የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 47
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • አምላክ በመላው ምድር ላይ ነግሦአል

        • “ይሖዋ እጅግ የሚያስፈራ ነው” (2)

        • “ለአምላክ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ” (6, 7)

መዝሙር 47:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:19

መዝሙር 47:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 76:12
  • +መዝ 22:28

መዝሙር 47:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 33:29

መዝሙር 47:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:6፤ ሚል 1:2
  • +ዘዳ 9:5

መዝሙር 47:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በአውራ በግ ቀንድ፤ በትራምፔት።”

መዝሙር 47:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 10:7፤ ዘካ 14:9

መዝሙር 47:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:31፤ መዝ 96:10፤ 97:1፤ ራእይ 19:6

መዝሙር 47:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ጋሻዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 97:9

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 47:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ2ዜና 20:19
መዝ. 47:2መዝ 76:12
መዝ. 47:2መዝ 22:28
መዝ. 47:3ዘዳ 33:29
መዝ. 47:4ዘዳ 7:6፤ ሚል 1:2
መዝ. 47:4ዘዳ 9:5
መዝ. 47:7ኤር 10:7፤ ዘካ 14:9
መዝ. 47:81ዜና 16:31፤ መዝ 96:10፤ 97:1፤ ራእይ 19:6
መዝ. 47:9መዝ 97:9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 47:1-9

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የቆሬ ልጆች+ ማህሌት።

47 እናንተ ሕዝቦች ሁሉ፣ እጆቻችሁን አጨብጭቡ።

በድል አድራጊነት ለአምላክ እልል በሉ።

 2 ልዑሉ ይሖዋ እጅግ የሚያስፈራ ነውና፤+

በመላው ምድር ላይ ታላቅ ንጉሥ ነው።+

 3 ሕዝቦችን ለእኛ ያስገዛል፤

ብሔራትም ከእግራችን በታች እንዲሆኑ ያደርጋል።+

 4 የሚወደውን የያዕቆብን+ መመኪያ

ርስታችን አድርጎ ይመርጥልናል።+ (ሴላ)

 5 አምላክ በእልልታ አረገ፤

ይሖዋ በቀንደ መለከት* ድምፅ ወደ ላይ ወጣ።

 6 ለአምላክ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ፤ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ።

ለንጉሣችን የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ፤ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ።

 7 አምላክ የምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና፤+

የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ፤ ማስተዋልም ይኑራችሁ።

 8 አምላክ በብሔራት ላይ ነግሦአል።+

በቅዱስ ዙፋኑ ላይ ተቀምጧል።

 9 የሕዝቡ መሪዎች ከአብርሃም አምላክ ሕዝብ ጋር

አንድ ላይ ተሰብስበዋል።

የምድር ገዢዎች* የአምላክ ናቸውና።

እሱ እጅግ ከፍ ከፍ ብሏል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ