የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕብራውያን 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዕብራውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • ኢየሱስ ከሙሴ ይበልጣል (1-6)

        • ‘ሁሉን ነገር የሠራው አምላክ ነው’ (4)

      • ‘እምነት የለሽ ልብ በውስጣችሁ እንዳያቆጠቁጥ ተጠንቀቁ’ (7-19)

        • “ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ” (7, 15)

ዕብራውያን 3:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 3:14፤ 1ተሰ 2:12
  • +ዕብ 8:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 11-12

ዕብራውያን 3:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 12:7
  • +ዮሐ 8:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 11

ዕብራውያን 3:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ኢየሱስን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 17:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 11

ዕብራውያን 3:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 115-116

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 6

    ያስባልን?፣ ገጽ 8

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 11

    5/1/1998፣ ገጽ 3-4

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 35-36

    “እነሆ” ብሮሸር፣ ገጽ 10

ዕብራውያን 3:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 11

ዕብራውያን 3:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 17:5
  • +1ጴጥ 2:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 11-12

ዕብራውያን 3:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 23:2፤ ሥራ 1:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 12-13

ዕብራውያን 3:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 12-13

ዕብራውያን 3:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 16:35፤ ዘኁ 32:13፤ መዝ 95:9

ዕብራውያን 3:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2011፣ ገጽ 25-26

    7/15/1998፣ ገጽ 12-13

ዕብራውያን 3:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:22, 23፤ መዝ 95:7-11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2011፣ ገጽ 25-26

ዕብራውያን 3:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 2:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 101

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2013፣ ገጽ 9

    3/15/2010፣ ገጽ 31

    7/15/1999፣ ገጽ 19

    7/15/1998፣ ገጽ 9, 13-14

    1/1/1998፣ ገጽ 8

ዕብራውያን 3:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 101

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1998፣ ገጽ 8

ዕብራውያን 3:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከክርስቶስ ጋር አብረን የምንካፈለው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 2:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1996፣ ገጽ 21-24

ዕብራውያን 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:7, 8

ዕብራውያን 3:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:1-3፤ ዘኁ 14:2, 4

ዕብራውያን 3:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:11፤ ዘዳ 32:21
  • +ዘኁ 14:22, 23, 28-30፤ ይሁዳ 5

ዕብራውያን 3:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 16-17

ዕብራውያን 3:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 4:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 16-17

ተዛማጅ ሐሳብ

ዕብ. 3:1ፊልጵ 3:14፤ 1ተሰ 2:12
ዕብ. 3:1ዕብ 8:1
ዕብ. 3:2ዘኁ 12:7
ዕብ. 3:2ዮሐ 8:29
ዕብ. 3:3ማቴ 17:1, 2
ዕብ. 3:6ማቴ 17:5
ዕብ. 3:61ጴጥ 2:5
ዕብ. 3:72ሳሙ 23:2፤ ሥራ 1:16
ዕብ. 3:8ዘፀ 17:7
ዕብ. 3:9ዘፀ 16:35፤ ዘኁ 32:13፤ መዝ 95:9
ዕብ. 3:11ዘኁ 14:22, 23፤ መዝ 95:7-11
ዕብ. 3:12ዕብ 2:1
ዕብ. 3:13መዝ 95:7
ዕብ. 3:14ራእይ 2:10
ዕብ. 3:15መዝ 95:7, 8
ዕብ. 3:16ዘፀ 17:1-3፤ ዘኁ 14:2, 4
ዕብ. 3:17ዘኁ 14:11፤ ዘዳ 32:21
ዕብ. 3:17ዘኁ 14:22, 23, 28-30፤ ይሁዳ 5
ዕብ. 3:19ዕብ 4:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዕብራውያን 3:1-19

ለዕብራውያን የተጻፈ ደብዳቤ

3 ስለሆነም የሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች+ የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች፣ በእሱ እንደምናምን በይፋ የምንናገርለትን፣ ሐዋርያና ሊቀ ካህናት የሆነውን ኢየሱስን አስቡ።+ 2 ሙሴ በመላው የአምላክ ቤት ላይ ታማኝ እንደነበረ ሁሉ+ እሱም ለሾመው ታማኝ ነበር።+ 3 ቤቱን የሠራው፣ ከቤቱ የበለጠ ክብር ስላለው እሱ* ከሙሴ የበለጠ ክብር ይገባዋል።+ 4 እያንዳንዱ ቤት ሠሪ እንዳለው የታወቀ ነው፤ ሁሉን ነገር የሠራው ግን አምላክ ነው። 5 ሙሴም በመላው የአምላክ ቤት ላይ ታማኝ አገልጋይ ነበር። አገልግሎቱም ከጊዜ በኋላ ለሚነገሩ ነገሮች ምሥክር ነው። 6 ክርስቶስ ግን በአምላክ ቤት ላይ የተሾመ ታማኝ ልጅ ነበር።+ እኛም አፋችንን ሞልተን የመናገር ነፃነታችንንና የምንደሰትበትን ተስፋችንን እስከ መጨረሻው አጥብቀን ከያዝን የአምላክ ቤት ነን።+

7 ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦+ “ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ 8 በምድረ በዳ እጅግ የሚያስቆጣ ድርጊት በተፈጸመበት በፈተና ቀን እንደሆነው ልባችሁን አታደንድኑ፤+ 9 በዚያ፣ አባቶቻችሁ ያደረግኩትን ሁሉ ለ40 ዓመት ቢያዩም እኔን በመፈተን ተገዳደሩኝ።+ 10 በዚህም ምክንያት በዚያ ትውልድ በጣም ተንገሸገሽኩ፤ እንዲህም አልኩ፦ ‘ሁልጊዜ ልባቸው ይስታል፤ መንገዴንም ሊያውቁ አልቻሉም።’ 11 በመሆኑም ‘ወደ እረፍቴ አይገቡም’ ብዬ በቁጣዬ ማልኩ።”+

12 ወንድሞች፣ ሕያው ከሆነው አምላክ በመራቅ እምነት የለሽ የሆነ ክፉ ልብ ከእናንተ መካከል በማናችሁም ውስጥ እንዳያቆጠቁጥ ተጠንቀቁ፤+ 13 ከዚህ ይልቅ ከእናንተ መካከል አንዳችሁም ኃጢአት ባለው የማታለል ኃይል እንዳትደነድኑ “ዛሬ”+ ተብሎ የሚጠራ ጊዜ እስካለ ድረስ በየዕለቱ እርስ በርሳችሁ ተበረታቱ። 14 የክርስቶስ ተካፋዮች የምንሆነው* በመጀመሪያ የነበረንን ትምክህት እስከ መጨረሻው አጽንተን ከያዝን ብቻ ነውና።+ 15 ይህም “ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ እጅግ የሚያስቆጣ ድርጊት በተፈጸመበት ጊዜ እንደሆነው ልባችሁን አታደንድኑ” እንደተባለው ነው።+

16 ድምፁን ቢሰሙም እንኳ እጅግ ያስቆጡት እነማን ነበሩ? ይህን ያደረጉት ሙሴ እየመራቸው ከግብፅ የወጡት ሁሉ አይደሉም?+ 17 ከዚህም ሌላ ለ40 ዓመት አምላክ በእነሱ እንዲንገሸገሽ ያደረጉት እነማን ናቸው?+ እነዚያ ኃጢአት የሠሩትና ሬሳቸው በምድረ በዳ ወድቆ የቀረው አይደሉም?+ 18 ደግሞስ ወደ እረፍቴ አይገቡም ብሎ የማለው ስለ እነማን ነው? እነዚያን ያልታዘዙትን በተመለከተ አይደለም? 19 ስለዚህ ሊገቡ ያልቻሉት እምነት በማጣታቸው የተነሳ እንደሆነ እንረዳለን።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ