የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኤርምያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ኢየሩሳሌም የምትከበብበት ጊዜ ተቃረበ (1-9)

      • የይሖዋ ቁጣ በኢየሩሳሌም ላይ ነደደ (10-21)

        • ‘ሰላም ሳይኖር “ሰላም ነው!” ይላሉ’ (14)

      • ከሰሜን ምድር ጨካኝ ወራሪዎች ይመጣሉ (22-26)

      • ኤርምያስ ብረትን እንደሚፈትን ሰው ሆኖ ያገለግላል (27-30)

ኤርምያስ 6:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 11:5, 6፤ አሞጽ 1:1
  • +ኤር 4:5
  • +ኤር 1:14፤ 10:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2007፣ ገጽ 14

ኤርምያስ 6:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 3:16

ኤርምያስ 6:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:1
  • +ኤር 4:16, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/1994፣ ገጽ 22-23

ኤርምያስ 6:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ጦርነት ቀድሱ።”

ኤርምያስ 6:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:17, 19፤ አሞጽ 2:5

ኤርምያስ 6:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 21:21, 22
  • +2ነገ 21:16፤ ሕዝ 7:23

ኤርምያስ 6:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 7:11፤ ሚክ 2:2

ኤርምያስ 6:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ተጸይፋሽ ከአንቺ እንዳትርቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 23:18
  • +ዘሌ 26:34፤ ኤር 9:11

ኤርምያስ 6:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ጆሯቸው ስላልተገረዘ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 6:10፤ ሥራ 7:51
  • +2ዜና 36:15, 16፤ ኤር 20:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 7/2021፣ ገጽ 10-11

ኤርምያስ 6:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቀናት የጠገቡት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 20:9
  • +ኤር 18:21
  • +ሕዝ 9:6

ኤርምያስ 6:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:30፤ ኤር 8:10፤ ሰቆ 5:11፤ ሶፎ 1:13

ኤርምያስ 6:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 22:12
  • +ኤር 2:8፤ 8:10-12፤ 23:11፤ ሚክ 3:5, 11፤ ሶፎ 3:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣

    3/2017፣ ገጽ 1

ኤርምያስ 6:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስንጥቅ።”

  • *

    ወይም “እንደነገሩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 14:13፤ 23:16, 17፤ ሕዝ 13:10፤ 1ተሰ 5:3

ኤርምያስ 6:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 3:3

ኤርምያስ 6:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችሁም እረፍት ታግኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:21
  • +ኤር 18:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2007፣ ገጽ 10

    11/1/2005፣ ገጽ 23-25

ኤርምያስ 6:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:4፤ ሕዝ 3:17፤ ዕን 2:1
  • +ኢሳ 58:1
  • +ዘካ 7:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 8/2017፣ ገጽ 2

    ንጹሕ አምልኮ፣ ገጽ 123

ኤርምያስ 6:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያዬንም፤ ትምህርቴንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:25, 26፤ ዳን 9:12

ኤርምያስ 6:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ኢሳ 43:24 ላይ የሚገኘውን የግርጌ ማስታወሻ ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:11፤ 66:3፤ ኤር 7:21፤ አሞጽ 5:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2006፣ ገጽ 5

ኤርምያስ 6:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:17፤ ሰቆ 2:21

ኤርምያስ 6:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 1:14፤ 25:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣

    3/2017፣ ገጽ 2

ኤርምያስ 6:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕን 1:8

ኤርምያስ 6:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ምጥ ይዞናል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 21:7
  • +ኤር 4:31

ኤርምያስ 6:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 4:8
  • +ሰቆ 1:2, 16
  • +ኤር 15:8

ኤርምያስ 6:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ነቢዩ ኤርምያስን ያመለክታል።

ኤርምያስ 6:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:1፤ 48:4፤ ኤር 5:23
  • +ኤር 9:4

ኤርምያስ 6:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 9:7፤ ሕዝ 22:20
  • +ሕዝ 24:13

ኤርምያስ 6:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 14:19፤ ሰቆ 5:22

ተዛማጅ ሐሳብ

ኤር. 6:12ዜና 11:5, 6፤ አሞጽ 1:1
ኤር. 6:1ኤር 4:5
ኤር. 6:1ኤር 1:14፤ 10:22
ኤር. 6:2ኢሳ 3:16
ኤር. 6:32ነገ 25:1
ኤር. 6:3ኤር 4:16, 17
ኤር. 6:52ዜና 36:17, 19፤ አሞጽ 2:5
ኤር. 6:6ሕዝ 21:21, 22
ኤር. 6:62ነገ 21:16፤ ሕዝ 7:23
ኤር. 6:7ሕዝ 7:11፤ ሚክ 2:2
ኤር. 6:8ሕዝ 23:18
ኤር. 6:8ዘሌ 26:34፤ ኤር 9:11
ኤር. 6:10ኢሳ 6:10፤ ሥራ 7:51
ኤር. 6:102ዜና 36:15, 16፤ ኤር 20:8
ኤር. 6:11ኤር 20:9
ኤር. 6:11ኤር 18:21
ኤር. 6:11ሕዝ 9:6
ኤር. 6:12ዘዳ 28:30፤ ኤር 8:10፤ ሰቆ 5:11፤ ሶፎ 1:13
ኤር. 6:13ሕዝ 22:12
ኤር. 6:13ኤር 2:8፤ 8:10-12፤ 23:11፤ ሚክ 3:5, 11፤ ሶፎ 3:4
ኤር. 6:14ኤር 14:13፤ 23:16, 17፤ ሕዝ 13:10፤ 1ተሰ 5:3
ኤር. 6:15ኤር 3:3
ኤር. 6:16ኢሳ 30:21
ኤር. 6:16ኤር 18:15
ኤር. 6:17ኤር 25:4፤ ሕዝ 3:17፤ ዕን 2:1
ኤር. 6:17ኢሳ 58:1
ኤር. 6:17ዘካ 7:11
ኤር. 6:19ዘዳ 4:25, 26፤ ዳን 9:12
ኤር. 6:20ኢሳ 1:11፤ 66:3፤ ኤር 7:21፤ አሞጽ 5:21
ኤር. 6:212ዜና 36:17፤ ሰቆ 2:21
ኤር. 6:22ኤር 1:14፤ 25:9
ኤር. 6:23ዕን 1:8
ኤር. 6:24ሕዝ 21:7
ኤር. 6:24ኤር 4:31
ኤር. 6:26ኤር 4:8
ኤር. 6:26ሰቆ 1:2, 16
ኤር. 6:26ኤር 15:8
ኤር. 6:28ኢሳ 30:1፤ 48:4፤ ኤር 5:23
ኤር. 6:28ኤር 9:4
ኤር. 6:29ኤር 9:7፤ ሕዝ 22:20
ኤር. 6:29ሕዝ 24:13
ኤር. 6:30ኤር 14:19፤ ሰቆ 5:22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኤርምያስ 6:1-30

ኤርምያስ

6 እናንተ የቢንያም ልጆች፣ ተሸሸጉ፤ ከኢየሩሳሌም ወጥታችሁ ሽሹ።

በተቆአ+ ቀንደ መለከት ንፉ፤+

በቤትሃኬሬም እሳት በማንደድ ምልክት አሳዩ!

ከሰሜን ጥፋት፣ ይኸውም ታላቅ መዓት እያንዣበበ ነውና።+

 2 የጽዮን ሴት ልጅ ያማረችና ቅምጥል ሴት ትመስላለች።+

 3 እረኞችና መንጎቻቸው ይመጣሉ።

በዙሪያዋም ድንኳኖቻቸውን ይተክሉባታል፤+

እያንዳንዳቸውም የሚጠብቋቸውን መንጎች ያሰማራሉ።+

 4 “በእሷ ላይ ጦርነት ለማወጅ ተዘጋጁ!*

ተነሱ፣ እኩለ ቀን ላይ ጥቃት እንሰንዝርባት!”

“ወዮልን፣ ቀኑ እየመሸ፣

የምሽቱም ጥላ እየረዘመ ነውና!”

 5 “ተነሱ፣ በሌሊት ጥቃት እንሰንዝርባት፤

የማይደፈሩትንም ማማዎቿን እንደምስስ።”+

 6 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦

“እንጨት ቁረጡ፤ በኢየሩሳሌም ዙሪያም የአፈር ቁልል ደልድሉ።+

ይህች ከተማ ተጠያቂ ልትሆን ይገባል፤

በውስጧ ከግፍ በቀር ምንም አይገኝም።+

 7 የውኃ ጉድጓድ ውኃውን እንደቀዘቀዘ እንደሚያቆይ፣

እሷም ክፋቷን እንዳለ ጠብቃ አቆይታለች።

ዓመፅና ጥፋት በውስጧ ይሰማል፤+

ሕመምና ደዌ ምንጊዜም በፊቴ ናቸው።

 8 ኢየሩሳሌም ሆይ፣ ተጸይፌሽ ከአንቺ እንዳልርቅ* ተጠንቀቂ፤+

ባድማና ሰው የማይኖርበት ምድር አደርግሻለሁ።”+

 9 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“የእስራኤልን ቀሪዎች በወይን ተክል ላይ እንደቀሩ የመጨረሻ የወይን ፍሬዎች ምንም ሳያስቀሩ ይቃርሟቸዋል።

ከወይን ተክሎች ላይ የወይን ፍሬዎች እንደሚለቅም ሰው በድጋሚ እጅህን ዘርጋ።”

10 “ለማን ልናገር? ማንን ላስጠንቅቅ?

ማንስ ይሰማል?

እነሆ፣ ጆሮዎቻቸው ስለተዘጉ* ማዳመጥ አይችሉም።+

እነሆ፣ የይሖዋን ቃል መሳለቂያ አድርገውታል፤+

ቃሉም ደስ አያሰኛቸውም።

11 በመሆኑም በይሖዋ ቁጣ ተሞልቻለሁ፤

በውስጤ አፍኜ ስለያዝኩት ዝያለሁ።”+

“በጎዳና ባለ ልጅ፣

ተሰብስበው ባሉ ወጣቶች ላይ አፍስሰው።+

ባልም ሆነ ሚስቱ፣

አረጋውያኑም ሆኑ ያረጁት* ይያዛሉ።+

12 ቤቶቻቸው፣ እርሻዎቻቸውና ሚስቶቻቸው

ለሌሎች ይሰጣሉ።+

እጄን በምድሪቱ ነዋሪዎች ላይ እዘረጋለሁና” ይላል ይሖዋ።

13 “ከትንሹ አንስቶ እስከ ትልቁ ድረስ እያንዳንዱ አግባብ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ይሯሯጣል፤+

ከነቢዩ አንስቶ እስከ ካህኑ ድረስ ሁሉም ያጭበረብራል።+

14 ሰላም ሳይኖር፣

‘ሰላም ነው! ሰላም ነው!’ እያሉ

የሕዝቤን ስብራት* ላይ ላዩን* ለመጠገን ይሞክራሉ።+

15 በፈጸሙት አስጸያፊ ተግባር ኀፍረት ተሰምቷቸዋል?

እነሱ እንደሆነ ጨርሶ ኀፍረት አይሰማቸውም!

ውርደት ምን ማለት እንደሆነ እንኳ አያውቁም!+

ስለዚህ ከወደቁት ጋር ይወድቃሉ።

እነሱን በምቀጣበት ጊዜ ይሰናከላሉ” ይላል ይሖዋ።

16 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“መስቀለኛ መንገዶቹ ላይ ቁሙና ተመልከቱ።

ስለ ጥንቶቹ ጎዳናዎች፣

መልካም የሆነው መንገድ የትኛው እንደሆነ ጠይቁ፤ በዚያም ሂዱ፤+

እረፍትም አግኙ።”*

እነሱ ግን “በዚያ አንሄድም” ይላሉ።+

17 “እኔም በእናንተ ላይ ጠባቂዎችን ሾምኩ፤+

ጠባቂዎቹም ‘የቀንደ መለከቱን ድምፅ በትኩረት አዳምጡ!’ አሉ”፤+

እነሱ ግን “አናዳምጥም” አሉ።+

18 “ስለዚህ እናንተ ብሔራት፣ ስሙ!

እናንተ ሰዎች ሆይ፣

ምን እንደሚደርስባቸው እወቁ።

19 ምድር ሆይ፣ ስሚ!

በእነዚህ ሰዎች ላይ የገዛ ውጥናቸውን ፍሬ፣

ጥፋትን አመጣባቸዋለሁ፤+

እነሱ ለቃሌ ምንም ትኩረት አልሰጡምና፤

ሕጌንም* አልተቀበሉም።”

20 “ነጭ ዕጣን ከሳባ፣

ጠጅ ሣር* ከሩቅ አገር ብታመጡልኝ ምን ይጠቅመኛል?

ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባችሁን አልቀበልም፤

መሥዋዕቶቻችሁም ደስ አያሰኙኝም።”+

21 ስለዚህ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“በዚህ ሕዝብ ፊት መሰናክል አስቀምጣለሁ፤

አባቶችም ሆኑ ልጆች፣

ጎረቤትም ሆነ ባልንጀራው

በአንድነት ይሰናከላሉ፤

ሁሉም ይጠፋሉ።”+

22 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“እነሆ፣ ከሰሜን ምድር አንድ ሕዝብ እየመጣ ነው፤

ከምድር ዳርቻም ታላቅ ብሔር ይነሳል።+

23 ቀስትና ጦር ይይዛሉ።

ጨካኝና ምሕረት የለሽ ናቸው።

ድምፃቸው እንደ ባሕር ያስተጋባል፤

ፈረሶችንም ይጋልባሉ።+

የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ ልክ እንደ ተዋጊ በአንቺ ላይ ይሰለፋሉ።”

24 ወሬውን ሰምተናል።

እጆቻችንም ዝለዋል፤+

በጭንቀት ተውጠናል፤

ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት ሥቃይ ቀስፎናል።*+

25 ወደ ውጭ አትውጡ፤

በመንገዱም ላይ አትዘዋወሩ፤

ጠላት ሰይፍ ታጥቋልና፤

በየቦታውም ሽብር ነግሦአል።

26 የሕዝቤ ሴት ልጅ ሆይ፣

ማቅ ልበሺ፤+ በአመድም ላይ ተንከባለዪ።

አንድ ልጁን እንዳጣ ሰው መራራ ለቅሶ አልቅሺ፤+

አጥፊው በእኛ ላይ በድንገት ይመጣልና።+

27 “አንተን* በሕዝቤ መካከል ብረትን እንደሚፈትን፣

በጥንቃቄም እንደሚመረምር ሰው አድርጌሃለሁ፤

አንተም ልብ በል፤ መንገዳቸውንም መርምር።

28 ሁሉም በጣም ግትር ናቸው፤+

እየዞሩ ስም ያጠፋሉ።+

እንደ መዳብና ብረት ናቸው፤

ሁሉም ምግባረ ብልሹዎች ናቸው።

29 ወናፎቹ በእሳት ተቃጠሉ።

ከእሳቱም የሚወጣው እርሳስ ነው።

አንጥረኛ በደንብ የሚያጣራው እንዲያው በከንቱ ነው፤+

መጥፎዎቹም ተለይተው አልወጡም።+

30 ሰዎች ‘የተጣለ ብር’ ብለው ይጠሯቸዋል፤

ይሖዋ ጥሏቸዋልና።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ