የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘሌዋውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • የኅብረት መሥዋዕት ተደርጎ የሚቀርብ መባ (1-17)

        • ስብ ወይም ደም አትብሉ (17)

ዘሌዋውያን 3:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሰላም መባ መሥዋዕት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 22:21፤ ዘኁ 6:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2000፣ ገጽ 15-16

ዘሌዋውያን 3:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 7:29-31
  • +ዘፀ 29:13፤ ዘሌ 7:23-25፤ 1ነገ 8:64

ዘሌዋውያን 3:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 7:1-4

ዘሌዋውያን 3:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያረጋጋ፤ የሚያበርድ።” ቃል በቃል “እረፍት የሚሰጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 6:12
  • +ዘሌ 4:29, 31

ዘሌዋውያን 3:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 6:13, 14

ዘሌዋውያን 3:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:22፤ ዘሌ 9:18-20፤ 2ዜና 7:7

ዘሌዋውያን 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 4:8, 9፤ 9:10

ዘሌዋውያን 3:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዳቦ።” እንደ አምላክ ድርሻ የሚቆጠረውን የኅብረት መሥዋዕት ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 4:31

ዘሌዋውያን 3:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 4:24, 26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2019፣ ገጽ 23

ዘሌዋውያን 3:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2019፣ ገጽ 23

ዘሌዋውያን 3:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያረጋጋ፤ የሚያበርድ።” ቃል በቃል “እረፍት የሚሰጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 7:23፤ 1ሳሙ 2:15-17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2019፣ ገጽ 23

ዘሌዋውያን 3:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 9:4፤ ዘሌ 17:10, 13፤ ዘዳ 12:23፤ ሥራ 15:20, 29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2008፣ ገጽ 32

    5/15/2004፣ ገጽ 22

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘሌ. 3:1ዘሌ 22:21፤ ዘኁ 6:13, 14
ዘሌ. 3:3ዘሌ 7:29-31
ዘሌ. 3:3ዘፀ 29:13፤ ዘሌ 7:23-25፤ 1ነገ 8:64
ዘሌ. 3:4ዘሌ 7:1-4
ዘሌ. 3:5ዘሌ 6:12
ዘሌ. 3:5ዘሌ 4:29, 31
ዘሌ. 3:6ዘኁ 6:13, 14
ዘሌ. 3:9ዘፀ 29:22፤ ዘሌ 9:18-20፤ 2ዜና 7:7
ዘሌ. 3:10ዘሌ 4:8, 9፤ 9:10
ዘሌ. 3:11ዘሌ 4:31
ዘሌ. 3:14ዘሌ 4:24, 26
ዘሌ. 3:16ዘሌ 7:23፤ 1ሳሙ 2:15-17
ዘሌ. 3:17ዘፍ 9:4፤ ዘሌ 17:10, 13፤ ዘዳ 12:23፤ ሥራ 15:20, 29
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘሌዋውያን 3:1-17

ዘሌዋውያን

3 “‘አንድ ሰው የሚያቀርበው መባ የኅብረት መሥዋዕት*+ ቢሆንና ከከብቶች መካከል ወስዶ የሚያቀርብ ከሆነ እንስሳው ተባዕትም ሆነ እንስት እንከን የሌለበትን በይሖዋ ፊት ማቅረብ ይኖርበታል። 2 እሱም መባ አድርጎ በሚያቀርበው እንስሳ ራስ ላይ እጁን ይጭናል፤ እንስሳውም በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ላይ ይታረዳል፤ ካህናት የሆኑት የአሮን ወንዶች ልጆችም ደሙን በመሠዊያው ጎኖች ሁሉ ላይ ይረጩታል። 3 እሱም ከኅብረት መሥዋዕቱ ላይ የተወሰነውን ለይሖዋ በእሳት የሚቃጠል መባ አድርጎ ያቀርበዋል፤+ ይኸውም አንጀቱን የሸፈነውን ስብ፣+ በአንጀቱ ዙሪያ ያለውን ስብ በሙሉ፣ 4 ሁለቱን ኩላሊቶችና በእነሱ ላይ ማለትም በሽንጡ አካባቢ ያለውን ስብ ያቀርባል። በጉበቱ ላይ ያለውንም ሞራ ከኩላሊቶቹ ጋር አብሮ ያነሳዋል።+ 5 የአሮን ወንዶች ልጆችም በመሠዊያው ላይ ይኸውም በእሳቱ ላይ ባለው እንጨት ላይ በሚገኘው የሚቃጠል መባ ላይ ያጨሱታል፤+ ይህም ይሖዋን ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ ያለው በእሳት የሚቀርብ መባ ነው።+

6 “‘ለይሖዋ የኅብረት መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርበው መባ ከመንጋው መካከል የተወሰደ ከሆነ እንስሳው ተባዕትም ሆነ እንስት እንከን የሌለበትን ያቀርባል።+ 7 የበግ ጠቦት መባ አድርጎ የሚያቀርብ ከሆነ ይሖዋ ፊት ያቀርበዋል። 8 እሱም መባ አድርጎ በሚያቀርበው እንስሳ ራስ ላይ እጁን ይጭናል፤ እንስሳውም በመገናኛ ድንኳኑ ፊት ለፊት ይታረዳል። የአሮን ወንዶች ልጆችም ደሙን በመሠዊያው ጎኖች ሁሉ ላይ ይረጩታል። 9 ከኅብረት መሥዋዕቱ ላይም ስቡን ለይሖዋ በእሳት የሚቃጠል መባ አድርጎ ያቀርባል።+ ከጀርባ አጥንቱ አጠገብ ያለውን ላት በሙሉ፣ አንጀቱን የሸፈነውን ስብ፣ በአንጀቱ ዙሪያ ያለውን ስብ በሙሉ ያነሳዋል፤ 10 ደግሞም ሁለቱን ኩላሊቶችና በእነሱ ላይ ማለትም በሽንጡ አካባቢ ያለውን ስብ ያነሳዋል። በጉበቱ ላይ ያለውንም ሞራ ከኩላሊቶቹ ጋር አብሮ ያነሳል።+ 11 ካህኑም እንደ ምግብ* ይኸውም ለይሖዋ በእሳት እንደሚቀርብ መባ አድርጎ በመሠዊያው ላይ ያጨሰዋል።+

12 “‘ፍየል መባ አድርጎ የሚያቀርብ ከሆነ ይሖዋ ፊት ያቀርበዋል። 13 እጁንም በራሱ ላይ ይጭንበታል፤ በመገናኛ ድንኳኑም ፊት ይታረዳል፤ የአሮን ወንዶች ልጆችም ደሙን በመሠዊያው ጎኖች ሁሉ ላይ ይርጩት። 14 ለይሖዋ በእሳት የሚቃጠል መባ አድርጎ የሚያቀርበውም እነዚህን ነው፦ አንጀቱን የሸፈነውን ስብ፣ በአንጀቱ ዙሪያ ያለውን ስብ በሙሉ፣+ 15 ሁለቱን ኩላሊቶችና በእነሱ ላይ ማለትም በሽንጡ አካባቢ ያለውን ስብ ያቀርባል። በጉበቱ ላይ ያለውንም ሞራ ከኩላሊቶቹ ጋር አብሮ ያነሳል። 16 ካህኑም እንደ ምግብ ይኸውም ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ እንዳለው በእሳት የሚቀርብ መባ አድርጎ በመሠዊያው ላይ ያጨሳቸዋል። ስቡ ሁሉ የይሖዋ ነው።+

17 “‘ስብም ሆነ ደም+ ፈጽሞ አትብሉ። ይህም በምትኖሩበት ስፍራ ሁሉ ለእናንተም ሆነ ለትውልዶቻችሁ ዘላቂ ደንብ ነው።’”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ