የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 24
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ሳሙኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • ዳዊት ሕዝቡን በመቁጠር የፈጸመው ኃጢአት (1-14)

      • ይሖዋ በላከው ቸነፈር 70,000 ሰዎች ሞቱ (15-17)

      • ዳዊት መሠዊያ ሠራ (18-25)

        • ‘ምንም ያልከፈልኩበትን ነገር መሥዋዕት አድርጌ አላቀርብም’ (24)

2 ሳሙኤል 24:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዳዊት በተነሳሳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 21:1-3
  • +1ዜና 27:23, 24
  • +2ሳሙ 21:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2005፣ ገጽ 19

2 ሳሙኤል 24:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 8:16፤ 20:23
  • +መሳ 20:1

2 ሳሙኤል 24:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:2፤ 1ዜና 21:4

2 ሳሙኤል 24:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በደረቁ ወንዝ።”

  • *

    ወይም “በስተ ደቡብ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 2:36፤ ኢያሱ 13:8, 9
  • +ዘኁ 32:34, 35

2 ሳሙኤል 24:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 32:40
  • +ዘፍ 10:15፤ 49:13፤ ኢያሱ 11:8

2 ሳሙኤል 24:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:24, 29
  • +ኢያሱ 11:19
  • +ኢያሱ 15:1
  • +ዘፍ 21:31፤ ኢያሱ 15:21, 28

2 ሳሙኤል 24:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 2:32፤ 26:51፤ 1ዜና 21:5, 6፤ 27:23

2 ሳሙኤል 24:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሕሊናው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 24:5፤ ሮም 2:15
  • +2ሳሙ 12:13
  • +መዝ 130:3፤ ሆሴዕ 14:2፤ 1ዮሐ 1:9
  • +1ዜና 21:8-13

2 ሳሙኤል 24:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 22:5፤ 1ዜና 29:29

2 ሳሙኤል 24:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 3:12

2 ሳሙኤል 24:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:18, 20፤ 2ሳሙ 21:1
  • +ዘሌ 26:14, 17
  • +ዘሌ 26:16

2 ሳሙኤል 24:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:8፤ 119:156
  • +ዕብ 12:6
  • +2ዜና 28:1, 5

2 ሳሙኤል 24:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 16:46፤ 1ዜና 27:24
  • +2ሳሙ 24:2
  • +1ዜና 21:14, 15

2 ሳሙኤል 24:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አዘነ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:38፤ ኤር 26:19፤ ኢዩ 2:13
  • +ዘፍ 10:15, 16፤ ኢያሱ 15:8
  • +2ዜና 3:1

2 ሳሙኤል 24:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:7
  • +1ዜና 21:16, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2005፣ ገጽ 19

2 ሳሙኤል 24:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 21:18-23፤ 2ዜና 3:1

2 ሳሙኤል 24:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 16:46, 47፤ 25:8፤ 2ሳሙ 24:15

2 ሳሙኤል 24:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ጥርስ መሳይ ጉጦች ያሉት የእህል መውቂያ።

2 ሳሙኤል 24:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ ሰቅል 11.4 ግራም ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 21:24-28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    7/2022፣ ገጽ 7

2 ሳሙኤል 24:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:25፤ 1ዜና 22:1
  • +2ሳሙ 21:14፤ 2ዜና 33:13

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ሳሙ. 24:11ዜና 21:1-3
2 ሳሙ. 24:11ዜና 27:23, 24
2 ሳሙ. 24:12ሳሙ 21:1
2 ሳሙ. 24:22ሳሙ 8:16፤ 20:23
2 ሳሙ. 24:2መሳ 20:1
2 ሳሙ. 24:4ዘኁ 1:2፤ 1ዜና 21:4
2 ሳሙ. 24:5ዘዳ 2:36፤ ኢያሱ 13:8, 9
2 ሳሙ. 24:5ዘኁ 32:34, 35
2 ሳሙ. 24:6ዘኁ 32:40
2 ሳሙ. 24:6ዘፍ 10:15፤ 49:13፤ ኢያሱ 11:8
2 ሳሙ. 24:7ኢያሱ 19:24, 29
2 ሳሙ. 24:7ኢያሱ 11:19
2 ሳሙ. 24:7ኢያሱ 15:1
2 ሳሙ. 24:7ዘፍ 21:31፤ ኢያሱ 15:21, 28
2 ሳሙ. 24:9ዘኁ 2:32፤ 26:51፤ 1ዜና 21:5, 6፤ 27:23
2 ሳሙ. 24:101ሳሙ 24:5፤ ሮም 2:15
2 ሳሙ. 24:102ሳሙ 12:13
2 ሳሙ. 24:10መዝ 130:3፤ ሆሴዕ 14:2፤ 1ዮሐ 1:9
2 ሳሙ. 24:101ዜና 21:8-13
2 ሳሙ. 24:111ሳሙ 22:5፤ 1ዜና 29:29
2 ሳሙ. 24:12ምሳሌ 3:12
2 ሳሙ. 24:13ዘሌ 26:18, 20፤ 2ሳሙ 21:1
2 ሳሙ. 24:13ዘሌ 26:14, 17
2 ሳሙ. 24:13ዘሌ 26:16
2 ሳሙ. 24:14መዝ 103:8፤ 119:156
2 ሳሙ. 24:14ዕብ 12:6
2 ሳሙ. 24:142ዜና 28:1, 5
2 ሳሙ. 24:15ዘኁ 16:46፤ 1ዜና 27:24
2 ሳሙ. 24:152ሳሙ 24:2
2 ሳሙ. 24:151ዜና 21:14, 15
2 ሳሙ. 24:16መዝ 78:38፤ ኤር 26:19፤ ኢዩ 2:13
2 ሳሙ. 24:16ዘፍ 10:15, 16፤ ኢያሱ 15:8
2 ሳሙ. 24:162ዜና 3:1
2 ሳሙ. 24:17መዝ 95:7
2 ሳሙ. 24:171ዜና 21:16, 17
2 ሳሙ. 24:181ዜና 21:18-23፤ 2ዜና 3:1
2 ሳሙ. 24:21ዘኁ 16:46, 47፤ 25:8፤ 2ሳሙ 24:15
2 ሳሙ. 24:241ዜና 21:24-28
2 ሳሙ. 24:25ዘፀ 20:25፤ 1ዜና 22:1
2 ሳሙ. 24:252ሳሙ 21:14፤ 2ዜና 33:13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ሳሙኤል 24:1-25

ሁለተኛ ሳሙኤል

24 ዳዊትንም “ሂድ፣ እስራኤልንና ይሁዳን+ ቁጠር”+ ብሎ በእነሱ ላይ ባነሳሳው* ጊዜ የይሖዋ ቁጣ እንደገና በእስራኤል ላይ ነደደ።+ 2 ንጉሡም ከእሱ ጋር አብሮት የነበረውን የሠራዊቱን አለቃ ኢዮዓብን+ “የሕዝቡን ብዛት እንዳውቅ እስቲ ከዳን እስከ ቤርሳቤህ+ ባሉት በሁሉም የእስራኤል ነገዶች መካከል ተዘዋውራችሁ ሕዝቡን መዝግቡ” አለው። 3 ኢዮዓብ ግን ንጉሡን “አምላክህ ይሖዋ ሕዝቡን 100 እጥፍ ያብዛው፤ የጌታዬ የንጉሡም ዓይኖች ይህን ይዩ፤ ሆኖም ጌታዬ ንጉሡ ይህን ማድረግ የፈለገው ለምንድን ነው?” አለው።

4 ሆኖም የንጉሡ ቃል ኢዮዓብንና የሠራዊቱን አዛዦች አሸነፋቸው። በመሆኑም ኢዮዓብና የሠራዊቱ አዛዦች የእስራኤልን ሕዝብ ለመመዝገብ+ ከንጉሡ ፊት ወጥተው ሄዱ። 5 እነሱም ዮርዳኖስን ተሻግረው በሸለቆ* ውስጥ ከምትገኘው ከተማ በስተ ቀኝ* ባለችው በአሮዔር+ ሰፈሩ፤ ከዚያም ወደ ጋዳውያን፣ ወደ ያዜር+ ሄዱ። 6 በኋላም ወደ ጊልያድና+ ወደ ታህቲምሆድሺ ምድር ሄዱ፤ ከዚያም ወደ ዳንየዓን ቀጠሉ፤ ዞረውም ወደ ሲዶና+ ሄዱ። 7 ከዚያም ወደ ጢሮስ+ ምሽግ እንዲሁም ወደ ሂዋውያንና+ ወደ ከነአናውያን ከተሞች በሙሉ ሄዱ፤ በመጨረሻም በይሁዳ ባለችው በኔጌብ+ ወደምትገኘው ወደ ቤርሳቤህ+ መጡ። 8 በዚህ መንገድ በመላው ምድር ሲዘዋወሩ ቆይተው ከዘጠኝ ወር ከሃያ ቀን በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ። 9 ኢዮዓብም የተመዘገበውን የሕዝቡን ቁጥር ለንጉሡ ሰጠው። በእስራኤል ውስጥ ሰይፍ የታጠቁ 800,000 ተዋጊዎች ነበሩ፤ የይሁዳ ሰዎች ደግሞ 500,000 ነበሩ።+

10 ሆኖም ዳዊት ሕዝቡን ከቆጠረ በኋላ ልቡ* ወቀሰው።+ ከዚያም ዳዊት ይሖዋን “ይህን በማድረጌ ከባድ ኃጢአት ሠርቻለሁ።+ አሁንም ይሖዋ ሆይ፣ እባክህ የአገልጋይህን በደል ይቅር በል፤+ ታላቅ የሞኝነት ድርጊት ፈጽሜአለሁና” አለው።+ 11 ዳዊት ጠዋት ላይ ሲነሳ እንዲህ የሚል የይሖዋ ቃል የዳዊት ባለ ራእይ ወደሆነው ወደ ነቢዩ ጋድ+ መጣ፦ 12 “ሂድና ዳዊትን እንዲህ በለው፦ ‘ይሖዋ “ሦስት ምርጫዎችን ሰጥቼሃለሁ። በአንተ ላይ አመጣብህ ዘንድ አንዱን ምረጥ” ይላል።’”+ 13 ስለዚህ ጋድ ወደ ዳዊት ገብቶ እንዲህ አለው፦ “በምድርህ ላይ ለሰባት ዓመት ረሃብ+ ይሁን ወይስ ጠላቶችህ እያሳደዱህ ለሦስት ወር ከእነሱ ብትሸሽ ይሻልሃል?+ ወይስ ደግሞ በምድርህ ላይ ለሦስት ቀን ቸነፈር ይምጣ?+ እንግዲህ አሁን ለላከኝ ምን መልስ እንደምሰጥ በጥሞና አስብበት።” 14 ስለዚህ ዳዊት ጋድን “ሁኔታው በጣም አስጨንቆኛል። ምሕረቱ ታላቅ ስለሆነ+ እባክህ በይሖዋ እጅ እንውደቅ፤+ ሰው እጅ ላይ ግን አትጣለኝ”+ አለው።

15 ከዚያም ይሖዋ ከጠዋት አንስቶ እስከተወሰነው ጊዜ ድረስ በእስራኤል ላይ ቸነፈር ላከ፤+ በዚህም የተነሳ ከዳን አንስቶ እስከ ቤርሳቤህ+ ድረስ ካለው ሕዝብ መካከል 70,000 ሰዎች ሞቱ።+ 16 መልአኩም ኢየሩሳሌምን ለማጥፋት እጁን ወደ እሷ በዘረጋ ጊዜ ይሖዋ በደረሰው ጥፋት ተጸጸተ፤*+ በመሆኑም በሕዝቡ ላይ ጥፋት እያመጣ የነበረውን መልአክ “ይብቃ! አሁን እጅህን መልስ” አለው። የይሖዋ መልአክ በኢያቡሳዊው+ በአረውና+ አውድማ አጠገብ ነበር።

17 ዳዊትም ሕዝቡን እየገደለ ያለውን መልአክ ሲያይ ይሖዋን “ኃጢአት የሠራሁት እኮ እኔ ነኝ፤ ያጠፋሁትም እኔ ነኝ፤ ታዲያ እነዚህ በጎች+ ምን አደረጉ? እባክህ እጅህ በእኔና በአባቴ ቤት ላይ ትሁን”+ አለው።

18 በመሆኑም ጋድ በዚያው ቀን ወደ ዳዊት መጥቶ “ውጣና በኢያቡሳዊው በአረውና አውድማ ላይ ለይሖዋ መሠዊያ ሥራ” አለው።+ 19 ስለዚህ ዳዊት፣ ጋድ በነገረው መሠረት ይሖዋ እንዳዘዘው ተነስቶ ወጣ። 20 አረውናም ቁልቁል ሲመለከት ንጉሡና አገልጋዮቹ ወደ እሱ ሲመጡ አየ፤ እሱም ወዲያውኑ ወጥቶ በግንባሩ መሬት ላይ በመደፋት ለንጉሡ ሰገደ። 21 ከዚያም አረውና “ጌታዬ ንጉሡ ወደ አገልጋዩ የመጣው ለምንድን ነው?” አለው። ዳዊትም “በሕዝቡ ላይ እየወረደ ያለው መቅሰፍት እንዲቆም+ ለይሖዋ መሠዊያ ለመሥራት ይህን አውድማ ከአንተ ላይ ለመግዛት ነው” አለው። 22 አረውና ግን ዳዊትን እንዲህ አለው፦ “ጌታዬ ንጉሡ አውድማውን ወስዶ መልካም መስሎ የታየውን ነገር ያቅርብበት። ለሚቃጠል መባ የሚሆኑት ከብቶች እነዚሁልህ፣ ማሄጃውና* ከብቶቹ ላይ የሚውሉት መሣሪያዎች ደግሞ ለማገዶ ይሁኑ። 23 ንጉሥ ሆይ፣ አረውና እነዚህን ሁሉ ለንጉሡ ሰጥቷል።” አክሎም አረውና ንጉሡን “አምላክህ ይሖዋ ሞገስ ያሳይህ” አለው።

24 ሆኖም ንጉሡ አረውናን “በፍጹም አይሆንም! ዋጋውን ልከፍልህ ይገባል። ደግሞም ምንም ያልከፈልኩበትን ነገር ለአምላኬ ለይሖዋ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጌ አላቀርብም” አለው። ስለዚህ ዳዊት አውድማውንና ከብቶቹን በ50 የብር ሰቅል* ገዛ።+ 25 ዳዊትም በዚያ ለይሖዋ መሠዊያ+ ሠርቶ የሚቃጠሉ መሥዋዕቶችንና የኅብረት መሥዋዕቶችን አቀረበ። ይሖዋም ስለ ምድሪቱ የቀረበውን ልመና ሰማ፤+ በእስራኤል ላይ ይወርድ የነበረው መቅሰፍትም ቆመ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ