የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 45
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኤርምያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ ለባሮክ ያስተላለፈው መልእክት (1-5)

ኤርምያስ 45:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:1፤ 36:1
  • +ኤር 32:12፤ 43:3
  • +ኤር 36:4, 32

ኤርምያስ 45:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2006፣ ገጽ 17

    8/15/1997፣ ገጽ 21

ኤርምያስ 45:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:5፤ ኤር 1:1, 10

ኤርምያስ 45:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ታላላቅ ነገሮች አገኛለሁ ብለህ ትጠብቃለህ።”

  • *

    ወይም “መፈለግህን ተው።”

  • *

    ወይም “በሰዎች።”

  • *

    ወይም “ነፍስህን።”

  • *

    ወይም “ሕይወትህ እንዲተርፍ አደርጋለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 66:16፤ ኤር 25:17, 26፤ ሶፎ 3:8
  • +ኤር 21:9፤ 39:18፤ 43:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 8-9

    4/15/2008፣ ገጽ 15

    8/15/2006፣ ገጽ 17-19

    10/1/2002፣ ገጽ 14-15

    2/15/2000፣ ገጽ 6

    8/15/1997፣ ገጽ 21

    ንቁ!፣

    5/8/2003፣ ገጽ 15

ተዛማጅ ሐሳብ

ኤር. 45:1ኤር 25:1፤ 36:1
ኤር. 45:1ኤር 32:12፤ 43:3
ኤር. 45:1ኤር 36:4, 32
ኤር. 45:4ኢሳ 5:5፤ ኤር 1:1, 10
ኤር. 45:5ኢሳ 66:16፤ ኤር 25:17, 26፤ ሶፎ 3:8
ኤር. 45:5ኤር 21:9፤ 39:18፤ 43:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኤርምያስ 45:1-5

ኤርምያስ

45 የኢዮስያስ ልጅ፣ የይሁዳ ንጉሥ ኢዮዓቄም በነገሠ በአራተኛው ዓመት፣+ የነሪያህ ልጅ ባሮክ+ ይህን ቃል ከኤርምያስ አፍ እየሰማ በመጽሐፍ በጻፈበት ጊዜ፣+ ነቢዩ ኤርምያስ ለባሮክ የተናገረው ቃል ይህ ነው፦

2 “ባሮክ፣ የእስራኤል አምላክ ይሖዋ አንተን በተመለከተ እንዲህ ይላል፦ 3 ‘አንተ “ወዮልኝ፣ ይሖዋ በሥቃዬ ላይ ሐዘን ጨምሮብኛልና! ከማሰማው ሲቃ የተነሳ ዝያለሁ፤ ማረፊያ ቦታም አላገኘሁም” ብለሃል።’

4 “እሱን እንዲህ በለው፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ የገነባሁትን አፈርሳለሁ፤ የተከልኩትንም እነቅላለሁ፤ ምድሪቱን በሙሉ አወድማለሁ።+ 5 አንተ ግን ለራስህ ታላላቅ ነገሮችን ትፈልጋለህ።* እንዲህ ያሉ ነገሮችን ፈጽሞ አትፈልግ።”’*

“‘በሥጋ ለባሽ* ሁሉ ላይ ጥፋት ላመጣ ነውና’+ ይላል ይሖዋ፤ ‘በምትሄድበትም ቦታ ሁሉ ሕይወትህን* እንደ ምርኮ አድርጌ እሰጥሃለሁ።’”*+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ