የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 71
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • በዕድሜ የገፉ ሰዎች ያላቸው የመተማመን ስሜት

        • ከልጅነት ጀምሮ በአምላክ መታመን (5)

        • ‘ጉልበቴ በሚያልቅበት ጊዜ አትተወኝ’ (9)

        • ‘አምላክ ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምሮኛል’ (17)

መዝሙር 71:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:2፤ 31:1-3፤ ኢሳ 45:17፤ ኤር 17:18

መዝሙር 71:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጎንበስ ብለህ ስማኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:15

መዝሙር 71:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 22:2, 3፤ መዝ 18:2፤ 144:2

መዝሙር 71:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 17:8, 9፤ 59:1፤ 140:4፤ ማቴ 6:13

መዝሙር 71:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አንተ መመኪያዬ ነህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:45፤ ኤር 17:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1999፣ ገጽ 18

መዝሙር 71:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:9, 10፤ 139:16፤ ኢሳ 46:3

መዝሙር 71:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 51:15፤ ዕብ 13:15

መዝሙር 71:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 92:14
  • +መዝ 73:26፤ መክ 12:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2014፣ ገጽ 20-21

    ንቁ!፣

    11/8/2004፣ ገጽ 23

መዝሙር 71:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 17:1, 2

መዝሙር 71:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 3:2፤ 42:10፤ ማቴ 27:42, 43

መዝሙር 71:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:11፤ 35:22፤ 38:21, 22

መዝሙር 71:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን የሚቃወሟት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 17:23
  • +መዝ 109:29

መዝሙር 71:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2024፣ ገጽ 27

መዝሙር 71:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ልቆጥራቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 35:28፤ 40:9
  • +መዝ 40:5

መዝሙር 71:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 71:5
  • +2ሳሙ 22:1፤ 1ዜና 16:4፤ መዝ 9:1

መዝሙር 71:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ስለ ክንድህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:25፤ 71:9
  • +ዘፀ 13:8፤ 1ዜና 29:10, 11፤ መዝ 78:2-4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2014፣ ገጽ 23

    6/1/2007፣ ገጽ 29-30

    5/15/1997፣ ገጽ 19-20

መዝሙር 71:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 36:6
  • +ዘፀ 15:11፤ መዝ 86:8፤ 89:6፤ ኤር 10:7

መዝሙር 71:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በምድር ካሉ ጥልቅ ውኃዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 12:10, 11
  • +መዝ 40:2፤ 86:13

መዝሙር 71:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:10፤ 108:4፤ 146:6

መዝሙር 71:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን ዋጅተሃታልና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 63:5፤ 104:33
  • +2ሳሙ 4:9፤ መዝ 103:4

መዝሙር 71:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያሰላስላል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 71:8
  • +መዝ 71:13

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 71:1መዝ 25:2፤ 31:1-3፤ ኢሳ 45:17፤ ኤር 17:18
መዝ. 71:2መዝ 34:15
መዝ. 71:32ሳሙ 22:2, 3፤ መዝ 18:2፤ 144:2
መዝ. 71:4መዝ 17:8, 9፤ 59:1፤ 140:4፤ ማቴ 6:13
መዝ. 71:51ሳሙ 17:45፤ ኤር 17:7
መዝ. 71:6መዝ 22:9, 10፤ 139:16፤ ኢሳ 46:3
መዝ. 71:8መዝ 51:15፤ ዕብ 13:15
መዝ. 71:9መዝ 92:14
መዝ. 71:9መዝ 73:26፤ መክ 12:3
መዝ. 71:102ሳሙ 17:1, 2
መዝ. 71:11መዝ 3:2፤ 42:10፤ ማቴ 27:42, 43
መዝ. 71:12መዝ 22:11፤ 35:22፤ 38:21, 22
መዝ. 71:132ሳሙ 17:23
መዝ. 71:13መዝ 109:29
መዝ. 71:15መዝ 35:28፤ 40:9
መዝ. 71:15መዝ 40:5
መዝ. 71:17መዝ 71:5
መዝ. 71:172ሳሙ 22:1፤ 1ዜና 16:4፤ መዝ 9:1
መዝ. 71:18መዝ 37:25፤ 71:9
መዝ. 71:18ዘፀ 13:8፤ 1ዜና 29:10, 11፤ መዝ 78:2-4
መዝ. 71:19መዝ 36:6
መዝ. 71:19ዘፀ 15:11፤ መዝ 86:8፤ 89:6፤ ኤር 10:7
መዝ. 71:202ሳሙ 12:10, 11
መዝ. 71:20መዝ 40:2፤ 86:13
መዝ. 71:22መዝ 25:10፤ 108:4፤ 146:6
መዝ. 71:23መዝ 63:5፤ 104:33
መዝ. 71:232ሳሙ 4:9፤ መዝ 103:4
መዝ. 71:24መዝ 71:8
መዝ. 71:24መዝ 71:13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 71:1-24

መዝሙር

71 ይሖዋ ሆይ፣ አንተን መጠጊያ አድርጌአለሁ።

ፈጽሞ ለኀፍረት አልዳረግ።+

 2 በጽድቅህ አድነኝ፤ ታደገኝም።

ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤* አድነኝም።+

 3 ምንጊዜም የምገባበት

መሸሸጊያ ዓለት ሁንልኝ።

አንተ ቋጥኜና ምሽጌ ስለሆንክ

እኔን ለማዳን ትእዛዝ ስጥ።+

 4 አምላኬ ሆይ፣ ከክፉው እጅ፣

ግፈኛ ከሆነው ጨቋኝ ሰው መዳፍ ታደገኝ።+

 5 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ተስፋዬ ነህ፤

ከልጅነቴ ጀምሮ በአንተ ታምኛለሁ።*+

 6 ከተወለድኩበት ጊዜ ጀምሮ በአንተ ታምኛለሁ፤

ከእናቴ ማህፀን ያወጣኸኝ አንተ ነህ።+

ሁልጊዜ አወድስሃለሁ።

 7 ለብዙዎች መደነቂያ ሆንኩ፤

አንተ ግን ጽኑ መጠጊያዬ ነህ።

 8 አፌ በውዳሴህ ተሞልቷል፤+

ቀኑን ሙሉ ስለ ግርማህ እናገራለሁ።

 9 በእርጅናዬ ዘመን አትጣለኝ፤+

ጉልበቴ በሚያልቅበት ጊዜም አትተወኝ።+

10 ጠላቶቼ በእኔ ላይ ክፉ ነገር ይናገራሉ፤

ሕይወቴን* የሚሹ ሰዎችም በእኔ ላይ ሴራ ይጠነስሳሉ፤+

11 እንዲህም ይላሉ፦ “አምላክ ትቶታል።

የሚያድነው ስለሌለ አሳዳችሁ ያዙት።”+

12 አምላክ ሆይ፣ ከእኔ አትራቅ።

አምላኬ ሆይ፣ እኔን ለመርዳት ፍጠን።+

13 የሚቃወሙኝ* ሰዎች

ይፈሩ፤ ይጥፉም።+

የእኔን ጥፋት የሚሹ

ውርደትና ኀፍረት ይከናነቡ።+

14 እኔ ግን አንተን መጠባበቄን እቀጥላለሁ፤

በውዳሴ ላይ ውዳሴ አቀርብልሃለሁ።

15 አፌ ስለ ጽድቅህ ያወራል፤+

ከብዛታቸው የተነሳ ላውቃቸው* ባልችልም እንኳ

አንደበቴ ስለ ማዳን ሥራዎችህ ቀኑን ሙሉ ይናገራል።+

16 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣

መጥቼ ስለ ብርቱ ሥራዎችህ እናገራለሁ፤

ስለ አንተ ጽድቅ ብቻ እናገራለሁ።

17 አምላክ ሆይ፣ ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምረኸኛል፤+

እኔም እስካሁን ድረስ ድንቅ ሥራዎችህን አስታውቃለሁ።+

18 አምላክ ሆይ፣ ሳረጅና ስሸብትም እንኳ አትጣለኝ።+

ለቀጣዩ ትውልድ ስለ ብርታትህ፣*

ገና ለሚመጡትም ሁሉ ስለ ኃያልነትህ ልናገር።+

19 አምላክ ሆይ፣ ጽድቅህ እጅግ ታላቅ ነው፤+

ታላላቅ ነገሮችን አከናውነሃል፤

አምላክ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ማን ነው?+

20 ብዙ ጭንቅና መከራ ብታሳየኝም እንኳ+

እንደገና እንዳንሰራራ አድርገኝ፤

ጥልቅ ከሆነው ምድር* አውጣኝ።+

21 ታላቅነቴ ገናና እንዲሆን አድርግ፤

ዙሪያዬንም ከበህ አጽናናኝ።

22 እኔም አምላኬ ሆይ፣ ከታማኝነትህ+ የተነሳ

በባለ አውታር መሣሪያ አወድስሃለሁ።

የእስራኤል ቅዱስ ሆይ፣

በበገና የውዳሴ መዝሙር እዘምርልሃለሁ።

23 ለአንተ የውዳሴ መዝሙር በምዘምርበት ጊዜ ከንፈሮቼ እልል ይላሉ፤+

ሕይወቴን አድነሃታልና።*+

24 ምላሴ ቀኑን ሙሉ ስለ ጽድቅህ ይናገራል፤*+

የእኔን መጥፋት የሚሹ ሰዎች ያፍራሉና፤ ደግሞም ይዋረዳሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ