የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 96
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • “ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ”

        • ይሖዋ እጅግ ሊወደስ ይገባዋል (4)

        • የሌሎች ሕዝቦች አማልክት ከንቱ ናቸው (5)

        • ያጌጠ የቅድስና ልብስ ለብሳችሁ ይሖዋን አምልኩ (9)

መዝሙር 96:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 33:3፤ 40:3፤ 98:1፤ 149:1፤ ኢሳ 42:10
  • +1ዜና 16:23-25፤ መዝ 66:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 201

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2000፣ ገጽ 10

መዝሙር 96:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:10፤ 71:15፤ ኢሳ 52:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2002፣ ገጽ 8

መዝሙር 96:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 28:19፤ 1ጴጥ 2:9፤ ራእይ 14:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2001፣ ገጽ 8

መዝሙር 96:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 97:7፤ ኢሳ 44:10
  • +1ዜና 16:26፤ 1ቆሮ 8:4

መዝሙር 96:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ክብርና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:9, 10፤ ኢሳ 6:1-3፤ ሕዝ 1:27, 28፤ ራእይ 4:2, 3
  • +1ዜና 16:27፤ 29:11

መዝሙር 96:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:28-33፤ መዝ 29:1

መዝሙር 96:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 29:2፤ 72:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2004፣ ገጽ 8-9

መዝሙር 96:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ከቅድስናው ግርማ የተነሳ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “ይሖዋን አምልኩ።”

መዝሙር 96:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፍሬያማ የሆነችው ምድር።”

  • *

    ወይም “ልትናወጥ አትችልም።”

  • *

    ወይም “ይሟገታል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 93:1፤ 97:1፤ ራእይ 11:15፤ 19:6
  • +መዝ 67:4፤ 98:9

መዝሙር 96:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 98:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 16

መዝሙር 96:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 65:13
  • +1ዜና 16:33

መዝሙር 96:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መጥቷልና።”

  • *

    ወይም “ፍሬያማ በሆነችው ምድር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 18:25፤ ዘዳ 32:4፤ መዝ 9:8፤ 98:9፤ ሥራ 17:31፤ 2ጴጥ 3:7

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 96:1መዝ 33:3፤ 40:3፤ 98:1፤ 149:1፤ ኢሳ 42:10
መዝ. 96:11ዜና 16:23-25፤ መዝ 66:4
መዝ. 96:2መዝ 40:10፤ 71:15፤ ኢሳ 52:7
መዝ. 96:3ማቴ 28:19፤ 1ጴጥ 2:9፤ ራእይ 14:6
መዝ. 96:5መዝ 97:7፤ ኢሳ 44:10
መዝ. 96:51ዜና 16:26፤ 1ቆሮ 8:4
መዝ. 96:6ዘፀ 24:9, 10፤ ኢሳ 6:1-3፤ ሕዝ 1:27, 28፤ ራእይ 4:2, 3
መዝ. 96:61ዜና 16:27፤ 29:11
መዝ. 96:71ዜና 16:28-33፤ መዝ 29:1
መዝ. 96:8መዝ 29:2፤ 72:19
መዝ. 96:10መዝ 93:1፤ 97:1፤ ራእይ 11:15፤ 19:6
መዝ. 96:10መዝ 67:4፤ 98:9
መዝ. 96:11መዝ 98:7
መዝ. 96:12መዝ 65:13
መዝ. 96:121ዜና 16:33
መዝ. 96:13ዘፍ 18:25፤ ዘዳ 32:4፤ መዝ 9:8፤ 98:9፤ ሥራ 17:31፤ 2ጴጥ 3:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 96:1-13

መዝሙር

96 ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ።+

መላዋ ምድር ለይሖዋ ትዘምር!+

 2 ለይሖዋ ዘምሩ፤ ስሙንም አወድሱ።

የማዳኑን ምሥራች በየቀኑ አውጁ።+

 3 ክብሩን በብሔራት፣

አስደናቂ ሥራዎቹንም በሕዝቦች ሁሉ መካከል አስታውቁ።+

 4 ይሖዋ ታላቅ ነው፤ ደግሞም እጅግ ሊወደስ ይገባዋል።

ከሌሎች አማልክት ሁሉ በላይ እጅግ የሚፈራ ነው።

 5 የሌሎች ሕዝቦች አማልክት ሁሉ ከንቱ ናቸው፤+

ይሖዋ ግን ሰማያትን የሠራ አምላክ ነው።+

 6 ሞገስና* ግርማ በፊቱ ናቸው፤+

ብርታትና ውበት በመቅደሱ ውስጥ አሉ።+

 7 እናንተ የሕዝብ ነገዶች፣ ለይሖዋ የሚገባውን ስጡ፤

ከክብሩና ከብርታቱ የተነሳ ለይሖዋ የሚገባውን ስጡ።+

 8 ለስሙ የሚገባውን ክብር ለይሖዋ ስጡ፤+

ስጦታ ይዛችሁ ወደ ቅጥር ግቢዎቹ ግቡ።

 9 ያጌጠ የቅድስና ልብስ ለብሳችሁ* ለይሖዋ ስገዱ፤*

ምድር ሁሉ በፊቱ ተንቀጥቀጪ!

10 በብሔራት መካከል እንዲህ ብላችሁ አስታውቁ፦ “ይሖዋ ነገሠ!+

ምድር* በጽኑ ተመሥርታለች፤ ከቦታዋ ልትንቀሳቀስ አትችልም።*

እሱ ለሕዝቦች በትክክል ይፈርዳል።”*+

11 ሰማያት ሐሴት ያድርጉ፤ ምድርም ደስ ይበላት፤

ባሕሩና በውስጡ ያለው ነገር ሁሉ የነጎድጓድ ድምፅ ያሰማ፤+

12 መስኩና በላዩ ላይ ያለው ሁሉ ሐሴት ያድርግ።+

የዱር ዛፎችም ሁሉ በይሖዋ ፊት እልል ይበሉ።+

13 እሱ እየመጣ ነውና፤*

በምድር ላይ ለመፍረድ እየመጣ ነው።

በዓለም* ላይ በጽድቅ፣

በሕዝቦችም ላይ በታማኝነት ይፈርዳል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ