የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 28
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የመዝሙራዊው ጸሎት ተሰሚነት አገኘ

        • ‘“ይሖዋ ብርታቴና ጋሻዬ ነው” (7)

መዝሙር 28:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መቃብር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4፤ ኢሳ 26:4
  • +ኢዮብ 33:28

መዝሙር 28:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 5:7

መዝሙር 28:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 16:25, 26፤ መዝ 26:9
  • +መዝ 62:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1995፣ ገጽ 28-29

መዝሙር 28:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 59:12፤ ኤር 18:22
  • +መዝ 62:12፤ 2ተሰ 1:6

መዝሙር 28:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 34:26, 27፤ ኢሳ 5:12

መዝሙር 28:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 12:2
  • +ዘፍ 15:1፤ 2ሳሙ 22:3፤ መዝ 3:3
  • +መዝ 56:4

መዝሙር 28:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 16:13፤ 2ሳሙ 22:3፤ መዝ 20:6

መዝሙር 28:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 9:29
  • +ኢሳ 40:11

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 28:1ዘዳ 32:4፤ ኢሳ 26:4
መዝ. 28:1ኢዮብ 33:28
መዝ. 28:2መዝ 5:7
መዝ. 28:3ዘኁ 16:25, 26፤ መዝ 26:9
መዝ. 28:3መዝ 62:4
መዝ. 28:4መዝ 59:12፤ ኤር 18:22
መዝ. 28:4መዝ 62:12፤ 2ተሰ 1:6
መዝ. 28:5ኢዮብ 34:26, 27፤ ኢሳ 5:12
መዝ. 28:7ኢሳ 12:2
መዝ. 28:7ዘፍ 15:1፤ 2ሳሙ 22:3፤ መዝ 3:3
መዝ. 28:7መዝ 56:4
መዝ. 28:81ሳሙ 16:13፤ 2ሳሙ 22:3፤ መዝ 20:6
መዝ. 28:9ዘዳ 9:29
መዝ. 28:9ኢሳ 40:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 28:1-9

መዝሙር

የዳዊት መዝሙር።

28 ዓለቴ ይሖዋ ሆይ፣ ሁልጊዜ ወደ አንተ እጣራለሁ፤+

አንተም ጆሮ አትንፈገኝ።

ዝም ካልከኝ፣

ወደ ጉድጓድ* እንደሚወርዱ ሰዎች እሆናለሁ።+

 2 ወደ መቅደስህ ውስጠኛ ክፍል እጆቼን አንስቼ፣

እርዳታ ለማግኘት ወደ አንተ በምጮኽበት ጊዜ ልመናዬን ስማ።+

 3 ከክፉዎችና መጥፎ ነገር ከሚያደርጉ ሰዎች ጋር ጎትተህ አትውሰደኝ፤+

እነሱ በልባቸው ክፋት እያለ ከባልንጀሮቻቸው ጋር የሰላም ቃል የሚያወሩ ናቸው።+

 4 ለሠሩት ሥራ፣

እንደ ክፉ ልማዳቸው ክፈላቸው።+

ለእጃቸው ሥራ መልሰህ ክፈላቸው፤

እንዳደረጉትም መልስላቸው።+

 5 ይሖዋ ላከናወናቸው ነገሮች፣

ለእጆቹም ሥራ ትኩረት አይሰጡምና።+

እሱ ያፈርሳቸዋል፤ ደግሞም አይገነባቸውም።

 6 እርዳታ ለማግኘት ያቀረብኩትን ልመና ስለሰማ

ይሖዋ የተመሰገነ ይሁን።

 7 ይሖዋ ብርታቴና+ ጋሻዬ ነው፤+

ልቤ በእሱ ይተማመናል።+

ከእሱ እርዳታ ስላገኘሁ ልቤ ሐሴት ያደርጋል፤

በመዝሙሬም አወድሰዋለሁ።

 8 ይሖዋ ለሕዝቡ ብርታት ነው፤

ለቀባው ታላቅ መዳን የሚያስገኝ መሸሸጊያ ነው።+

 9 ሕዝብህን አድን፤ ርስትህንም ባርክ።+

ለዘላለም እረኛ ሁናቸው፤ በክንድህም ተሸከማቸው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ