የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የሞኝ ሰው መገለጫ

        • “ይሖዋ የለም” (1)

        • “መልካም የሚሠራ ማንም የለም” (3)

መዝሙር 14:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ማመዛዘን የጎደለው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 10:4፤ ኢሳ 29:16
  • +መዝ 53:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ-6፤ ሮም 3:10-12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1997፣ ገጽ 6-7

መዝሙር 14:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 16:9፤ መዝ 33:13-15፤ ዕብ 11:6

መዝሙር 14:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 7:29

መዝሙር 14:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:16

መዝሙር 14:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:9፤ 142:5

መዝሙር 14:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 11:26, 27

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 14:1መዝ 10:4፤ ኢሳ 29:16
መዝ. 14:1መዝ 53:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ-6፤ ሮም 3:10-12
መዝ. 14:22ዜና 16:9፤ መዝ 33:13-15፤ ዕብ 11:6
መዝ. 14:3መክ 7:29
መዝ. 14:5ዘፀ 15:16
መዝ. 14:6መዝ 9:9፤ 142:5
መዝ. 14:7ሮም 11:26, 27
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 14:1-7

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የዳዊት መዝሙር።

14 ሞኝ* ሰው በልቡ

“ይሖዋ የለም” ይላል።+

ሥራቸው ብልሹ ነው፤ ተግባራቸውም አስጸያፊ ነው፤

መልካም የሚሠራ ማንም የለም።+

 2 ሆኖም ጥልቅ ማስተዋል ያለውና ይሖዋን የሚፈልግ ሰው ይኖር እንደሆነ ለማየት፣

ይሖዋ ከሰማይ ሆኖ ወደ ሰው ልጆች ይመለከታል።+

 3 ሁሉም መንገድ ስተዋል፤+

ሁሉም ብልሹ ናቸው።

መልካም የሚሠራ ማንም የለም፤

አንድ እንኳ የለም።

 4 ከክፉ አድራጊዎቹ መካከል አንዳቸውም አያስተውሉም?

ምግብ እንደሚበሉ ሕዝቤን ይውጣሉ።

ይሖዋን አይጠሩም።

 5 ይሁንና በታላቅ ሽብር ይዋጣሉ፤+

ይሖዋ ከጻድቅ ትውልድ ጋር ነውና።

 6 እናንተ ክፉ አድራጊዎች የችግረኛውን ሰው ዕቅድ ለማጨናገፍ ትሞክራላችሁ፤

ይሖዋ ግን መጠጊያው ነው።+

 7 የእስራኤል መዳን ምነው ከጽዮን በመጣ!+

ይሖዋ የተማረከውን ሕዝቡን በሚመልስበት ጊዜ፣

ያዕቆብ ደስ ይበለው፤ እስራኤል ሐሴት ያድርግ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ