የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፍጥረት የመጽሐፉ ይዘት

      • ከአዳም እስከ ኖኅ (1-32)

        • አዳም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ (4)

        • ሄኖክ ከአምላክ ጋር ሄደ (21-24)

ዘፍጥረት 5:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:26፤ ያዕ 3:9

ዘፍጥረት 5:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አዳም፤ የሰው ዘር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:27፤ ማር 10:6
  • +ዘፍ 2:23፤ ኢሳ 45:12፤ ማቴ 19:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 1/2020፣ ገጽ 2

ዘፍጥረት 5:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 4:25

ዘፍጥረት 5:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ማመራመር፣ ገጽ 252-253, 301

ዘፍጥረት 5:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 2:17፤ 3:19፤ ሮም 6:23፤ 1ቆሮ 15:22

ዘፍጥረት 5:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 4:26፤ ሉቃስ 3:23, 38

ዘፍጥረት 5:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 3:23, 37

ዘፍጥረት 5:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 3:23, 37

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2002፣ ገጽ 5-6

ዘፍጥረት 5:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ይሁዳ 14

ዘፍጥረት 5:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 3:23, 37

ዘፍጥረት 5:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከአምላክ።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 1 2017፣ ገጽ 10-11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2005፣ ገጽ 15-17

    5/1/2003፣ ገጽ 29

ዘፍጥረት 5:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 1 2017፣ ገጽ 10

ዘፍጥረት 5:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 6:9፤ ዘዳ 8:6፤ 13:4፤ 3ዮሐ 4፤ ይሁዳ 14, 15
  • +ዮሐ 3:13፤ ዕብ 11:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 1 2017፣ ገጽ 12-13

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2006፣ ገጽ 19

    9/1/2005፣ ገጽ 15

    1/1/2004፣ ገጽ 29

    9/15/2001፣ ገጽ 31

    6/1/1998፣ ገጽ 9

    1/15/1997፣ ገጽ 30-31

ዘፍጥረት 5:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 3:23, 36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 1 2017፣ ገጽ 11

ዘፍጥረት 5:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እፎይታ ያስገኝልናል።”

  • *

    “እረፍት፤ ማጽናኛ” የሚል ትርጉም ሳይኖረው አይቀርም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 3:17
  • +ዘፍ 7:1፤ ሕዝ 14:14፤ ማቴ 24:37፤ ዕብ 11:7፤ 1ጴጥ 3:20፤ 2ጴጥ 2:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2017፣ ገጽ 8

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2013፣ ገጽ 14

    2/1/2009፣ ገጽ 13

    11/15/2001፣ ገጽ 29

    11/1/1996፣ ገጽ 8

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 19

ዘፍጥረት 5:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:21፤ 11:10፤ ሉቃስ 3:23, 36
  • +ዘፍ 6:10፤ 10:6
  • +ዘፍ 10:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2012፣ ገጽ 23

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፍ. 5:1ዘፍ 1:26፤ ያዕ 3:9
ዘፍ. 5:2ዘፍ 1:27፤ ማር 10:6
ዘፍ. 5:2ዘፍ 2:23፤ ኢሳ 45:12፤ ማቴ 19:4
ዘፍ. 5:3ዘፍ 4:25
ዘፍ. 5:5ዘፍ 2:17፤ 3:19፤ ሮም 6:23፤ 1ቆሮ 15:22
ዘፍ. 5:6ዘፍ 4:26፤ ሉቃስ 3:23, 38
ዘፍ. 5:12ሉቃስ 3:23, 37
ዘፍ. 5:15ሉቃስ 3:23, 37
ዘፍ. 5:18ይሁዳ 14
ዘፍ. 5:21ሉቃስ 3:23, 37
ዘፍ. 5:24ዘፍ 6:9፤ ዘዳ 8:6፤ 13:4፤ 3ዮሐ 4፤ ይሁዳ 14, 15
ዘፍ. 5:24ዮሐ 3:13፤ ዕብ 11:5
ዘፍ. 5:25ሉቃስ 3:23, 36
ዘፍ. 5:29ዘፍ 3:17
ዘፍ. 5:29ዘፍ 7:1፤ ሕዝ 14:14፤ ማቴ 24:37፤ ዕብ 11:7፤ 1ጴጥ 3:20፤ 2ጴጥ 2:5
ዘፍ. 5:32ዘፍ 10:21፤ 11:10፤ ሉቃስ 3:23, 36
ዘፍ. 5:32ዘፍ 6:10፤ 10:6
ዘፍ. 5:32ዘፍ 10:2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፍጥረት 5:1-32

ዘፍጥረት

5 የአዳምን ታሪክ የያዘው መጽሐፍ ይህ ነው። አምላክ አዳምን በፈጠረበት ቀን፣ በአምላክ አምሳል ሠራው።+ 2 ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።+ በተፈጠሩበትም+ ቀን ባረካቸው፤ እንዲሁም ሰው* ብሎ ጠራቸው።

3 አዳም 130 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም እሱን የሚመስል ወንድ ልጅ በራሱ አምሳያ ወለደ፤ ስሙንም ሴት+ አለው። 4 አዳም ሴትን ከወለደ በኋላ 800 ዓመት ኖረ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። 5 ስለዚህ አዳም በአጠቃላይ 930 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሞተ።+

6 ሴት 105 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሄኖስን+ ወለደ። 7 ሴትም ሄኖስን ከወለደ በኋላ 807 ዓመት ኖረ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። 8 ስለዚህ ሴት በአጠቃላይ 912 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሞተ።

9 ሄኖስ 90 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ቃይናንን ወለደ። 10 ሄኖስም ቃይናንን ከወለደ በኋላ 815 ዓመት ኖረ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። 11 ስለዚህ ሄኖስ በአጠቃላይ 905 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሞተ።

12 ቃይናን 70 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም መላልኤልን+ ወለደ። 13 ቃይናንም መላልኤልን ከወለደ በኋላ 840 ዓመት ኖረ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። 14 ስለዚህ ቃይናን በአጠቃላይ 910 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሞተ።

15 መላልኤል 65 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ያሬድን+ ወለደ። 16 መላልኤልም ያሬድን ከወለደ በኋላ 830 ዓመት ኖረ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። 17 ስለዚህ መላልኤል በአጠቃላይ 895 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሞተ።

18 ያሬድ 162 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሄኖክን+ ወለደ። 19 ያሬድም ሄኖክን ከወለደ በኋላ 800 ዓመት ኖረ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። 20 ስለዚህ ያሬድ በአጠቃላይ 962 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሞተ።

21 ሄኖክ 65 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ማቱሳላን+ ወለደ። 22 ሄኖክ ማቱሳላን ከወለደ በኋላ ለ300 ዓመት ከእውነተኛው አምላክ* ጋር መሄዱን ቀጠለ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። 23 ስለዚህ ሄኖክ በአጠቃላይ 365 ዓመት ኖረ። 24 ሄኖክ ከእውነተኛው አምላክ ጋር መሄዱን ቀጠለ።+ አምላክ ስለወሰደውም ከዚያ በኋላ አልተገኘም።+

25 ማቱሳላ 187 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ላሜህን+ ወለደ። 26 ማቱሳላም ላሜህን ከወለደ በኋላ 782 ዓመት ኖረ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። 27 ስለዚህ ማቱሳላ በአጠቃላይ 969 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሞተ።

28 ላሜህ 182 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ወንድ ልጅ ወለደ። 29 እሱም “ይህ ልጅ፣ ይሖዋ በረገማት ምድር+ የተነሳ ከምንለፋው ልፋትና ከምንደክመው ድካም በማሳረፍ ያጽናናናል”* በማለት ስሙን ኖኅ*+ ብሎ ጠራው። 30 ላሜህም ኖኅን ከወለደ በኋላ 595 ዓመት ኖረ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። 31 ስለዚህ ላሜህ በአጠቃላይ 777 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሞተ።

32 ኖኅ 500 ዓመት ከሆነው በኋላ ሴምን፣+ ካምንና+ ያፌትን+ ወለደ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ