የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 45
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የተቀባው ንጉሥ ጋብቻ

        • ጸጋ የተላበሱ ቃላት (2)

        • “አምላክ ለዘላለም ዙፋንህ ነው” (6)

        • ንጉሡ በሙሽራዋ ውበት ተማርኳል (11)

        • ወንዶች ልጆች በምድር ሁሉ ላይ መኳንንት ይሆናሉ (16)

መዝሙር 45:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:19

መዝሙር 45:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሥራዎቼ።”

  • *

    ወይም “ጸሐፊ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:6
  • +2ሳሙ 23:2፤ ዕዝራ 7:6
  • +ኢሳ 8:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 3-4

መዝሙር 45:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 7:46
  • +መዝ 72:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 4

    8/15/2002፣ ገጽ 12

መዝሙር 45:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 9:6
  • +ራእይ 1:16፤ 19:15
  • +ዕብ 1:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 5

መዝሙር 45:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስኬት ለማግኘት።”

  • *

    ቃል በቃል “ያስተምርሃል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 6:2
  • +ራእይ 19:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2023፣ ገጽ 3-4

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 5-7

    11/15/2012፣ ገጽ 14

መዝሙር 45:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:9፤ 2ተሰ 1:7, 8
  • +ራእይ 17:14፤ 19:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 7

መዝሙር 45:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የፍትሕ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:29, 36
  • +ኢሳ 11:4፤ ኤር 33:15፤ ዕብ 1:8, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 5

    ራእይ፣ ገጽ 227

    ማመራመር፣ ገጽ 422-423

መዝሙር 45:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 7:26
  • +ማቴ 7:23
  • +መዝ 21:6
  • +ኢሳ 61:1፤ ሥራ 10:38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 58-59

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 4-5

መዝሙር 45:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ሽቶ ለመሥራት የሚያገለግል ጥሩ መዓዛ ያለው ንጥረ ነገር የሚገኝበትን ዛፍ ያመለክታል።

  • *

    ወይም “የሙዚቃ መሣሪያዎች።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 9

    2/1/2014፣ ገጽ 10

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1634

መዝሙር 45:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ንግሥቲቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 9

መዝሙር 45:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 9

መዝሙር 45:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 9

መዝሙር 45:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 11

መዝሙር 45:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ተውባ ውስጥ ተቀምጣለች።”

  • *

    ቃል በቃል “ወርቀ ዘቦ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 9-10

    6/1/2006፣ ገጽ 8

መዝሙር 45:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በጥልፍ ሥራ የተዋበ ቀሚሷን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 10, 11-12

    6/1/2006፣ ገጽ 8

መዝሙር 45:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2006፣ ገጽ 8

መዝሙር 45:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 32:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 12

    6/1/2006፣ ገጽ 9

    3/1/1999፣ ገጽ 17

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 167-168

መዝሙር 45:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 72:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 12

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 45:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ2ዜና 20:19
መዝ. 45:1መዝ 2:6
መዝ. 45:12ሳሙ 23:2፤ ዕዝራ 7:6
መዝ. 45:1ኢሳ 8:1
መዝ. 45:2ዮሐ 7:46
መዝ. 45:2መዝ 72:17
መዝ. 45:3ኢሳ 9:6
መዝ. 45:3ራእይ 1:16፤ 19:15
መዝ. 45:3ዕብ 1:3
መዝ. 45:4ራእይ 6:2
መዝ. 45:4ራእይ 19:11
መዝ. 45:5መዝ 2:9፤ 2ተሰ 1:7, 8
መዝ. 45:5ራእይ 17:14፤ 19:19
መዝ. 45:6መዝ 89:29, 36
መዝ. 45:6ኢሳ 11:4፤ ኤር 33:15፤ ዕብ 1:8, 9
መዝ. 45:7ዕብ 7:26
መዝ. 45:7ማቴ 7:23
መዝ. 45:7መዝ 21:6
መዝ. 45:7ኢሳ 61:1፤ ሥራ 10:38
መዝ. 45:9ኢሳ 13:12
መዝ. 45:16ኢሳ 32:1
መዝ. 45:17መዝ 72:17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 45:1-17

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ “በአበቦች” የሚዘመር። የቆሬ ልጆች።+ ማስኪል።* የፍቅር መዝሙር።

45 መልካም የሆነ ነገር ልቤን አነሳስቶታል።

“መዝሙሬ* ስለ አንድ ንጉሥ ነው”+ እላለሁ።

አንደበቴ የተዋጣለት ገልባጭ *+ እንደሚጠቀምበት ብዕር+ ይሁን።

 2 አንተ ከሰው ልጆች ሁሉ ይልቅ ውብ ነህ።

ከከንፈሮችህ ጸጋ የተላበሱ ቃላት ይፈስሳሉ።+

አምላክ ለዘላለም የባረከህ ለዚህ ነው።+

 3 ኃያል ሆይ፣+ ሰይፍህን+ በጎንህ ታጠቅ፤

ክብርህንና ግርማህንም+ ተጎናጸፍ።

 4 በግርማህም ድል ለመቀዳጀት* ገስግስ፤+

ፈረስህን እየጋለብክ ለእውነት፣ ለትሕትናና ለጽድቅ ተዋጋ፤+

ቀኝ እጅህም የሚያስፈሩ ተግባሮችን ያከናውናል።*

 5 ፍላጻዎችህ የሾሉ ናቸው፤ ሰዎችን በፊትህ ይረፈርፋሉ፤+

የንጉሡን ጠላቶች ልብ ይወጋሉ።+

 6 አምላክ ለዘላለም ዙፋንህ ነው፤+

የመንግሥትህ በትር የቅንነት* በትረ መንግሥት ነው።+

 7 ጽድቅን ወደድክ፤+ ክፋትን ጠላህ።+

ስለዚህ አምላክ ይኸውም አምላክህ ከባልንጀሮችህ ይበልጥ በደስታ ዘይት+ ቀባህ።+

 8 ልብሶችህ ሁሉ የከርቤ፣ የእሬትና* የብርጉድ መዓዛ አላቸው፤

በዝሆን ጥርስ ካጌጠው ታላቅ ቤተ መንግሥት የሚወጣው የባለ አውታር መሣሪያዎች* ድምፅ ያስደስትሃል።

 9 ከተከበሩት እመቤቶችህ መካከል የነገሥታት ልጆች ይገኛሉ።

እቴጌይቱ* በኦፊር ወርቅ+ አጊጣ በቀኝህ ቆማለች።

10 ልጄ ሆይ፣ አዳምጪ፣ ልብ በዪ፣ ጆሮሽንም አዘንብዪ፤

ሕዝብሽንና የአባትሽን ቤት እርሺ።

11 ንጉሡም በውበትሽ ተማርኳል፤

እሱ ጌታሽ ነውና፣

እጅ ንሺው።

12 የጢሮስ ሴት ልጅ ስጦታ ይዛ ትመጣለች፤

እጅግ ባለጸጋ የሆኑትም በአንቺ ዘንድ ሞገስ ለማግኘት ጥረት ያደርጋሉ።

13 የንጉሡ ሴት ልጅ እጅግ ተውባ በቤተ መንግሥቱ ውስጥ ተቀምጣለች፤*

ልብሷ በወርቅ ያጌጠ* ነው።

14 ያጌጠ ልብሷን* ለብሳ ወደ ንጉሡ ትወሰዳለች።

ወዳጆቿ የሆኑ ደናግል አጃቢዎቿን ወደ ፊትህ ያቀርቧቸዋል።

15 በደስታና በሐሴት ይመሯቸዋል፤

ወደ ንጉሡ ቤተ መንግሥት ይገባሉ።

16 በአባቶችህ ፋንታ ወንዶች ልጆችህ ይተካሉ።

በምድር ሁሉ ላይ መኳንንት አድርገህ ትሾማቸዋለህ።+

17 ለሚመጡት ትውልዶች ሁሉ ስምህን አሳውቃለሁ።+

በመሆኑም ሕዝቦች ለዘላለም ያወድሱሃል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ