የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 106
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • እስራኤል አድናቆት ሳያሳይ ቀረ

        • አምላክ ያደረገውን ነገር ወዲያውኑ ረሱ (13)

        • የአምላክን ክብር በኮርማ ምስል ለወጡ (19, 20)

        • ‘አምላክ በገባው ቃል ላይ እምነት አልነበራቸውም’ (24)

        • ‘ባአልን አመለኩ’ (28)

        • ልጆቻቸውን ለአጋንንት ሠዉ (37)

መዝሙር 106:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 18:19
  • +1ዜና 16:34፤ ዕዝራ 3:11፤ መዝ 103:17፤ 107:1

መዝሙር 106:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:5

መዝሙር 106:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 15:1, 2፤ ኢሳ 64:5

መዝሙር 106:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጎ ፈቃድ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 5:19፤ መዝ 51:18፤ 119:132

መዝሙር 106:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በአንተ እንድኩራራ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:5

መዝሙር 106:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:16፤ መዝ 78:8
  • +ዕዝራ 9:6፤ ዳን 9:5

መዝሙር 106:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የድንቅ ሥራዎችህን ትርጉም መረዳት አልቻሉም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:11, 12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/1995፣ ገጽ 19-20

መዝሙር 106:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 9:16፤ ሮም 9:17
  • +መዝ 143:11፤ ሕዝ 20:14

መዝሙር 106:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በምድረ በዳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:21, 22

መዝሙር 106:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:30
  • +ኢሳ 49:26

መዝሙር 106:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:13, 28

መዝሙር 106:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:31
  • +ዘፀ 15:1

መዝሙር 106:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:24፤ 16:2, 3፤ 17:7

መዝሙር 106:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 11:4፤ ዘዳ 9:22፤ 1ቆሮ 10:6
  • +ዘፀ 17:2፤ መዝ 78:18፤ 1ቆሮ 10:9፤ ዕብ 3:8, 9

መዝሙር 106:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳቸውን በሚያመነምን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 11:31, 33፤ መዝ 78:29-31

መዝሙር 106:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 21:8፤ ዘኁ 16:5-7
  • +ዘኁ 16:3

መዝሙር 106:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 16:27, 32

መዝሙር 106:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 16:35

መዝሙር 106:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቀልጦ ለተሠራ ሐውልት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:4፤ ዘዳ 9:12

መዝሙር 106:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:4

መዝሙር 106:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:34
  • +ዘዳ 32:18

መዝሙር 106:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አክብሮታዊ ፍርሃት የሚያሳድሩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:51
  • +ዘፀ 14:25

መዝሙር 106:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ክፍተቱ ላይ በእሱ ፊት ቆመ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:10, 11፤ ዘዳ 9:14, 19

መዝሙር 106:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:32፤ ዘዳ 8:7-9
  • +ዘኁ 14:11

መዝሙር 106:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:2፤ ዘዳ 1:27
  • +ዘኁ 14:22, 23

መዝሙር 106:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:28, 29፤ ዕብ 3:11

መዝሙር 106:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:33፤ ዘዳ 4:27

መዝሙር 106:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በፌጎር ከነበረው ባአል ጋር ራሳቸውን አቆራኙ።”

  • *

    ለሞቱ ሰዎች ወይም ሕይወት ለሌላቸው አማልክት የቀረቡ መሥዋዕቶችን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 25:3፤ ሆሴዕ 9:10

መዝሙር 106:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 25:6፤ ዘዳ 32:16
  • +ዘኁ 25:9፤ 1ቆሮ 10:8

መዝሙር 106:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 25:7, 8

መዝሙር 106:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 25:11-13

መዝሙር 106:32

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ይህ ቃል “ጠብ” የሚል ትርጉም አለው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 20:2, 12፤ 27:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2018፣ ገጽ 15

መዝሙር 106:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 20:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2018፣ ገጽ 15

መዝሙር 106:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 33:52፤ ዘዳ 7:1, 2
  • +ኢያሱ 16:10፤ 17:12፤ መሳ 1:21

መዝሙር 106:35

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተማሩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:63፤ መሳ 1:33
  • +ኢሳ 2:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 14

መዝሙር 106:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 2:11, 12፤ 2ነገ 17:12
  • +ዘፀ 23:32, 33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 14

መዝሙር 106:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:31፤ 2ነገ 16:1, 3፤ 17:17, 18፤ ኤር 7:30, 31፤ 1ቆሮ 10:20

መዝሙር 106:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 16:20
  • +2ነገ 21:16

መዝሙር 106:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 3:9

መዝሙር 106:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:30፤ መሳ 3:8
  • +መሳ 10:6-8

መዝሙር 106:42

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እጅ።”

መዝሙር 106:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 10:11, 12፤ 1ሳሙ 12:11
  • +መሳ 4:1
  • +መሳ 6:1-5

መዝሙር 106:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 2:18
  • +መሳ 3:9

መዝሙር 106:45

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወሰን በሌለው።”

  • *

    ወይም “ይጸጸት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:6፤ ዘዳ 32:36፤ ኢሳ 63:7፤ ሰቆ 3:32፤ ኢዩ 2:13

መዝሙር 106:46

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 9:9

መዝሙር 106:47

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በውዳሴህ ሐሴት እንድናደርግ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 79:9
  • +1ዜና 16:35
  • +ኤር 32:37

መዝሙር 106:48

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይሁን!”

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 29:10፤ መዝ 41:13፤ ሉቃስ 1:68

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 106:1ሉቃስ 18:19
መዝ. 106:11ዜና 16:34፤ ዕዝራ 3:11፤ መዝ 103:17፤ 107:1
መዝ. 106:2መዝ 40:5
መዝ. 106:3መዝ 15:1, 2፤ ኢሳ 64:5
መዝ. 106:4ነህ 5:19፤ መዝ 51:18፤ 119:132
መዝ. 106:5ዘፀ 19:5
መዝ. 106:6ነህ 9:16፤ መዝ 78:8
መዝ. 106:6ዕዝራ 9:6፤ ዳን 9:5
መዝ. 106:7ዘፀ 14:11, 12
መዝ. 106:8ዘፀ 9:16፤ ሮም 9:17
መዝ. 106:8መዝ 143:11፤ ሕዝ 20:14
መዝ. 106:9ዘፀ 14:21, 22
መዝ. 106:10ዘፀ 14:30
መዝ. 106:10ኢሳ 49:26
መዝ. 106:11ዘፀ 14:13, 28
መዝ. 106:12ዘፀ 14:31
መዝ. 106:12ዘፀ 15:1
መዝ. 106:13ዘፀ 15:24፤ 16:2, 3፤ 17:7
መዝ. 106:14ዘኁ 11:4፤ ዘዳ 9:22፤ 1ቆሮ 10:6
መዝ. 106:14ዘፀ 17:2፤ መዝ 78:18፤ 1ቆሮ 10:9፤ ዕብ 3:8, 9
መዝ. 106:15ዘኁ 11:31, 33፤ መዝ 78:29-31
መዝ. 106:16ዘሌ 21:8፤ ዘኁ 16:5-7
መዝ. 106:16ዘኁ 16:3
መዝ. 106:17ዘኁ 16:27, 32
መዝ. 106:18ዘኁ 16:35
መዝ. 106:19ዘፀ 32:4፤ ዘዳ 9:12
መዝ. 106:20ዘፀ 20:4
መዝ. 106:21ዘዳ 4:34
መዝ. 106:21ዘዳ 32:18
መዝ. 106:22መዝ 78:51
መዝ. 106:22ዘፀ 14:25
መዝ. 106:23ዘፀ 32:10, 11፤ ዘዳ 9:14, 19
መዝ. 106:24ዘኁ 13:32፤ ዘዳ 8:7-9
መዝ. 106:24ዘኁ 14:11
መዝ. 106:25ዘኁ 14:2፤ ዘዳ 1:27
መዝ. 106:25ዘኁ 14:22, 23
መዝ. 106:26ዘኁ 14:28, 29፤ ዕብ 3:11
መዝ. 106:27ዘሌ 26:33፤ ዘዳ 4:27
መዝ. 106:28ዘኁ 25:3፤ ሆሴዕ 9:10
መዝ. 106:29ዘኁ 25:6፤ ዘዳ 32:16
መዝ. 106:29ዘኁ 25:9፤ 1ቆሮ 10:8
መዝ. 106:30ዘኁ 25:7, 8
መዝ. 106:31ዘኁ 25:11-13
መዝ. 106:32ዘኁ 20:2, 12፤ 27:13, 14
መዝ. 106:33ዘኁ 20:10
መዝ. 106:34ዘኁ 33:52፤ ዘዳ 7:1, 2
መዝ. 106:34ኢያሱ 16:10፤ 17:12፤ መሳ 1:21
መዝ. 106:35ኢያሱ 15:63፤ መሳ 1:33
መዝ. 106:35ኢሳ 2:6
መዝ. 106:36መሳ 2:11, 12፤ 2ነገ 17:12
መዝ. 106:36ዘፀ 23:32, 33
መዝ. 106:37ዘዳ 12:31፤ 2ነገ 16:1, 3፤ 17:17, 18፤ ኤር 7:30, 31፤ 1ቆሮ 10:20
መዝ. 106:38ሕዝ 16:20
መዝ. 106:382ነገ 21:16
መዝ. 106:39ኤር 3:9
መዝ. 106:41ዘዳ 32:30፤ መሳ 3:8
መዝ. 106:41መሳ 10:6-8
መዝ. 106:43መሳ 10:11, 12፤ 1ሳሙ 12:11
መዝ. 106:43መሳ 4:1
መዝ. 106:43መሳ 6:1-5
መዝ. 106:44መሳ 2:18
መዝ. 106:44መሳ 3:9
መዝ. 106:45ዘፀ 34:6፤ ዘዳ 32:36፤ ኢሳ 63:7፤ ሰቆ 3:32፤ ኢዩ 2:13
መዝ. 106:46ዕዝራ 9:9
መዝ. 106:47መዝ 79:9
መዝ. 106:471ዜና 16:35
መዝ. 106:47ኤር 32:37
መዝ. 106:481ዜና 29:10፤ መዝ 41:13፤ ሉቃስ 1:68
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 106:1-48

መዝሙር

106 ያህን አወድሱ!*

ይሖዋ ጥሩ+ ስለሆነ ምስጋና አቅርቡለት፤

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+

 2 የይሖዋን ታላላቅ ሥራዎች ሙሉ በሙሉ ሊያስታውቅ የሚችለው ማን ነው?

ወይስ የሚያስመሰግኑ ተግባሮቹን ሁሉ ሊያውጅ የሚችለው ማን ነው?+

 3 ፍትሐዊ ድርጊት የሚፈጽሙ፣

ምንጊዜም ትክክል የሆነውን የሚያደርጉ+ ደስተኞች ናቸው።

 4 ይሖዋ ሆይ፣ ለሕዝብህ ሞገስ* በምታሳይበት ጊዜ እኔንም አስታውሰኝ።+

ተንከባከበኝ፤ ደግሞም አድነኝ፤

 5 ይህም ለተመረጡ አገልጋዮችህ+ የምታሳየውን ጥሩነት እንድቀምስ፣

ከሕዝብህ ጋር ሐሴት እንዳደርግ፣

ከርስትህም ጋር አንተን በኩራት እንዳወድስ* ነው።

 6 እኛም እንደ አባቶቻችን ኃጢአት ሠርተናል፤+

በድለናል፤ ክፉ ነገርም አድርገናል።+

 7 አባቶቻችን በግብፅ በነበሩበት ጊዜ፣ ድንቅ ሥራዎችህን በአድናቆት አልተመለከቱም።*

የታማኝ ፍቅርህን ብዛት አላስታወሱም፤

ከዚህ ይልቅ በባሕሩ አጠገብ ይኸውም ቀይ ባሕር አጠገብ ዓመፁ።+

 8 ይሁንና ኃያልነቱ እንዲታወቅ ሲል፣+

ለስሙ ብሎ አዳናቸው።+

 9 ቀይ ባሕርን ገሠጸ፤ ባሕሩም ደረቀ፤

በበረሃ* የሚሄዱ ያህል በጥልቅ ውኃው መካከል መራቸው፤+

10 ከባላጋራዎቻቸው እጅ አዳናቸው፤+

ከጠላቶቻቸውም እጅ ታደጋቸው።+

11 ውኃው ጠላቶቻቸውን ዋጠ፤

ከእነሱ አንድ ሰው እንኳ አልዳነም።+

12 በዚያን ጊዜ በገባው ቃል አመኑ፤+

የውዳሴ መዝሙር ይዘምሩለት ጀመር።+

13 ይሁን እንጂ ያደረገውን ነገር ወዲያውኑ ረሱ፤+

እሱ የሚሰጣቸውን ምክር በትዕግሥት አልጠበቁም።

14 በምድረ በዳ በራስ ወዳድነት ምኞት ተሸነፉ፤+

በበረሃ አምላክን ተፈታተኑት።+

15 እሱም የለመኑትን ሰጣቸው፤

ነገር ግን በሚያመነምን* በሽታ መታቸው።+

16 በሰፈር ውስጥ በሙሴ፣

ደግሞም የይሖዋ ቅዱስ አገልጋይ+ በሆነው በአሮን ቀኑ።+

17 በዚህ ጊዜ ምድር ተከፍታ ዳታንን ዋጠች፤

ከአቤሮንም ጋር ያበሩትን ሰለቀጠች።+

18 እሳትም በማኅበራቸው መካከል ነደደች፤

ነበልባልም ክፉዎችን በላች።+

19 በኮሬብ ጥጃ ሠሩ፤

ከብረት ለተሠራም ሐውልት* ሰገዱ፤+

20 ሣር በሚበላ ኮርማ ምስል

ክብሬን ለወጡ።+

21 በግብፅ ታላላቅ ነገሮች ያደረገውን፣+

አዳኛቸው የሆነውን አምላክ ረሱ፤+

22 በካም ምድር አስደናቂ ሥራዎች፣+

በቀይ ባሕር የሚያስፈሩ* ነገሮች ያከናወነውን+ አምላክ ዘነጉ።

23 እንዲጠፉ ሊያዝዝ ምንም አልቀረውም ነበር፤

ሆኖም እሱ የመረጠው አገልጋዩ ሙሴ፣

አጥፊ ቁጣውን እንዲመልስ አምላክን ተማጸነ።*+

24 ከዚያም የተወደደችውን ምድር ናቁ፤+

በገባው ቃል ላይ እምነት አልነበራቸውም።+

25 በድንኳኖቻቸው ውስጥ ሆነው ማጉረምረማቸውን ቀጠሉ፤+

የይሖዋን ድምፅ አልሰሙም።+

26 በመሆኑም በምድረ በዳ ሊጥላቸው፣

ስለ እነሱ እጁን አንስቶ ማለ፤+

27 ዘራቸውን በብሔራት መካከል እንደሚጥል፣

በየአገሩ እንደሚበትናቸውም ማለ።+

28 ከዚያም በፌጎር የነበረውን ባአል አመለኩ፤*+

ለሙታን የቀረቡትን መሥዋዕቶችም* በሉ።

29 በሥራቸው አምላክን አስቆጡት፤+

በመካከላቸውም መቅሰፍት ተነሳ።+

30 ሆኖም ፊንሃስ ተነስቶ እርምጃ በወሰደ ጊዜ፣

መቅሰፍቱ ተገታ።+

31 ይህም በትውልዶች ሁሉ፣ ለዘላለም

ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት።+

32 በመሪባ* ውኃ አጠገብ አምላክን አስቆጡት፤

በእነሱም የተነሳ ሙሴ ችግር ላይ ወደቀ።+

33 መንፈሱን አስመረሩት፤

እሱም በከንፈሮቹ በችኮላ ተናገረ።+

34 ይሖዋ ባዘዛቸው መሠረት፣+

ሕዝቦቹን ከማጥፋት ወደኋላ አሉ።+

35 ይልቁንም በዚያ ከነበሩት ብሔራት ጋር ተቀላቀሉ፤+

የእነሱንም መንገድ ተከተሉ።*+

36 ጣዖቶቻቸውን አመለኩ፤+

እነሱም ወጥመድ ሆኑባቸው።+

37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን

ለአጋንንት መሥዋዕት አድርገው ያቀርቡ ነበር።+

38 ንጹሕ ደም፣

ይኸውም ለከነአን ጣዖቶች የሠዉአቸውን+

የገዛ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ደም አፈሰሱ፤+

ምድሪቱም በደም ተበከለች።

39 በሥራቸው ረከሱ፤

በድርጊታቸውም መንፈሳዊ ምንዝር ፈጸሙ።+

40 በመሆኑም የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፤

ርስቱንም ተጸየፈ።

41 በተደጋጋሚ ጊዜያት በብሔራት እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፤+

ይህም የሚጠሏቸው ሰዎች እንዲገዟቸው ነው።+

42 ጠላቶቻቸው ጨቆኗቸው፤

ለእነሱም ሥልጣን* ተገዢ ሆኑ።

43 ብዙ ጊዜ ታደጋቸው፤+

እነሱ ግን ያምፁና ለመታዘዝ አሻፈረኝ ይሉ ነበር፤+

ከሠሩት ጥፋት የተነሳም ተዋረዱ።+

44 እሱ ግን ጭንቀታቸውን ይመለከት፣+

እርዳታ ለማግኘት የሚያሰሙትንም ጩኸት ይሰማ ነበር።+

45 ለእነሱ ሲል ቃል ኪዳኑን ያስታውስ ነበር፤

ታላቅ በሆነው* ታማኝ ፍቅሩ ተገፋፍቶ ያዝንላቸው* ነበር።+

46 የማረኳቸው ሰዎች ሁሉ

በሐዘኔታ እንዲይዟቸው ያደርግ ነበር።+

47 ይሖዋ አምላካችን ሆይ፣ አድነን፤+

ደግሞም ለቅዱስ ስምህ ምስጋና እንድናቀርብ፣

አንተንም በማወደስ ሐሴት እንድናደርግ፣*+

ከብሔራት ሰብስበን።+

48 የእስራኤል አምላክ ይሖዋ

ከዘላለም እስከ ዘላለም ይወደስ፤+

ሕዝቦችም ሁሉ “አሜን!”* ይበሉ።

ያህን አወድሱ!*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ