የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 112
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ጻድቅ ሰው ይሖዋን ይፈራል

        • “በልግስና የሚያበድር ሰው ይሳካለታል” (5)

        • “ጻድቅ ለዘላለም ሲታወስ ይኖራል” (6)

        • ለጋስ ለድሆች ይሰጣል (9)

መዝሙር 112:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:2፤ ራእይ 19:1
  • +መዝ 111:10
  • +መዝ 1:1, 2፤ 40:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 25-26

    7/15/2000፣ ገጽ 5

መዝሙር 112:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:12, 13፤ 37:25, 26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 25-26

መዝሙር 112:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 26-27

መዝሙር 112:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቸርና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 97:11፤ 1ጴጥ 2:9
  • +ሉቃስ 6:36፤ ኤፌ 4:32

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 26-27

መዝሙር 112:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 15:7, 8፤ መዝ 41:1፤ ምሳሌ 19:17፤ ሉቃስ 6:34, 35፤ ሥራ 20:35፤ ዕብ 13:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 27

መዝሙር 112:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 15:5፤ 125:1
  • +ነህ 5:19፤ ምሳሌ 10:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 27-28

መዝሙር 112:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1፤ ምሳሌ 3:25
  • +መዝ 62:8፤ ኢሳ 26:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 27-28

መዝሙር 112:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቆራጥ ነው፤ ጽኑ ነው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 28:1
  • +መዝ 59:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 27-28

መዝሙር 112:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በልግስና።”

  • *

    ቃል በቃል “የገዛ ቀንዱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 15:11፤ ምሳሌ 11:24፤ 19:17
  • +ዘዳ 24:12, 13፤ 2ቆሮ 9:9፤ ዕብ 6:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 27-28

መዝሙር 112:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 11:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 28

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 112:1ዘፀ 15:2፤ ራእይ 19:1
መዝ. 112:1መዝ 111:10
መዝ. 112:1መዝ 1:1, 2፤ 40:8
መዝ. 112:2መዝ 25:12, 13፤ 37:25, 26
መዝ. 112:4መዝ 97:11፤ 1ጴጥ 2:9
መዝ. 112:4ሉቃስ 6:36፤ ኤፌ 4:32
መዝ. 112:5ዘዳ 15:7, 8፤ መዝ 41:1፤ ምሳሌ 19:17፤ ሉቃስ 6:34, 35፤ ሥራ 20:35፤ ዕብ 13:16
መዝ. 112:6መዝ 15:5፤ 125:1
መዝ. 112:6ነህ 5:19፤ ምሳሌ 10:7
መዝ. 112:7መዝ 27:1፤ ምሳሌ 3:25
መዝ. 112:7መዝ 62:8፤ ኢሳ 26:3
መዝ. 112:8ምሳሌ 28:1
መዝ. 112:8መዝ 59:10
መዝ. 112:9ዘዳ 15:11፤ ምሳሌ 11:24፤ 19:17
መዝ. 112:9ዘዳ 24:12, 13፤ 2ቆሮ 9:9፤ ዕብ 6:10
መዝ. 112:10ምሳሌ 11:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 112:1-10

መዝሙር

112 ያህን አወድሱ!*+

א [አሌፍ]

ይሖዋን የሚፈራና+

ב [ቤት]

ትእዛዛቱን እጅግ የሚወድ ሰው ደስተኛ ነው።+

ג [ጊሜል]

 2 ዘሮቹ በምድር ላይ ኃያላን ይሆናሉ።

ד [ዳሌት]

ደግሞም የቅኖች ትውልድ ይባረካል።+

ה [ሄ]

 3 በቤቱ ሀብትና ንብረት አለ፤

ו [ዋው]

ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል።

ז [ዛየን]

 4 ለቅኖች በጨለማ ውስጥ እንደ ብርሃን ያበራል።+

ח [ኼት]

ሩኅሩኅና* መሐሪ+ እንዲሁም ጻድቅ ነው።

ט [ቴት]

 5 በልግስና የሚያበድር ሰው ይሳካለታል።+

י [ዮድ]

ጉዳዩን በፍትሕ ያከናውናል።

כ [ካፍ]

 6 እሱ ፈጽሞ አይናወጥም።+

ל [ላሜድ]

ጻድቅ ለዘላለም ሲታወስ ይኖራል።+

מ [ሜም]

 7 ክፉ ወሬ አያስፈራውም።+

נ [ኑን]

በይሖዋ ስለሚተማመን ልቡ ጽኑ ነው።+

ס [ሳሜኽ]

 8 ልቡ አይናወጥም፤* አይፈራምም፤+

ע [አይን]

በመጨረሻም ጠላቶቹን በድል አድራጊነት ይመለከታል።+

פ [ፔ]

 9 በብዛት* አከፋፈለ፤ ለድሆችም ሰጠ።+

צ [ጻዴ]

ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል።+

ק [ኮፍ]

የገዛ ብርታቱ* በክብር ከፍ ከፍ ይላል።

ר [ረሽ]

10 ክፉ ሰው አይቶ ይበሳጫል።

ש [ሺን]

ጥርሱን ያፋጫል፤ ቀልጦም ይጠፋል።

ת [ታው]

የክፉዎች ምኞት ይከስማል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ