • ታቦቱ ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ (2-10)

2 ዜና መዋዕል 5:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:38
  • +1ዜና 22:14
  • +1ነገ 7:51፤ 1ዜና 26:26

2 ዜና መዋዕል 5:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:1, 2፤ መዝ 2:6
  • +2ሳሙ 6:12፤ 2ዜና 1:4

2 ዜና መዋዕል 5:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የዳስ በዓልን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 23:34፤ 2ዜና 7:8

2 ዜና መዋዕል 5:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 25:14፤ ዘኁ 4:15፤ 1ነገ 8:3-5፤ 1ዜና 15:2, 15

2 ዜና መዋዕል 5:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሌዋውያኑ ካህናት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 40:35፤ ዘኁ 4:29, 31

2 ዜና መዋዕል 5:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 6:13

2 ዜና መዋዕል 5:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:20, 23፤ 8:6-9

2 ዜና መዋዕል 5:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 25:14

2 ዜና መዋዕል 5:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:1
  • +ዘፀ 19:5፤ 24:7
  • +ዘፀ 34:1፤ 40:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 9/2020፣ ገጽ 3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2006፣ ገጽ 31

2 ዜና መዋዕል 5:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 24:1
  • +ዘፀ 19:10፤ ዘኁ 8:21

2 ዜና መዋዕል 5:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ላይ የገባው የዕብራይስጥ ቃል፣ እርስ በርሱ ሲጋጭ ኃይለኛ ድምፅ የሚያወጣን ክብ ቅርጽ ያለው ከብረት የተሠራ የሙዚቃ መሣሪያ ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 6:31, 39
  • +1ዜና 6:31, 33
  • +1ዜና 16:41፤ 25:1, 6፤ 25:3
  • +1ዜና 15:16
  • +1ዜና 15:24

2 ዜና መዋዕል 5:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:34
  • +ዘፀ 40:34, 35፤ 1ነገ 8:10, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1994፣ ገጽ 10

2 ዜና መዋዕል 5:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 7:1, 2፤ ሕዝ 10:4፤ ራእይ 21:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1994፣ ገጽ 10

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ዜና 5:11ነገ 6:38
2 ዜና 5:11ዜና 22:14
2 ዜና 5:11ነገ 7:51፤ 1ዜና 26:26
2 ዜና 5:21ነገ 8:1, 2፤ መዝ 2:6
2 ዜና 5:22ሳሙ 6:12፤ 2ዜና 1:4
2 ዜና 5:3ዘሌ 23:34፤ 2ዜና 7:8
2 ዜና 5:4ዘፀ 25:14፤ ዘኁ 4:15፤ 1ነገ 8:3-5፤ 1ዜና 15:2, 15
2 ዜና 5:5ዘፀ 40:35፤ ዘኁ 4:29, 31
2 ዜና 5:62ሳሙ 6:13
2 ዜና 5:71ነገ 6:20, 23፤ 8:6-9
2 ዜና 5:8ዘፀ 25:14
2 ዜና 5:10ዘፀ 19:1
2 ዜና 5:10ዘፀ 19:5፤ 24:7
2 ዜና 5:10ዘፀ 34:1፤ 40:20
2 ዜና 5:111ዜና 24:1
2 ዜና 5:11ዘፀ 19:10፤ ዘኁ 8:21
2 ዜና 5:121ዜና 6:31, 39
2 ዜና 5:121ዜና 6:31, 33
2 ዜና 5:121ዜና 16:41፤ 25:1, 6፤ 25:3
2 ዜና 5:121ዜና 15:16
2 ዜና 5:121ዜና 15:24
2 ዜና 5:131ዜና 16:34
2 ዜና 5:13ዘፀ 40:34, 35፤ 1ነገ 8:10, 11
2 ዜና 5:142ዜና 7:1, 2፤ ሕዝ 10:4፤ ራእይ 21:23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ዜና መዋዕል 5:1-14

ሁለተኛ ዜና መዋዕል

5 በዚህ ሁኔታ ሰለሞን ከይሖዋ ቤት ጋር በተያያዘ መሥራት የሚገባውን ሥራ በሙሉ ሠርቶ አጠናቀቀ።+ ከዚያም ሰለሞን አባቱ ዳዊት የቀደሳቸውን ነገሮች ወደዚያ አስገባ፤+ ብሩን፣ ወርቁንና ዕቃዎቹን በሙሉ በእውነተኛው አምላክ ቤት ግምጃ ቤቶች ውስጥ አስቀመጠ።+ 2 በዚህ ጊዜ ሰለሞን የእስራኤልን ሽማግሌዎች፣ የነገዶቹን መሪዎች ሁሉና የእስራኤልን የአባቶች ቤት አለቆች ሰበሰበ። እነሱም የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት ከዳዊት ከተማ ማለትም ከጽዮን+ ለማምጣት ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።+ 3 የእስራኤል ሰዎች በሙሉ በሰባተኛው ወር በሚከበረው በዓል* ላይ በንጉሡ ፊት ተሰበሰቡ።+

4 የእስራኤል ሽማግሌዎችም በሙሉ መጡ፤ ሌዋውያኑም ታቦቱን አነሱ።+ 5 ታቦቱን፣ የመገናኛ ድንኳኑንና+ በድንኳኑ ውስጥ የነበሩትን ቅዱስ ዕቃዎች በሙሉ አመጡ። እነዚህንም ያመጡት ካህናቱና ሌዋውያኑ* ናቸው። 6 ንጉሥ ሰለሞንና ወደ እሱ እንዲመጣ የተጠራው መላው የእስራኤል ማኅበረሰብ ታቦቱ ፊት ነበሩ። ከብዛታቸው የተነሳ ሊቆጠሩ የማይችሉ ብዙ በጎችና ከብቶች መሥዋዕት ሆነው ቀረቡ።+ 7 ከዚያም ካህናቱ የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት አምጥተው ቦታው ላይ ማለትም በቤቱ ውስጠኛ ክፍል ይኸውም በቅድስተ ቅዱሳኑ ውስጥ ከኪሩቦቹ ክንፎች በታች አስቀመጡት።+ 8 የኪሩቦቹ ክንፎች ታቦቱ ባለበት ቦታ ላይ ተዘርግተው ስለነበር ኪሩቦቹ ታቦቱንና መሎጊያዎቹን+ ከላይ ሸፍነዋቸው ነበር። 9 መሎጊያዎቹ ረጅም ስለነበሩ የመሎጊያዎቹን ጫፎች ከውስጠኛው ክፍል ፊት ለፊት ባለው በቅድስቱ ውስጥ ሆኖ ማየት ይቻል ነበር፤ ከውጭ ግን አይታዩም ነበር። እስከ ዛሬም ድረስ እዚያው ይገኛሉ። 10 የእስራኤል ሰዎች ከግብፅ ምድር ሲወጡ+ ይሖዋ ከእነሱ ጋር ቃል ኪዳን+ በገባበት ጊዜ ሙሴ በኮሬብ ታቦቱ ውስጥ ካስቀመጣቸው ከሁለቱ የድንጋይ ጽላቶች+ በስተቀር በታቦቱ ውስጥ ምንም አልነበረም።

11 ካህናቱ ከቅዱሱ ስፍራ በወጡ ጊዜ (በዚያ የተገኙት ካህናት ሁሉ ከየትኛውም ምድብ+ ይሁኑ ራሳቸውን ቀድሰው ነበር)፣+ 12 ከአሳፍ፣+ ከሄማን፣+ ከየዱቱን+ እንዲሁም ከወንዶች ልጆቻቸውና ከወንድሞቻቸው ወገን የሆኑት ሌዋውያን ዘማሪዎች+ ሁሉ ጥራት ያለው ልብስ ለብሰውና ሲምባል፣* ባለ አውታር መሣሪያዎችና በገና ይዘው ነበር፤ ከመሠዊያው በስተ ምሥራቅ ቆመው የነበረ ሲሆን ከእነሱም ጋር መለከት የሚነፉ 120 ካህናት ነበሩ።+ 13 መለከት ነፊዎቹና ዘማሪዎቹ በኅብረት ይሖዋን ባወደሱና ባመሰገኑ ጊዜ እንዲሁም “እሱ ጥሩ ነውና፤ ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል”+ እያሉ ይሖዋን በማወደስ የመለከቱን፣ የሲምባሉንና የሌሎቹን የሙዚቃ መሣሪያዎች ድምፅ ባሰሙ ጊዜ ቤቱ ይኸውም የይሖዋ ቤት በደመና ተሞልቶ ነበር።+ 14 የይሖዋ ክብር የእውነተኛውን አምላክ ቤት ሞልቶት ስለነበር ካህናቱ ከደመናው የተነሳ በዚያ ቆመው ማገልገል አልቻሉም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ