የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 38
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሕዝቅያስ ከሕመሙ አገገመ (1-22)

        • የምስጋና መዝሙር (10-20)

ኢሳይያስ 38:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 32:24
  • +2ነገ 19:20፤ ኢሳ 1:1
  • +2ነገ 20:1-3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 394

ኢሳይያስ 38:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 394

ኢሳይያስ 38:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 31:20, 21
  • +ነህ 13:22፤ መዝ 20:1-3፤ ዕብ 6:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 394

ኢሳይያስ 38:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በቀኖችህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 20:4-6
  • +ምሳሌ 15:29፤ 1ዮሐ 5:14
  • +መዝ 39:12፤ 56:8
  • +ዘዳ 32:39፤ 1ሳሙ 2:6

ኢሳይያስ 38:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 32:22

ኢሳይያስ 38:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 20:8-11

ኢሳይያስ 38:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እነዚህ ደረጃዎች በፀሐይ ጥላ አማካኝነት ሰዓትን ለመቁጠር ያገለግሉ የነበረ ይመስላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 10:12, 13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2007፣ ገጽ 8-9

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 394-395

ኢሳይያስ 38:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያጠናቀረው።”

ኢሳይያስ 38:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

ኢሳይያስ 38:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 6:5፤ መክ 9:5

ኢሳይያስ 38:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 146:4፤ መክ 8:8
  • +ኢዮብ 17:1

ኢሳይያስ 38:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 39:10

ኢሳይያስ 38:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ቁርዬ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ቃል በቃል “ዋስ ሁነኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 102:7
  • +ኢሳ 59:11
  • +መዝ 39:7
  • +መዝ 39:12፤ 119:82, 123

ኢሳይያስ 38:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከነፍሴ ምሬት።”

  • *

    ወይም “በዝግታ።”

ኢሳይያስ 38:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የአምላክን ቃልና ተግባር ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 2:6፤ ኢዮብ 33:28፤ መዝ 71:20

ኢሳይያስ 38:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለነፍሴ።”

  • *

    ወይም “ኃጢአቴን ሁሉ ከእይታህ አስወገድክ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 30:3፤ 86:13፤ ዮናስ 2:6
  • +ኢሳ 43:25፤ ሚክ 7:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 264

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2003፣ ገጽ 18

ኢሳይያስ 38:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 30:9
  • +መዝ 6:5፤ 115:17
  • +መክ 9:5, 10

ኢሳይያስ 38:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 18:19፤ ዘዳ 4:9፤ ኢያሱ 4:21-24

ኢሳይያስ 38:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 20:5፤ መዝ 84:2
  • +መዝ 30:11, 12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 396

ኢሳይያስ 38:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 20:7

ኢሳይያስ 38:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 20:8

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 38:12ዜና 32:24
ኢሳ. 38:12ነገ 19:20፤ ኢሳ 1:1
ኢሳ. 38:12ነገ 20:1-3
ኢሳ. 38:32ዜና 31:20, 21
ኢሳ. 38:3ነህ 13:22፤ መዝ 20:1-3፤ ዕብ 6:10
ኢሳ. 38:52ነገ 20:4-6
ኢሳ. 38:5ምሳሌ 15:29፤ 1ዮሐ 5:14
ኢሳ. 38:5መዝ 39:12፤ 56:8
ኢሳ. 38:5ዘዳ 32:39፤ 1ሳሙ 2:6
ኢሳ. 38:62ዜና 32:22
ኢሳ. 38:72ነገ 20:8-11
ኢሳ. 38:8ኢያሱ 10:12, 13
ኢሳ. 38:11መዝ 6:5፤ መክ 9:5
ኢሳ. 38:12መዝ 146:4፤ መክ 8:8
ኢሳ. 38:12ኢዮብ 17:1
ኢሳ. 38:13መዝ 39:10
ኢሳ. 38:14መዝ 102:7
ኢሳ. 38:14ኢሳ 59:11
ኢሳ. 38:14መዝ 39:7
ኢሳ. 38:14መዝ 39:12፤ 119:82, 123
ኢሳ. 38:161ሳሙ 2:6፤ ኢዮብ 33:28፤ መዝ 71:20
ኢሳ. 38:17መዝ 30:3፤ 86:13፤ ዮናስ 2:6
ኢሳ. 38:17ኢሳ 43:25፤ ሚክ 7:18
ኢሳ. 38:18መዝ 30:9
ኢሳ. 38:18መዝ 6:5፤ 115:17
ኢሳ. 38:18መክ 9:5, 10
ኢሳ. 38:19ዘፍ 18:19፤ ዘዳ 4:9፤ ኢያሱ 4:21-24
ኢሳ. 38:202ነገ 20:5፤ መዝ 84:2
ኢሳ. 38:20መዝ 30:11, 12
ኢሳ. 38:212ነገ 20:7
ኢሳ. 38:222ነገ 20:8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 38:1-22

ኢሳይያስ

38 በዚያ ጊዜ ሕዝቅያስ በጠና ታሞ ሞት አፋፍ ደርሶ ነበር።+ የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስ+ መጥቶ እንዲህ አለው፦ “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ከሕመምህ አትድንም፤ መሞትህ ስለማይቀር ለቤተሰብህ መመሪያ ስጥ።’”+ 2 በዚህ ጊዜ ሕዝቅያስ ፊቱን ወደ ግድግዳው አዙሮ ወደ ይሖዋ መጸለይ ጀመረ፦ 3 “እባክህ ይሖዋ ሆይ፣ በታማኝነትና በሙሉ ልብ+ በፊትህ እንዴት እንደተመላለስኩ እንዲሁም በዓይኖችህ ፊት መልካም የሆነውን ነገር እንዳደረግኩ እንድታስታውስ አጥብቄ እለምንሃለሁ።”+ ሕዝቅያስም ምርር ብሎ አለቀሰ።

4 ከዚያም የይሖዋ ቃል እንዲህ ሲል ወደ ኢሳይያስ መጣ፦ 5 “ተመልሰህ ሄደህ ሕዝቅያስን እንዲህ በለው፦+ ‘የአባትህ የዳዊት አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ጸሎትህን ሰምቻለሁ።+ እንባህንም አይቻለሁ።+ እነሆ በዕድሜህ* ላይ 15 ዓመት እጨምርልሃለሁ፤+ 6 አንተንና ይህችን ከተማ ከአሦር ንጉሥ እጅ እታደጋለሁ፤ ከተማዋንም እጠብቃታለሁ።+ 7 ይሖዋ የተናገረውን ቃል እንደሚፈጽም የሚያሳየው ይሖዋ የሰጠህ ምልክት ይህ ነው፦+ 8 በአካዝ ደረጃ* ላይ ወደ ታች የወረደውን የፀሐይ ጥላ ወደ ኋላ አሥር ደረጃ እንዲመለስ አደርገዋለሁ።”’”+ በመሆኑም ወደ ታች ወርዶ የነበረው የፀሐይ ጥላ አሥር ደረጃ ወደ ኋላ ተመለሰ።

9 የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስ ከሕመሙ ከዳነ በኋላ የጻፈው* ጽሑፍ፦

10 እኔ “በዕድሜዬ አጋማሽ ላይ

ወደ መቃብር* በሮች እገባለሁ።

ቀሪውን የሕይወት ዘመኔን እነፈጋለሁ” አልኩ።

11 እንዲህም አልኩ፦ “በሕያዋን ምድር ያህን፣* አዎ ያህን አላይም።

ሁሉም ነገር ከሕልውና ውጭ በሆነበት ስፍራ ከሚኖሩት ጋር በምሆንበት ጊዜ

የሰው ልጆችን አልመለከትም።+

12 መኖሪያዬ ልክ እንደ እረኛ ድንኳን

ተነቅሎ ተወስዶብኛል።+

ሕይወቴን እንደ ሸማኔ ጠቀለልኩ፤

ተሠርቶ ያለቀ ጨርቅ ከሽመና መሣሪያው ላይ እንደሚቆረጥ እኔንም ይቆርጠኛል።

ከማለዳ አንስቶ እስከ ምሽት ድረስ ትጨርሰኛለህ።+

13 እስከ ጠዋት ድረስ ራሴን አረጋጋለሁ።

አጥንቶቼን ሁሉ እንደ አንበሳ ይሰባብራል፤

ከማለዳ አንስቶ እስከ ምሽት ድረስ ትጨርሰኛለህ።+

14 እንደ ወንጭፊት ወይም እንደ ጭሪ* እጮኻለሁ፤+

እንደ ርግብ አልጎመጉማለሁ።+

ወደ ላይ ከመመልከቴ የተነሳ ዓይኖቼ ፈዘዙ፦+

‘ይሖዋ ሆይ፣ እጅግ ተጨንቄአለሁ፤

ድጋፍ ሁነኝ!’*+

15 እንግዲህ ምን ማለት እችላለሁ?

እሱ አናግሮኛል፤ ምላሽም ሰጥቷል።

ከደረሰብኝ አስከፊ ጭንቀት* የተነሳ

በሕይወት ዘመኔ ሁሉ በትሕትና* እመላለሳለሁ።

16 ‘ይሖዋ ሆይ፣ ሁሉም ሰው በእነዚህ ነገሮች* በሕይወት ይኖራል፤

በእነሱም የእኔ መንፈስ በሕይወት ይኖራል።

አንተ ጤናዬን ትመልስልኛለህ፤ በሕይወትም ታኖረኛለህ።+

17 እነሆ፣ ሰላም ከማግኘት ይልቅ በጣም ተመርሬ ነበር፤

አንተ ግን ለእኔ* ካለህ ፍቅር የተነሳ፣

ከጥፋት ጉድጓድ ጠበቅከኝ።+

ኃጢአቴን ሁሉ ወደ ኋላህ ጣልክ።*+

18 መቃብር* ከፍ ከፍ ሊያደርግህ አይችልምና፤+

ሞትም ሊያወድስህ አይችልም።+

ወደ ጉድጓድ የሚወርዱ በታማኝነትህ ተስፋ ሊያደርጉ አይችሉም።+

19 እኔ ዛሬ እንደማደርገው፣

አንተን ሊያወድስ የሚችለው ሕያው፣ አዎ ሕያው የሆነ ሰው ነው።

አባት ለልጆቹ ስለ አንተ ታማኝነት እውቀት ሊያካፍላቸው ይችላል።+

20 ይሖዋ ሆይ፣ አድነኝ፤

በሕይወታችን ዘመን ሁሉ በይሖዋ ቤት፣+

በባለ አውታር መሣሪያዎች መዝሙሮቼን እንዘምራለን።’”+

21 ከዚያም ኢሳይያስ “ሕመሙ እንዲሻለው የደረቀ የበለስ ጥፍጥፍ አምጡና እባጩ ላይ አድርጉለት” አለ።+ 22 ሕዝቅያስ “ወደ ይሖዋ ቤት እንደምወጣ ማወቅ የምችልበት ምልክት ምንድን ነው?” ብሎ ነበር።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ