መዝሙር 117 ብሔራት ሁሉ፣ ይሖዋን አወድሱት፤+ሕዝቦች* ሁሉ፣ ከፍ ከፍ አድርጉት።+ 2 ለእኛ ያሳየው ታማኝ ፍቅር ታላቅ ነውና፤+የይሖዋ ታማኝነት+ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+ ያህን አወድሱ!*+