የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 32
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ይቅር የተባሉ ደስተኞች ናቸው

        • “ኃጢአቴን ለአንተ ተናዘዝኩ” (5)

        • አምላክ ጥልቅ ማስተዋል ይሰጥሃል (8)

መዝሙር 32:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

መዝሙር 32:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የተተወለት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:18፤ ሥራ 3:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 57

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2009፣ ገጽ 15

    6/1/2001፣ ገጽ 30

መዝሙር 32:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 4:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 57

መዝሙር 32:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 28:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 57

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2001፣ ገጽ 28

    3/15/1993፣ ገጽ 9-10

    10/1/1991፣ ገጽ 16-18

መዝሙር 32:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቁጣህ።”

  • *

    ወይም “የሕይወቴ እርጥበት ተለወጠ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 38:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 57

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2009፣ ገጽ 3

    6/1/2001፣ ገጽ 28

    3/15/1993፣ ገጽ 9-10

    10/1/1991፣ ገጽ 16-18

መዝሙር 32:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 38:18፤ 51:4፤ 1ዮሐ 1:9
  • +ዘሌ 5:5፤ መዝ 41:4
  • +2ሳሙ 12:13፤ መዝ 86:5፤ 103:3፤ ኢሳ 44:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 262

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 57

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2001፣ ገጽ 30

    12/1/1997፣ ገጽ 11-12

መዝሙር 32:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 65:2, 3፤ 69:13፤ ኢሳ 55:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/1999፣ ገጽ 20

መዝሙር 32:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በመዳን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:9
  • +ዘፀ 15:1፤ 2ሳሙ 22:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2021፣ ገጽ 6

መዝሙር 32:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 86:11
  • +ምሳሌ 3:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2009፣ ገጽ 5

    10/15/2008፣ ገጽ 4

    6/1/2001፣ ገጽ 30-31

መዝሙር 32:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 26:3፤ ኤር 8:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2006፣ ገጽ 20

መዝሙር 32:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:8፤ ምሳሌ 13:21፤ 16:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2021፣ ገጽ 6

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 32:1ኢሳ 1:18፤ ሥራ 3:19
መዝ. 32:2ሮም 4:7, 8
መዝ. 32:3ምሳሌ 28:13
መዝ. 32:4መዝ 38:2
መዝ. 32:5መዝ 38:18፤ 51:4፤ 1ዮሐ 1:9
መዝ. 32:5ዘሌ 5:5፤ መዝ 41:4
መዝ. 32:52ሳሙ 12:13፤ መዝ 86:5፤ 103:3፤ ኢሳ 44:22
መዝ. 32:6መዝ 65:2, 3፤ 69:13፤ ኢሳ 55:6
መዝ. 32:7መዝ 9:9
መዝ. 32:7ዘፀ 15:1፤ 2ሳሙ 22:1
መዝ. 32:8መዝ 86:11
መዝ. 32:8ምሳሌ 3:6
መዝ. 32:9ምሳሌ 26:3፤ ኤር 8:6
መዝ. 32:10መዝ 34:8፤ ምሳሌ 13:21፤ 16:20
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 32:1-11

መዝሙር

የዳዊት መዝሙር። ማስኪል።*

32 በደሉ ይቅር የተባለለት፣ ኃጢአቱ የተሸፈነለት* ሰው+ ደስተኛ ነው።

 2 ይሖዋ በጥፋተኝነት የማይጠይቀው፣

በመንፈሱ ሽንገላ የሌለበት ሰው ደስተኛ ነው።+

 3 ዝም ባልኩ ጊዜ፣ ቀኑን ሙሉ ከመቃተቴ የተነሳ አጥንቶቼ መነመኑ።+

 4 ቀንና ሌሊት እጅህ* በእኔ ላይ ከብዳለችና።+

በበጋ ንዳድ እንደሚተን ውኃ ኃይሌ ተነነ።* (ሴላ)

 5 በመጨረሻ ኃጢአቴን ለአንተ ተናዘዝኩ፤

ስህተቴን አልሸፋፈንኩም።+

“የፈጸምኳቸውን በደሎች ለይሖዋ እናዘዛለሁ” አልኩ።+

አንተም ስህተቴንና ኃጢአቴን ይቅር አልክ።+ (ሴላ)

 6 ታማኝ የሆነ ሁሉ

አንተ በምትገኝበት ጊዜ ወደ አንተ የሚጸልየው ለዚህ ነው።+

በዚህ ጊዜ ኃይለኛ ጎርፍ እንኳ አይነካውም።

 7 አንተ መሸሸጊያዬ ነህ፤

ከጭንቀት ትሰውረኛለህ።+

በድል* እልልታ ትከበኛለህ።+ (ሴላ)

 8 አንተ እንዲህ ብለሃል፦ “ጥልቅ ማስተዋል እሰጥሃለሁ፤ ልትሄድበት የሚገባውንም መንገድ አስተምርሃለሁ።+

ዓይኔን በአንተ ላይ አድርጌ እመክርሃለሁ።+

 9 በልጓም ወይም በልባብ ካልተገራ በስተቀር አልገዛም ብሎ

ወደ እናንተ እንደማይቀርብ፣

ማስተዋል እንደሌለው ፈረስ ወይም በቅሎ አትሁኑ።”+

10 የክፉ ሰው ሥቃይ ብዙ ነው፤

በይሖዋ የሚታመን ሰው ግን ታማኝ ፍቅሩ ይከበዋል።+

11 ጻድቃን ሆይ፣ በይሖዋ ደስ ይበላችሁ፤ ሐሴትም አድርጉ፤

ልበ ቀና የሆናችሁ ሁሉ፣ እልል በሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ