የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 124
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • “ይሖዋ ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ”

        • ከተሰበረ ወጥመድ ማምለጥ (7)

        • “የይሖዋ ስም ረዳታችን ነው” (8)

መዝሙር 124:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 46:7፤ ሮም 8:31፤ ዕብ 13:6

መዝሙር 124:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 54:4፤ 118:6
  • +መዝ 3:1፤ 22:16

መዝሙር 124:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 56:1
  • +መዝ 27:2

መዝሙር 124:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችንን ጎርፍ ባጥለቀለቃት ነበር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:4

መዝሙር 124:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችንን በዋጣት ነበር።”

መዝሙር 124:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችን ከአዳኝ ወጥመድ እንዳመለጠች ወፍ ነች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 23:26-28፤ 2ሳሙ 17:21, 22
  • +መዝ 25:15፤ 91:3

መዝሙር 124:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 18:10

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 124:1መዝ 46:7፤ ሮም 8:31፤ ዕብ 13:6
መዝ. 124:2መዝ 54:4፤ 118:6
መዝ. 124:2መዝ 3:1፤ 22:16
መዝ. 124:3መዝ 56:1
መዝ. 124:3መዝ 27:2
መዝ. 124:4መዝ 18:4
መዝ. 124:71ሳሙ 23:26-28፤ 2ሳሙ 17:21, 22
መዝ. 124:7መዝ 25:15፤ 91:3
መዝ. 124:8ምሳሌ 18:10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 124:1-8

መዝሙር

ወደ ላይ የመውጣት መዝሙር። የዳዊት መዝሙር።

124 “ይሖዋ ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣”+

እስራኤል እንዲህ ይበል፦

 2 “ይሖዋ ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣+

ሰዎች እኛን ለማጥቃት በተነሱ ጊዜ፣+

 3 ቁጣቸው በእኛ ላይ በነደደ ጊዜ፣+

በሕይወት ሳለን በዋጡን ነበር።+

 4 በዚያን ጊዜ ውኃ ጠራርጎ በወሰደን፣

ጎርፍም ባጥለቀለቀን ነበር።*+

 5 ኃይለኛ ውኃ በዋጠን ነበር።*

 6 ለጥርሳቸው ሲሳይ እንድንሆን አሳልፎ ስላልሰጠን

ይሖዋ ይወደስ።

 7 ከአዳኝ ወጥመድ

እንዳመለጠች ወፍ ነን፤*+

ወጥመዱ ተሰበረ፤

እኛም አመለጥን።+

 8 ሰማይንና ምድርን የሠራው

የይሖዋ ስም ረዳታችን ነው።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ