የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 135
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ለታላቅነቱ ያህን አወድሱ

        • ‘በግብፅ ምልክቶችንና ተአምራትን አደረገ’ (8, 9)

        • “ስምህ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል” (13)

        • በድን የሆኑ ጣዖታት (15-18)

መዝሙር 135:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 113:1፤ ራእይ 19:5

መዝሙር 135:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 96:8፤ 116:19

መዝሙር 135:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:68፤ ማቴ 19:17

መዝሙር 135:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ውድ ሀብቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:5፤ ዘዳ 7:6

መዝሙር 135:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 10:17፤ መዝ 97:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 125

መዝሙር 135:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 115:3፤ ኢሳ 46:10

መዝሙር 135:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተን።”

  • *

    “ለዝናብ መውጫ ያዘጋጃል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:21፤ ዘኁ 11:31፤ ኤር 10:13፤ 51:16፤ ዮናስ 1:4

መዝሙር 135:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:12, 29

መዝሙር 135:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 136:15
  • +ዘፀ 7:20፤ 8:6, 17፤ 9:6, 10, 23፤ 10:12, 21

መዝሙር 135:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 44:2
  • +ኢያሱ 12:7, 8

መዝሙር 135:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 21:23, 24
  • +ዘኁ 21:33-35

መዝሙር 135:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 11:23

መዝሙር 135:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስምህ።” ቃል በቃል “መታሰቢያህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:15፤ መዝ 102:12

መዝሙር 135:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጥብቅና ይቆማልና።”

  • *

    ወይም “ይጸጸታል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:31
  • +ዘዳ 32:36

መዝሙር 135:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 115:4-8፤ ኢሳ 46:6፤ ሥራ 17:29፤ 1ቆሮ 10:19

መዝሙር 135:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕን 2:19

መዝሙር 135:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 10:14

መዝሙር 135:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 97:7
  • +ኢሳ 44:9

መዝሙር 135:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 10:8

መዝሙር 135:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 3:17
  • +መዝ 48:1፤ 132:13
  • +ራእይ 19:6

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 135:1መዝ 113:1፤ ራእይ 19:5
መዝ. 135:2መዝ 96:8፤ 116:19
መዝ. 135:3መዝ 119:68፤ ማቴ 19:17
መዝ. 135:4ዘፀ 19:5፤ ዘዳ 7:6
መዝ. 135:5ዘዳ 10:17፤ መዝ 97:9
መዝ. 135:6መዝ 115:3፤ ኢሳ 46:10
መዝ. 135:7ዘፀ 14:21፤ ዘኁ 11:31፤ ኤር 10:13፤ 51:16፤ ዮናስ 1:4
መዝ. 135:8ዘፀ 12:12, 29
መዝ. 135:9መዝ 136:15
መዝ. 135:9ዘፀ 7:20፤ 8:6, 17፤ 9:6, 10, 23፤ 10:12, 21
መዝ. 135:10መዝ 44:2
መዝ. 135:10ኢያሱ 12:7, 8
መዝ. 135:11ዘኁ 21:23, 24
መዝ. 135:11ዘኁ 21:33-35
መዝ. 135:12ኢያሱ 11:23
መዝ. 135:13ዘፀ 3:15፤ መዝ 102:12
መዝ. 135:14ዘፀ 14:31
መዝ. 135:14ዘዳ 32:36
መዝ. 135:15መዝ 115:4-8፤ ኢሳ 46:6፤ ሥራ 17:29፤ 1ቆሮ 10:19
መዝ. 135:16ዕን 2:19
መዝ. 135:17ኤር 10:14
መዝ. 135:18መዝ 97:7
መዝ. 135:18ኢሳ 44:9
መዝ. 135:20ዘዳ 10:8
መዝ. 135:21ኤር 3:17
መዝ. 135:21መዝ 48:1፤ 132:13
መዝ. 135:21ራእይ 19:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 135:1-21

መዝሙር

135 ያህን አወድሱ!*

የይሖዋን ስም አወድሱ፤

እናንተ የይሖዋ አገልጋዮች፣ ውዳሴ አቅርቡ፤+

 2 በይሖዋ ቤት፣

በአምላካችን ቤት ቅጥር ግቢዎች የቆማችሁ ሁሉ አወድሱት።+

 3 ይሖዋ ጥሩ ነውና፣+ ያህን አወድሱ።

ደስ የሚያሰኝ ነውና፣ ለስሙ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ።

 4 ያህ ያዕቆብን የራሱ፣

እስራኤልን ልዩ ንብረቱ* አድርጎ መርጧልና።+

 5 ይሖዋ ታላቅ መሆኑን በሚገባ አውቃለሁና፤

ጌታችን ከሌሎች አማልክት ሁሉ የላቀ ነው።+

 6 በሰማይና በምድር፣ በባሕሮችና በጥልቆች ውስጥ

ይሖዋ ደስ ያሰኘውን ነገር ሁሉ ያደርጋል።+

 7 ደመና* ከምድር ዳርቻዎች ወደ ላይ እንዲወጣ ያደርጋል፤

በዝናብ ጊዜ መብረቅን ያበርቃል፤*

ነፋሱን ከግምጃ ቤቱ ያወጣል።+

 8 በግብፅ የተወለደውን

የሰውም ሆነ የእንስሳ በኩር ገደለ።+

 9 ግብፅ ሆይ፣ በፈርዖንና በአገልጋዮቹ ሁሉ ላይ፣+

በመካከልሽ ምልክቶችንና ተአምራትን አደረገ።+

10 ብዙ ብሔራትን መታ፤+

ኃያላን ነገሥታትንም ገደለ፤+

11 የአሞራውያንን ንጉሥ ሲሖንን፣+

የባሳንን ንጉሥ ኦግን፣+

የከነአንንም መንግሥታት ሁሉ ድል አደረገ።

12 ምድራቸውን ርስት አድርጎ፣

አዎ፣ ርስት አድርጎ ለሕዝቡ ለእስራኤል ሰጠ።+

13 ይሖዋ ሆይ፣ ስምህ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።

ይሖዋ ሆይ፣ ዝናህ* ከትውልድ እስከ ትውልድ ይዘልቃል።+

14 ይሖዋ ለሕዝቡ ይሟገታልና፤*+

ለአገልጋዮቹም ይራራል።*+

15 የብሔራት ጣዖቶች ከብርና ከወርቅ የተሠሩ፣

የሰው እጅ ሥራ ናቸው።+

16 አፍ አላቸው፤ መናገር ግን አይችሉም፤+

ዓይን አላቸው፤ ማየት ግን አይችሉም፤

17 ጆሮ አላቸው፤ መስማት ግን አይችሉም።

በአፋቸው ውስጥ እስትንፋስ የለም።+

18 የሚሠሯቸውም ሆኑ የሚታመኑባቸው ሁሉ፣+

እንደ እነሱ ይሆናሉ።+

19 የእስራኤል ቤት ሆይ፣ ይሖዋን አወድሱ።

የአሮን ቤት ሆይ፣ ይሖዋን አወድሱ።

20 የሌዊ ቤት ሆይ፣ ይሖዋን አወድሱ።+

እናንተ ይሖዋን የምትፈሩ፣ ይሖዋን አወድሱ።

21 በኢየሩሳሌም የሚኖረው ይሖዋ፣+

ከጽዮን ይወደስ።+

ያህን አወድሱ!+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ