የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 62
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የጽዮን አዲስ ስም (1-12)

ኢሳይያስ 62:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:26
  • +መዝ 102:13፤ ዘካ 2:12
  • +ኢሳ 51:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 335-337

ኢሳይያስ 62:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 54:1፤ 60:1
  • +ኢሳ 49:23፤ 60:11
  • +ኤር 33:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 337-338

ኢሳይያስ 62:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2005፣ ገጽ 30

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 338

ኢሳይያስ 62:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:14፤ 54:6
  • +ኢሳ 32:14
  • +መዝ 149:4፤ ሶፎ 3:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 338-340

ኢሳይያስ 62:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 65:18, 19፤ ኤር 32:41

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 340-341

ኢሳይያስ 62:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 341-343

ኢሳይያስ 62:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 61:11፤ ኤር 33:9፤ ሶፎ 3:19, 20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2022፣ ገጽ 9-10

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 341-344

ኢሳይያስ 62:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:49-51፤ ኤር 5:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 344-345

ኢሳይያስ 62:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 14:23፤ ኢሳ 65:21, 22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 344-345

ኢሳይያስ 62:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለምልክት የሚተከል ምሰሶ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:3፤ 48:20
  • +ኢሳ 57:14
  • +ዕዝራ 1:1, 3፤ ኢሳ 11:12፤ 49:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2014፣ ገጽ 3

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 345-346

ኢሳይያስ 62:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 9:9፤ ማቴ 21:5፤ ዮሐ 12:15
  • +ኢሳ 40:9, 10፤ ራእይ 22:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 346-348

ኢሳይያስ 62:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 107:2, 3
  • +ኢሳ 54:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 348

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 62:1ኢሳ 1:26
ኢሳ. 62:1መዝ 102:13፤ ዘካ 2:12
ኢሳ. 62:1ኢሳ 51:5
ኢሳ. 62:2ኢሳ 54:1፤ 60:1
ኢሳ. 62:2ኢሳ 49:23፤ 60:11
ኢሳ. 62:2ኤር 33:16
ኢሳ. 62:4ኢሳ 49:14፤ 54:6
ኢሳ. 62:4ኢሳ 32:14
ኢሳ. 62:4መዝ 149:4፤ ሶፎ 3:17
ኢሳ. 62:5ኢሳ 65:18, 19፤ ኤር 32:41
ኢሳ. 62:7ኢሳ 61:11፤ ኤር 33:9፤ ሶፎ 3:19, 20
ኢሳ. 62:8ዘዳ 28:49-51፤ ኤር 5:17
ኢሳ. 62:9ዘዳ 14:23፤ ኢሳ 65:21, 22
ኢሳ. 62:10ኢሳ 40:3፤ 48:20
ኢሳ. 62:10ኢሳ 57:14
ኢሳ. 62:10ዕዝራ 1:1, 3፤ ኢሳ 11:12፤ 49:22
ኢሳ. 62:11ዘካ 9:9፤ ማቴ 21:5፤ ዮሐ 12:15
ኢሳ. 62:11ኢሳ 40:9, 10፤ ራእይ 22:12
ኢሳ. 62:12መዝ 107:2, 3
ኢሳ. 62:12ኢሳ 54:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 62:1-12

ኢሳይያስ

62 ጽድቋ እንደ ደማቅ ብርሃን እስኪፈነጥቅ፣+

መዳኗም እንደ ችቦ እስኪቀጣጠል ድረስ

ለጽዮን ስል ጸጥ አልልም፤+

ለኢየሩሳሌምም ስል ዝም ብዬ አልቀመጥም።+

 2 “አንቺ ሴት ሆይ፣+ ብሔራት ጽድቅሽን፣

ነገሥታትም ሁሉ ክብርሽን ያያሉ።+

አንቺም የይሖዋ አፍ በሚያወጣልሽ

አዲስ ስም ትጠሪያለሽ።+

 3 በይሖዋ እጅ የውበት ዘውድ፣

በአምላክሽ መዳፍ የንጉሥ ጥምጥም ትሆኛለሽ።

 4 ከእንግዲህ የተተወች ሴት አትባዪም፤+

ምድርሽም ከእንግዲህ ባድማ ተብላ አትጠራም።+

ከዚህ ይልቅ “ደስታዬ በእሷ ነው” ተብለሽ ትጠሪያለሽ፤+

ምድርሽም “ያገባች ሴት” ትባላለች።

ይሖዋ በአንቺ ደስ ይለዋልና፤

ምድርሽም እንዳገባች ሴት ትሆናለች።

 5 አንድ ወጣት ድንግሊቱን እንደሚያገባ፣

ወንዶች ልጆችሽ አንቺን ያገባሉ።

አንድ ሙሽራ በሙሽራይቱ ሐሴት እንደሚያደርግ፣

አምላክሽም በአንቺ ሐሴት ያደርጋል።+

 6 ኢየሩሳሌም ሆይ፣ በቅጥሮችሽ ላይ ጠባቂዎች አቁሜአለሁ።

ቀኑንም ሆነ ሌሊቱን በሙሉ፣ መቼም ቢሆን ዝም ሊሉ አይገባም።

እናንተ ስለ ይሖዋ የምትናገሩ፣

ፈጽሞ አትረፉ፤

 7 ደግሞም ኢየሩሳሌምን አጽንቶ እስኪመሠርታት፣

አዎ፣ የምድር ምስጋና እስኪያደርጋት ድረስ ምንም እረፍት አትስጡት።”+

 8 ይሖዋ በቀኝ እጁ፣ ብርቱ በሆነውም ክንዱ እንዲህ ሲል ምሏል፦

“ከእንግዲህ እህልሽን ለጠላቶችሽ መብል እንዲሆን አልሰጥም፤

የደከምሽበትንም አዲስ የወይን ጠጅ የባዕድ አገር ሰዎች አይጠጡትም።+

 9 ሆኖም እህሉን፣ የሚሰበስቡት ሰዎች ይበሉታል፤ ይሖዋንም ያወድሳሉ፤

ወይኑንም፣ የሚለቅሙት ሰዎች ቅዱስ በሆኑት ቅጥር ግቢዎቼ ውስጥ ይጠጡታል።”+

10 በበሮቹ በኩል እለፉ፤ እለፉ።

ለሕዝቡ መንገዱን ጥረጉ።+

ሥሩ፤ አውራ ጎዳናውን ሥሩ።

ድንጋዮቹን አስወግዱ።+

ለሕዝቦችም ምልክት* አቁሙ።+

11 እነሆ፣ ይሖዋ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ አውጇል፦

“ለጽዮን ሴት ልጅ

‘እነሆ፣ መዳንሽ ቀርቧል።+

እነሆ፣ የሚከፍለው ወሮታ ከእሱ ጋር ነው፤

የሚመልሰውም ብድራት በፊቱ አለ’ በሏት።”+

12 ቅዱስ ሕዝብ፣ ይሖዋ የተቤዣቸው+ ተብለው ይጠራሉ፤

አንቺም “እጅግ የምትፈለግ፣” “ያልተተወች ከተማ” ተብለሽ ትጠሪያለሽ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ