የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፍጥረት የመጽሐፉ ይዘት

      • አብራም ከካራን ወደ ከነአን ሄደ (1-9)

        • አምላክ ለአብራም የሰጠው ተስፋ (7)

      • አብራምና ሦራ በግብፅ (10-20)

ዘፍጥረት 12:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 24:3፤ ሥራ 7:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2014፣ ገጽ 9

    11/1/2001፣ ገጽ 31

    8/15/2001፣ ገጽ 15-16

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 74-75

ዘፍጥረት 12:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 13:14, 16፤ 15:1, 5፤ 17:5፤ 22:17, 18፤ ዘዳ 26:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2023፣ ገጽ 24-25

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 3 2017፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2014፣ ገጽ 9

    3/15/2013፣ ገጽ 20-21

    8/15/2001፣ ገጽ 15-16

    2/1/1998፣ ገጽ 8-9

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 30

    ንቁ!፣

    5/2012፣ ገጽ 15-16

ዘፍጥረት 12:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለራሳቸው በረከት ያገኛሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 27:29, 30
  • +ሥራ 3:25፤ ገላ 3:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 3 2020፣ ገጽ 8

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2014፣ ገጽ 9

    3/15/2013፣ ገጽ 20-21

    2/1/1998፣ ገጽ 8-9

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 30

ዘፍጥረት 12:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 11:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2001፣ ገጽ 17

ዘፍጥረት 12:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 11:29
  • +ዘፍ 11:31
  • +ዘፍ 13:5, 6
  • +ዘፍ 26:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 3 2017፣ ገጽ 14

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 30

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2001፣ ገጽ 17

ዘፍጥረት 12:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 35:4፤ ዘዳ 11:29, 30
  • +ሥራ 7:15, 16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2001፣ ገጽ 18

ዘፍጥረት 12:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 3:15፤ 21:12፤ 28:13, 14፤ ሮም 9:7፤ ገላ 3:16
  • +ዘፍ 13:14, 15፤ 15:1, 7፤ 17:1, 8፤ ዘዳ 34:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 3 2017፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2001፣ ገጽ 18-19

    2/1/1998፣ ገጽ 8-9

    2/2020፣ ገጽ 8

ዘፍጥረት 12:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 28:16-19፤ 31:13
  • +ዘፍ 13:1, 3፤ ኢያሱ 7:2
  • +ዘፍ 8:20፤ 35:2, 3
  • +ዘፍ 26:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2001፣ ገጽ 19

    2/2020፣ ገጽ 8

ዘፍጥረት 12:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 20:1፤ 24:62

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2001፣ ገጽ 19

ዘፍጥረት 12:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደ ባዕድ አገር ሰው ሆኖ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 105:13
  • +ዘፍ 26:1, 2

ዘፍጥረት 12:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 26:7

ዘፍጥረት 12:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 3 2017፣ ገጽ 14-15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2001፣ ገጽ 20

ዘፍጥረት 12:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ በሕይወት ትኖራለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 20:11, 12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 3/2020፣ ገጽ 5-6

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 13

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 3 2017፣ ገጽ 14-15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2001፣ ገጽ 20-21

ዘፍጥረት 12:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 3 2017፣ ገጽ 15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2015፣ ገጽ 12

ዘፍጥረት 12:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 20:14፤ 24:34, 35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 3 2017፣ ገጽ 15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2011፣ ገጽ 16-17

    8/15/2001፣ ገጽ 21

ዘፍጥረት 12:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 11:29፤ 17:15፤ 23:2, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2001፣ ገጽ 21

ዘፍጥረት 12:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2001፣ ገጽ 21

ዘፍጥረት 12:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 20:11, 12

ዘፍጥረት 12:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 105:14

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፍ. 12:1ኢያሱ 24:3፤ ሥራ 7:3, 4
ዘፍ. 12:2ዘፍ 13:14, 16፤ 15:1, 5፤ 17:5፤ 22:17, 18፤ ዘዳ 26:5
ዘፍ. 12:3ዘፍ 27:29, 30
ዘፍ. 12:3ሥራ 3:25፤ ገላ 3:8
ዘፍ. 12:4ዕብ 11:8
ዘፍ. 12:5ዘፍ 11:29
ዘፍ. 12:5ዘፍ 11:31
ዘፍ. 12:5ዘፍ 13:5, 6
ዘፍ. 12:5ዘፍ 26:3
ዘፍ. 12:6ዘፍ 35:4፤ ዘዳ 11:29, 30
ዘፍ. 12:6ሥራ 7:15, 16
ዘፍ. 12:7ዘፍ 3:15፤ 21:12፤ 28:13, 14፤ ሮም 9:7፤ ገላ 3:16
ዘፍ. 12:7ዘፍ 13:14, 15፤ 15:1, 7፤ 17:1, 8፤ ዘዳ 34:4
ዘፍ. 12:8ዘፍ 28:16-19፤ 31:13
ዘፍ. 12:8ዘፍ 13:1, 3፤ ኢያሱ 7:2
ዘፍ. 12:8ዘፍ 8:20፤ 35:2, 3
ዘፍ. 12:8ዘፍ 26:25
ዘፍ. 12:9ዘፍ 20:1፤ 24:62
ዘፍ. 12:10መዝ 105:13
ዘፍ. 12:10ዘፍ 26:1, 2
ዘፍ. 12:11ዘፍ 26:7
ዘፍ. 12:13ዘፍ 20:11, 12
ዘፍ. 12:16ዘፍ 20:14፤ 24:34, 35
ዘፍ. 12:17ዘፍ 11:29፤ 17:15፤ 23:2, 19
ዘፍ. 12:19ዘፍ 20:11, 12
ዘፍ. 12:20መዝ 105:14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፍጥረት 12:1-20

ዘፍጥረት

12 ይሖዋም አብራምን እንዲህ አለው፦ “ከአገርህ፣ ከዘመዶችህና ከአባትህ ቤት ወጥተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ሂድ።+ 2 አንተን ታላቅ ብሔር አደርግሃለሁ፤ እንዲሁም እባርክሃለሁ፤ ስምህንም ታላቅ አደርገዋለሁ፤ አንተም በረከት ትሆናለህ።+ 3 የሚባርኩህን እባርካለሁ፤ የሚረግምህንም እረግማለሁ፤+ የምድር ሕዝቦችም ሁሉ በአንተ አማካኝነት ይባረካሉ።”*+

4 ስለዚህ አብራም ልክ ይሖዋ በነገረው መሠረት ወጣ፤ ሎጥም አብሮት ሄደ። አብራም ከካራን በወጣበት ጊዜ ዕድሜው 75 ዓመት ነበር።+ 5 አብራም ሚስቱን ሦራን፣+ የወንድሙን ልጅ ሎጥን+ እንዲሁም ያፈሩትን ንብረት ሁሉና+ በካራን አብረዋቸው የነበሩትን ሰዎች* በሙሉ ይዞ ተነሳ፤ እነሱም ወደ ከነአን ምድር አቀኑ።+ ከነአን ምድር በደረሱም ጊዜ 6 አብራም በሞሬ ትላልቅ ዛፎች+ አቅራቢያ እስከሚገኘው ሴኬም+ እስከሚባለው አካባቢ ድረስ ወደ ምድሪቱ ዘልቆ ገባ። በዚያን ጊዜ ከነአናውያን በምድሪቱ ይኖሩ ነበር። 7 ይሖዋም ለአብራም ተገለጠለትና “ይህችን ምድር ለዘርህ+ እሰጣለሁ”+ አለው። ስለዚህ አብራም ተገልጦለት ለነበረው ለይሖዋ በዚያ መሠዊያ ሠራ። 8 በኋላም ከዚያ ተነስቶ ከቤቴል+ በስተ ምሥራቅ ወደሚገኘው ተራራማ አካባቢ ተጓዘ፤ እሱም ቤቴልን በስተ ምዕራብ፣ ጋይን+ ደግሞ በስተ ምሥራቅ አድርጎ ድንኳኑን ተከለ። በዚያም ለይሖዋ መሠዊያ ሠራ፤+ የይሖዋንም ስም ጠራ።+ 9 ከዚያ በኋላ አብራም ድንኳኑን ነቅሎ በየቦታው እየሰፈረ ወደ ኔጌብ+ ተጓዘ።

10 በምድሪቱም ላይ ረሃብ ተከሰተ፤ ረሃቡ በጣም አስከፊ ስለነበር+ አብራም ለተወሰነ ጊዜ* በግብፅ ለመኖር ወደዚያ ወረደ።+ 11 ወደ ግብፅ ለመግባት ሲቃረብም ሚስቱን ሦራን እንዲህ አላት፦ “እባክሽ ስሚኝ፤ አንቺ በጣም ውብ ሴት ነሽ።+ 12 ስለሆነም ግብፃውያን አንቺን ሲያዩ ‘ይህች ሚስቱ ናት’ ማለታቸው አይቀርም። ከዚያም እኔን ይገድሉኛል፤ አንቺን ግን ይተዉሻል። 13 በአንቺ የተነሳ መልካም እንዲሆንልኝ እባክሽ፣ እህቴ እንደሆንሽ አድርገሽ ተናገሪ፤ እንዲህ ካደረግሽ ሕይወቴ ይተርፋል።”*+

14 አብራምም ግብፅ እንደደረሰ ግብፃውያኑ ሴቲቱ እጅግ ውብ እንደሆነች ተመለከቱ። 15 የፈርዖንም መኳንንት ሴቲቱን አዩአት፤ ስለ እሷም ለፈርዖን በአድናቆት ነገሩት። በመሆኑም ሴቲቱ ወደ ፈርዖን ቤት ተወሰደች። 16 ፈርዖንም በእሷ ምክንያት አብራምን ተንከባከበው፤ በጎችን፣ ከብቶችን፣ ተባዕትና እንስት አህዮችን፣ ግመሎችን እንዲሁም ወንድና ሴት አገልጋዮችን ሰጠው።+ 17 ከዚያም ይሖዋ በአብራም ሚስት በሦራ+ የተነሳ ፈርዖንንና ቤተሰቡን በታላቅ መቅሰፍት መታ። 18 በመሆኑም ፈርዖን አብራምን ጠርቶ እንዲህ አለው፦ “ይህ ያደረግክብኝ ነገር ምንድን ነው? ሚስትህ እንደሆነች ያልነገርከኝ ለምንድን ነው? 19 ‘እህቴ ናት’+ ያልከውስ ለምንድን ነው? እኔ እኮ ወስጄ ሚስቴ ላደርጋት ነበር። በል፣ ሚስትህ ይችውልህ፤ ይዘሃት ሂድ!” 20 ስለዚህ ፈርዖን አብራምን በተመለከተ ለአገልጋዮቹ ትእዛዝ አስተላለፈ፤ እነሱም አብራምን ከሚስቱና ከንብረቱ ሁሉ ጋር አሰናበቱት።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ