የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማርቆስ 13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ማርቆስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የሥርዓቱ መደምደሚያ (1-37)

        • ጦርነት፣ የምድር ነውጥ፣ የምግብ እጥረት (8)

        • ምሥራቹ ይሰበካል (10)

        • ታላቅ መከራ (19)

        • የሰው ልጅ መምጣት (26)

        • የበለስ ዛፍ ምሳሌ (28-31)

        • “ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ” (32-37)

ማርቆስ 13:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:1፤ ሉቃስ 21:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 255

    ንቁ!፣

    9/2009፣ ገጽ 26

ማርቆስ 13:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:31፤ ማቴ 24:2፤ ሉቃስ 19:44

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2007፣ ገጽ 8-11

    4/1/1997፣ ገጽ 5-6

ማርቆስ 13:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 257

ማርቆስ 13:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:3፤ ሉቃስ 21:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 257

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1999፣ ገጽ 8-9

    4/1/1997፣ ገጽ 5-6

ማርቆስ 13:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:4, 5፤ ሉቃስ 21:8

ማርቆስ 13:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:6፤ ሉቃስ 21:9

ማርቆስ 13:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 6:4
  • +ማቴ 24:7፤ ሉቃስ 21:10, 11፤ ራእይ 6:6, 8
  • +ማቴ 24:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2011፣ ገጽ 5

    3/15/2008፣ ገጽ 12

ማርቆስ 13:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 4:15
  • +ማቴ 10:17፤ ዮሐ 16:2
  • +ማቴ 24:9፤ 2ጢሞ 3:12፤ ራእይ 2:10

ማርቆስ 13:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:14፤ ሮም 10:18፤ ራእይ 14:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 54

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    1/2002፣ ገጽ 1

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1995፣ ገጽ 17-18

    8/15/1994፣ ገጽ 11-15

ማርቆስ 13:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 4:12፤ ማቴ 10:19, 20፤ ሉቃስ 12:11, 12፤ ሥራ 4:8፤ 6:9, 10

ማርቆስ 13:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 7:6፤ ማቴ 10:21፤ ሉቃስ 21:16፤ 2ጢሞ 3:1, 3

ማርቆስ 13:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚጸና ግን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 21:17
  • +2ጢሞ 4:7፤ ዕብ 3:6
  • +ማቴ 10:22፤ 24:13፤ ሉቃስ 21:19፤ ራእይ 2:10

ማርቆስ 13:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 9:27፤ 11:31
  • +ማቴ 24:15-20፤ ሉቃስ 21:20-23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2015፣ ገጽ 16

    5/1/1999፣ ገጽ 14-15, 18-20

    8/15/1996፣ ገጽ 16-17

    2/15/1994፣ ገጽ 10-11

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 258

ማርቆስ 13:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ማቴ 24:17 ላይ የሚገኘውን የግርጌ ማስታወሻ ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1999፣ ገጽ 18-19

ማርቆስ 13:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1999፣ ገጽ 18-19

ማርቆስ 13:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 21:23፤ 23:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1999፣ ገጽ 18, 19-20

ማርቆስ 13:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1999፣ ገጽ 18, 19-20

ማርቆስ 13:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 12:1፤ ማቴ 24:21
  • +ራእይ 7:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 115

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/1995፣ ገጽ 15-16

    2/15/1994፣ ገጽ 11

ማርቆስ 13:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1999፣ ገጽ 10-11

ማርቆስ 13:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:23, 24፤ ሉቃስ 17:23፤ 21:8፤ 1ዮሐ 4:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1994፣ ገጽ 11-12

ማርቆስ 13:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:15

ማርቆስ 13:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:42፤ ኤፌ 6:18፤ 2ጴጥ 3:17

ማርቆስ 13:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:29፤ ሉቃስ 21:25, 26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 226

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1994፣ ገጽ 17-20

ማርቆስ 13:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 226

ማርቆስ 13:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 7:13
  • +ማቴ 24:30፤ ሉቃስ 21:27፤ ራእይ 1:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 226-227

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1994፣ ገጽ 13, 20-21

ማርቆስ 13:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2019፣ ገጽ 17

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2015፣ ገጽ 18-19

    7/15/2013፣ ገጽ 5

    2/15/1994፣ ገጽ 13, 21

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 227-228

ማርቆስ 13:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በጳለስጢና ምድር ዕፀዋት የሚለመልሙት በበጋ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:32፤ ሉቃስ 21:29-33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 258

ማርቆስ 13:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 258

ማርቆስ 13:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:34፤ ሉቃስ 21:32

ማርቆስ 13:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 51:6
  • +ኢያሱ 23:14፤ ኢሳ 40:8፤ ማቴ 24:35

ማርቆስ 13:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:36፤ ሥራ 1:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ማመራመር፣ ገጽ 408-409

ማርቆስ 13:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 25:13፤ ሉቃስ 21:34
  • +ሮም 13:11፤ 1ተሰ 5:6

ማርቆስ 13:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 12:35, 36
  • +ማቴ 25:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2004፣ ገጽ 10-11

ማርቆስ 13:35

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ምሽት።” ግሪካውያንና ሮማውያን የሌሊቱን ጊዜ በሚከፋፍሉበት መሠረት የመጀመሪያው ክፍለ ሌሊት ሲሆን ይህም ፀሐይ ከጠለቀችበት ጊዜ አንስቶ እስከ 3 ሰዓት ገደማ ድረስ ነው።

  • *

    “እኩለ ሌሊት።” ሁለተኛው ክፍለ ሌሊት ሲሆን ይህም ከምሽቱ 3 ሰዓት ገደማ አንስቶ እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ ነው።

  • *

    “ዶሮ ሲጮኽ።” ሦስተኛው ክፍለ ሌሊት ሲሆን ይህም ከእኩለ ሌሊት እስከ ሌሊቱ 9 ሰዓት ገደማ ድረስ ነው።

  • *

    “ንጋት።” አራተኛው ክፍለ ሌሊት ሲሆን ይህም ከሌሊቱ 9 ሰዓት ገደማ አንስቶ ፀሐይ እስከምትወጣበት ጊዜ ድረስ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 24:42፤ ሉቃስ 21:36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2018፣ ገጽ 22

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2011፣ ገጽ 27-28

    8/1/1991፣ ገጽ 21

ማርቆስ 13:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 25:5

ማርቆስ 13:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕን 2:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2008፣ ገጽ 25

ተዛማጅ ሐሳብ

ማር. 13:1ማቴ 24:1፤ ሉቃስ 21:5
ማር. 13:2ዘሌ 26:31፤ ማቴ 24:2፤ ሉቃስ 19:44
ማር. 13:4ማቴ 24:3፤ ሉቃስ 21:7
ማር. 13:5ማቴ 24:4, 5፤ ሉቃስ 21:8
ማር. 13:7ማቴ 24:6፤ ሉቃስ 21:9
ማር. 13:8ራእይ 6:4
ማር. 13:8ማቴ 24:7፤ ሉቃስ 21:10, 11፤ ራእይ 6:6, 8
ማር. 13:8ማቴ 24:8
ማር. 13:9ሥራ 4:15
ማር. 13:9ማቴ 10:17፤ ዮሐ 16:2
ማር. 13:9ማቴ 24:9፤ 2ጢሞ 3:12፤ ራእይ 2:10
ማር. 13:10ማቴ 24:14፤ ሮም 10:18፤ ራእይ 14:6
ማር. 13:11ዘፀ 4:12፤ ማቴ 10:19, 20፤ ሉቃስ 12:11, 12፤ ሥራ 4:8፤ 6:9, 10
ማር. 13:12ሚክ 7:6፤ ማቴ 10:21፤ ሉቃስ 21:16፤ 2ጢሞ 3:1, 3
ማር. 13:13ሉቃስ 21:17
ማር. 13:132ጢሞ 4:7፤ ዕብ 3:6
ማር. 13:13ማቴ 10:22፤ 24:13፤ ሉቃስ 21:19፤ ራእይ 2:10
ማር. 13:14ዳን 9:27፤ 11:31
ማር. 13:14ማቴ 24:15-20፤ ሉቃስ 21:20-23
ማር. 13:17ሉቃስ 21:23፤ 23:28
ማር. 13:19ዳን 12:1፤ ማቴ 24:21
ማር. 13:19ራእይ 7:14
ማር. 13:20ማቴ 24:22
ማር. 13:21ማቴ 24:23, 24፤ ሉቃስ 17:23፤ 21:8፤ 1ዮሐ 4:1
ማር. 13:22ማቴ 7:15
ማር. 13:23ማቴ 24:42፤ ኤፌ 6:18፤ 2ጴጥ 3:17
ማር. 13:24ማቴ 24:29፤ ሉቃስ 21:25, 26
ማር. 13:26ዳን 7:13
ማር. 13:26ማቴ 24:30፤ ሉቃስ 21:27፤ ራእይ 1:7
ማር. 13:27ማቴ 24:31
ማር. 13:28ማቴ 24:32፤ ሉቃስ 21:29-33
ማር. 13:29ማቴ 24:33
ማር. 13:30ማቴ 24:34፤ ሉቃስ 21:32
ማር. 13:31ኢሳ 51:6
ማር. 13:31ኢያሱ 23:14፤ ኢሳ 40:8፤ ማቴ 24:35
ማር. 13:32ማቴ 24:36፤ ሥራ 1:7
ማር. 13:33ማቴ 25:13፤ ሉቃስ 21:34
ማር. 13:33ሮም 13:11፤ 1ተሰ 5:6
ማር. 13:34ሉቃስ 12:35, 36
ማር. 13:34ማቴ 25:14
ማር. 13:35ማቴ 24:42፤ ሉቃስ 21:36
ማር. 13:36ማቴ 25:5
ማር. 13:37ዕን 2:3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ማርቆስ 13:1-37

የማርቆስ ወንጌል

13 ከቤተ መቅደስ እየወጣ ሳለ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ “መምህር፣ እንዴት ያሉ ግሩም ድንጋዮችና ሕንጻዎች እንደሆኑ ተመልከት!” አለው።+ 2 ኢየሱስ ግን “እነዚህን ታላላቅ ሕንጻዎች ታያለህ? ይህ ሁሉ ሳይፈርስ እንዲህ ድንጋይ በድንጋይ ላይ እንደተነባበረ ከቶ አይኖርም” አለው።+

3 በቤተ መቅደሱ ትይዩ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ተቀምጦ ሳለ ጴጥሮስ፣ ያዕቆብ፣ ዮሐንስና እንድርያስ ብቻቸውን ሆነው እንዲህ በማለት ጠየቁት፦ 4 “እስቲ ንገረን፣ እነዚህ ነገሮች የሚፈጸሙት መቼ ነው? የእነዚህ ነገሮች ሁሉ መደምደሚያ መቅረቡን የሚያሳየው ምልክትስ ምንድን ነው?”+ 5 ኢየሱስም እንዲህ ይላቸው ጀመር፦ “ማንም እንዳያሳስታችሁ ተጠንቀቁ።+ 6 ብዙዎች ‘እኔ እሱ ነኝ’ እያሉ በስሜ ይመጣሉ፤ ብዙዎችንም ያሳስታሉ። 7 ከዚህም ሌላ ጦርነትና የጦርነት ወሬ ስትሰሙ አትደናገጡ፤ እነዚህ ነገሮች መፈጸማቸው የግድ ነው፤ ሆኖም ፍጻሜው ገና ነው።+

8 “ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሳልና፤+ በተለያየ ስፍራ የምድር ነውጥ ይከሰታል፤ በተጨማሪም የምግብ እጥረት ይኖራል።+ እነዚህ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።+

9 “እናንተ ግን ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ሰዎች ለፍርድ ሸንጎዎች አሳልፈው ይሰጧችኋል፤+ በምኩራብም ትገረፋላችሁ፤+ በእኔ ምክንያት በገዢዎችና በነገሥታት ፊት ያቀርቧችኋል፤ በዚያ ጊዜ ለእነሱ መመሥከር ትችላላችሁ።+ 10 አስቀድሞም ምሥራቹ ለብሔራት ሁሉ መሰበክ አለበት።+ 11 አሳልፈው ለመስጠት በሚወስዷችሁ ጊዜም ምን እንላለን በማለት አስቀድማችሁ አትጨነቁ፤ ከዚህ ይልቅ በዚያች ሰዓት የሚሰጣችሁን ተናገሩ፤ የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ እንጂ እናንተ አይደላችሁምና።+ 12 በተጨማሪም ወንድም ወንድሙን፣ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፤ ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ይነሳሉ፤ ደግሞም ያስገድሏቸዋል።+ 13 በስሜ የተነሳም ሰዎች ሁሉ ይጠሏችኋል።+ እስከ መጨረሻው የጸና+ ግን* ይድናል።+

14 “ይሁንና ጥፋት የሚያመጣው ‘ርኩስ ነገር’+ በማይገባው ስፍራ ቆሞ ስታዩ አንባቢው ያስተውል፤ በዚህ ጊዜ በይሁዳ ያሉ ወደ ተራሮች ይሽሹ።+ 15 በጣሪያ* ላይ ያለ ሰው አይውረድ፤ አንዳችም ነገር ለመውሰድ ወደ ቤቱ አይግባ፤ 16 በእርሻም ያለ መደረቢያውን ለመውሰድ ወደ ኋላ አይመለስ። 17 በእነዚያ ቀናት ለነፍሰ ጡሮችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው!+ 18 ይህ በክረምት እንዳይሆን ዘወትር ጸልዩ፤ 19 ምክንያቱም በእነዚያ ቀናት ከአምላክ የፍጥረት ሥራ መጀመሪያ አንስቶ እስከዚያ ጊዜ ድረስ ሆኖ የማያውቅ ዳግመኛም የማይሆን+ መከራ+ ይከሰታል። 20 እንዲያውም ይሖዋ* ቀኖቹን ባያሳጥራቸው ኖሮ ሥጋ ሁሉ ባልዳነ ነበር። ሆኖም እሱ ለመረጣቸው ምርጦች ሲል ቀኖቹን አሳጥሯል።+

21 “በዚያን ጊዜም ማንም ‘እነሆ፣ ክርስቶስ ይኸውላችሁ’ ወይም ‘እነሆ፣ ያውላችሁ’ ቢላችሁ አትመኑ።+ 22 ምክንያቱም ሐሰተኛ ክርስቶሶችና ሐሰተኛ ነቢያት ይነሳሉ፤+ ቢቻላቸው የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ምልክቶችና አስደናቂ ነገሮች ያደርጋሉ። 23 ስለዚህ ተጠንቀቁ።+ ሁሉን ነገር አስቀድሜ ነግሬአችኋለሁ።

24 “ሆኖም በእነዚያ ቀናት፣ ከዚያ መከራ በኋላ ፀሐይ ትጨልማለች፤ ጨረቃም ብርሃኗን አትሰጥም፤+ 25 ከዋክብትም ከሰማይ ይወድቃሉ፤ በሰማያት ያሉ ኃይላትም ይናወጣሉ። 26 ከዚያም የሰው ልጅ+ በታላቅ ኃይልና ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።+ 27 እሱም መላእክቱን ልኮ ከአራቱ ነፋሳት፣ ከምድር ዳርቻ እስከ ሰማይ ዳርቻ ለእሱ የተመረጡትን ይሰበስባል።+

28 “እንግዲያው ይህን ምሳሌ ከበለስ ዛፍ ተማሩ፦ ቅርንጫፎቿ ሲለመልሙና ቅጠሎቿ ሲያቆጠቁጡ በጋ* እንደቀረበ ታውቃላችሁ።+ 29 በተመሳሳይ እናንተም እነዚህ ነገሮች ሲፈጸሙ ስታዩ የሰው ልጅ ደጃፍ ላይ እንደደረሰ እርግጠኞች ሁኑ።+ 30 እውነት እላችኋለሁ፣ እነዚህ ነገሮች ሁሉ እስኪፈጸሙ ድረስ ይህ ትውልድ ፈጽሞ አያልፍም።+ 31 ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤+ ቃሌ ግን ፈጽሞ አያልፍም።+

32 “ስለዚያ ቀን ወይም ሰዓት ከአብ በቀር በሰማይ ያሉ መላእክትም ሆኑ ወልድ፣ ማንም አያውቅም።+ 33 ስለዚህ የተወሰነው ጊዜ መቼ እንደሆነ ስለማታውቁ+ ምንጊዜም በንቃት ተከታተሉ፤ ዘወትር ነቅታችሁ ጠብቁ።+ 34 ይህም ለባሪያዎቹ ሥልጣን ከሰጠና ለእያንዳንዱ የሥራ ድርሻውን ከመደበ በኋላ በር ጠባቂውን ነቅቶ እንዲጠብቅ በማዘዝ+ ቤቱን ትቶ ወደ ሌላ አገር እንደሄደ ሰው ነው።+ 35 ስለዚህ የቤቱ ጌታ፣ በምሽት* ይሁን በእኩለ ሌሊት* ወይም ዶሮ ሲጮኽ* ይሁን ከመንጋቱ* በፊት፣ መቼ እንደሚመጣ ስለማታውቁ ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ፤+ 36 አለዚያ ድንገት ሲመጣ ተኝታችሁ ያገኛችኋል።+ 37 ይሁንና ለእናንተ የምነግራችሁን ለሁሉም እናገራለሁ፤ ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ