የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘኁልቁ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሚርያምና አሮን ሙሴን ነቀፉት (1-3)

        • ሙሴ በምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ ይልቅ ገር ነበር (3)

      • ይሖዋ ለሙሴ ተሟገተለት (4-8)

      • ሚርያም በሥጋ ደዌ ተመታች (9-16)

ዘኁልቁ 12:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 2:16, 21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በእምነታቸው ምሰሏቸው፣ ርዕስ 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2009፣ ገጽ 26

    8/1/2004፣ ገጽ 26

    10/15/2002፣ ገጽ 28-29

ዘኁልቁ 12:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 4:14-16, 30፤ 15:20፤ 28:30፤ ሚክ 6:4
  • +ዘኁ 11:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በእምነታቸው ምሰሏቸው፣ ርዕስ 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2002፣ ገጽ 28-29

ዘኁልቁ 12:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሙሴ ከማንኛውም ሰው ይልቅ በጣም ትሑት (ገር) ነበር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 11:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2019፣ ገጽ 8

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2005፣ ገጽ 20

    4/1/2003፣ ገጽ 17-19

ዘኁልቁ 12:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:5፤ ዘኁ 11:25

ዘኁልቁ 12:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:1፤ 46:2፤ ዘፀ 24:9-11
  • +ዘፍ 31:10, 11

ዘኁልቁ 12:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ታማኝ መሆኑን ያስመሠከረ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 3:2, 5

ዘኁልቁ 12:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አፍ ለአፍ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 33:11፤ ዘዳ 34:10

ዘኁልቁ 12:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 24:9
  • +2ዜና 26:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በእምነታቸው ምሰሏቸው፣ ርዕስ 7

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2004፣ ገጽ 26

ዘኁልቁ 12:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በእምነታቸው ምሰሏቸው፣ ርዕስ 7

ዘኁልቁ 12:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:11፤ ያዕ 5:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በእምነታቸው ምሰሏቸው፣ ርዕስ 7

ዘኁልቁ 12:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 13:45, 46፤ ዘኁ 5:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በእምነታቸው ምሰሏቸው፣ ርዕስ 7

ዘኁልቁ 12:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 24:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በእምነታቸው ምሰሏቸው፣ ርዕስ 7

ዘኁልቁ 12:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 11:35፤ 33:18
  • +ዘኁ 10:12

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘኁ. 12:1ዘፀ 2:16, 21
ዘኁ. 12:2ዘፀ 4:14-16, 30፤ 15:20፤ 28:30፤ ሚክ 6:4
ዘኁ. 12:2ዘኁ 11:1
ዘኁ. 12:3ማቴ 11:29
ዘኁ. 12:5ዘፀ 34:5፤ ዘኁ 11:25
ዘኁ. 12:6ዘፍ 15:1፤ 46:2፤ ዘፀ 24:9-11
ዘኁ. 12:6ዘፍ 31:10, 11
ዘኁ. 12:7ዕብ 3:2, 5
ዘኁ. 12:8ዘፀ 33:11፤ ዘዳ 34:10
ዘኁ. 12:10ዘዳ 24:9
ዘኁ. 12:102ዜና 26:19
ዘኁ. 12:13ዘፀ 32:11፤ ያዕ 5:16
ዘኁ. 12:14ዘሌ 13:45, 46፤ ዘኁ 5:2
ዘኁ. 12:15ዘዳ 24:9
ዘኁ. 12:16ዘኁ 11:35፤ 33:18
ዘኁ. 12:16ዘኁ 10:12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘኁልቁ 12:1-16

ዘኁልቁ

12 ሙሴ ኩሻዊት ሴት አግብቶ ስለነበር ባገባት ኩሻዊት ሴት+ የተነሳ ሚርያምና አሮን ይነቅፉት ጀመር። 2 እነሱም “ለመሆኑ ይሖዋ የሚናገረው በሙሴ አማካኝነት ብቻ ነው? በእኛስ በኩል አልተናገረም?”+ ይሉ ነበር። ይሖዋም ይህን ይሰማ ነበር።+ 3 ሙሴ በምድር ላይ ከነበሩ ሰዎች ሁሉ ይልቅ በጣም የዋህ ነበር።*+

4 ይሖዋም ድንገት ሙሴን፣ አሮንንና ሚርያምን “ሦስታችሁም ወደ መገናኛ ድንኳኑ ውጡ” አላቸው። በመሆኑም ሦስቱም ወጡ። 5 ይሖዋም በደመና ዓምድ ወርዶ+ በድንኳኑ መግቢያ ላይ በመቆም አሮንንና ሚርያምን ጠራቸው። በዚህ ጊዜ ሁለቱም ወደ ፊት ቀረቡ። 6 እሱም እንዲህ አለ፦ “እባካችሁ ቃሌን ስሙ። አንድ የይሖዋ ነቢይ በመካከላችሁ ቢኖር በራእይ አማካኝነት+ ራሴን አሳውቀው በሕልምም+ አነጋግረው ነበር። 7 አገልጋዬን ሙሴን በተመለከተ ግን እንዲህ አይደለም! እሱ በቤቴ ሁሉ ላይ አደራ የተጣለበት* ሰው ነው።+ 8 እኔ እሱን የማነጋግረው ፊት ለፊት*+ በግልጽ እንጂ በእንቆቅልሽ አይደለም፤ እሱም የይሖዋን አምሳል ያያል። ታዲያ አገልጋዬን ሙሴን ስትነቅፉት ምነው አልፈራችሁም?”

9 በመሆኑም የይሖዋ ቁጣ በእነሱ ላይ ነደደ፤ ትቷቸውም ሄደ። 10 ከዚያም ደመናው ከድንኳኑ ላይ ተነሳ፤ በዚህ ጊዜ ሚርያም በሥጋ ደዌ ተመታ እንደ በረዶ ነጭ ሆና ነበር።+ አሮንም ወደ ሚርያም ዞር ሲል በሥጋ ደዌ ተመታ አየ።+ 11 አሮንም ወዲያውኑ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ይቅርታ አድርግልኝ ጌታዬ! እባክህ ይህን ኃጢአት አትቁጠርብን! የፈጸምነው የሞኝነት ድርጊት ነው። 12 እባክህ፣ ግማሽ አካሉ ተበልቶ የተወለደ ጭንጋፍ መስላ እንድትቀር አታድርግ!” 13 ሙሴም “አምላክ ሆይ፣ እባክህ ፈውሳት! እባክህ!” በማለት ወደ ይሖዋ ጮኸ።+

14 ይሖዋም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “አባቷ ፊቷ ላይ ቢተፋባት ለሰባት ቀን ተዋርዳ ትቆይ አልነበረም? አሁንም ከሰፈር ውጭ ለሰባት ቀን ተገልላ እንድትቆይ ይደረግ፤+ ከዚያ በኋላ እንድትመለስ ማድረግ ይቻላል።” 15 ስለዚህ ሚርያም ለሰባት ቀን ከሰፈሩ ውጭ ተገልላ እንድትቆይ ተደረገ፤+ ሕዝቡም ሚርያም ተመልሳ እንድትቀላቀል እስኪደረግ ድረስ ጉዞውን አልቀጠለም። 16 ከዚያም ሕዝቡ ከሃጼሮት+ ተነስቶ በፋራን ምድረ በዳ+ ሰፈረ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ