የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 113
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ከፍ ባለ ቦታ ያለው አምላክ ችግረኛውን ያነሳል

        • የይሖዋ ስም ለዘላለም ይወደስ (2)

        • አምላክ ወደ ታች ያጎነብሳል (6)

መዝሙር 113:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/1997፣ ገጽ 16

መዝሙር 113:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:36፤ 29:10፤ መዝ 106:48

መዝሙር 113:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 72:19፤ 86:9፤ ኢሳ 59:19፤ ሚል 1:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2006፣ ገጽ 14

መዝሙር 113:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 97:9፤ 99:2
  • +1ነገ 8:27

መዝሙር 113:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዙፋን ላይ እንደተቀመጠው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:11

መዝሙር 113:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:35፤ 138:6፤ ኢሳ 57:15፤ 66:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2006፣ ገጽ 14

    6/15/2006፣ ገጽ 31

    10/15/2005፣ ገጽ 27

    11/1/2004፣ ገጽ 29

    12/1/1993፣ ገጽ 14-15

መዝሙር 113:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ከቆሻሻ መጣያ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 2:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2006፣ ገጽ 14

መዝሙር 113:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የወንዶች ልጆች።”

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 2:5፤ ኢሳ 54:1

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 113:21ዜና 16:36፤ 29:10፤ መዝ 106:48
መዝ. 113:3መዝ 72:19፤ 86:9፤ ኢሳ 59:19፤ ሚል 1:11
መዝ. 113:4መዝ 97:9፤ 99:2
መዝ. 113:41ነገ 8:27
መዝ. 113:5ዘፀ 15:11
መዝ. 113:6መዝ 18:35፤ 138:6፤ ኢሳ 57:15፤ 66:2
መዝ. 113:71ሳሙ 2:7
መዝ. 113:91ሳሙ 2:5፤ ኢሳ 54:1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 113:1-9

መዝሙር

113 ያህን አወድሱ!*

እናንተ የይሖዋ አገልጋዮች፣ ውዳሴ አቅርቡ፤

የይሖዋን ስም አወድሱ።

 2 ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም፣

የይሖዋ ስም ይወደስ።+

 3 ከፀሐይ መውጫ አንስቶ እስከ መግቢያው ድረስ

የይሖዋ ስም ይወደስ።+

 4 ይሖዋ ከብሔራት ሁሉ በላይ ከፍ ያለ ነው፤+

ክብሩም ከሰማያት በላይ ነው።+

 5 ከፍ ባለ ቦታ እንደሚኖረው*

እንደ አምላካችን እንደ ይሖዋ ያለ ማን ነው?+

 6 ሰማይንና ምድርን ለማየት ወደ ታች ያጎነብሳል፤+

 7 ችግረኛውን ከአፈር ያነሳል።

ድሃውን ከአመድ ቁልል* ላይ ብድግ ያደርገዋል፤+

 8 ይህም ከታላላቅ ሰዎች፣

ይኸውም በሕዝቡ መካከል ካሉ ታላላቅ ሰዎች ጋር ያስቀምጠው ዘንድ ነው።

 9 መሃኒቱ ሴት፣ ደስተኛ የልጆች* እናት+ ሆና እንድትኖር

ቤት ይሰጣታል።

ያህን አወድሱ!*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ