የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 128
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋን በመፍራት የሚገኝ ደስታ

        • እንደሚያፈራ ወይን የሆነች ሚስት (3)

        • “የኢየሩሳሌምን ብልጽግና ለማየት ያብቃህ” (5)

መዝሙር 128:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 112:1፤ 119:1፤ ሚክ 6:8፤ ዕብ 5:7

መዝሙር 128:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 5:18፤ ኢሳ 65:22

መዝሙር 128:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:26፤ መዝ 127:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2000፣ ገጽ 30

    5/15/2000፣ ገጽ 27

መዝሙር 128:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 127:4, 5

መዝሙር 128:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 122:6፤ ኢሳ 33:20

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 128:1መዝ 112:1፤ 119:1፤ ሚክ 6:8፤ ዕብ 5:7
መዝ. 128:2መክ 5:18፤ ኢሳ 65:22
መዝ. 128:3ዘፀ 23:26፤ መዝ 127:3
መዝ. 128:4መዝ 127:4, 5
መዝ. 128:5መዝ 122:6፤ ኢሳ 33:20
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 128:1-6

መዝሙር

ወደ ላይ የመውጣት መዝሙር።

128 ይሖዋን የሚፈሩ፣

በመንገዱም የሚሄዱ ሁሉ ደስተኞች ናቸው።+

 2 በእጅህ ደክመህ ያፈራኸውን ትበላለህ።

ደስተኛ ትሆናለህ፤ ደግሞም ትበለጽጋለህ።+

 3 ሚስትህ በቤትህ ውስጥ፣ ፍሬ እንደሚያፈራ ወይን ትሆናለች፤+

ወንዶች ልጆችህ በማዕድህ ዙሪያ እንደ ወይራ ዛፍ ቡቃያዎች ይሆናሉ።

 4 እነሆ፣ ይሖዋን የሚፈራ ሰው

እንደዚህ የተባረከ ይሆናል።+

 5 ይሖዋ ከጽዮን ይባርክሃል።

በሕይወት ዘመንህ ሁሉ የኢየሩሳሌምን ብልጽግና ለማየት ያብቃህ፤+

 6 ደግሞም የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ።

በእስራኤል ሰላም ይስፈን።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ