የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 28
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘኁልቁ የመጽሐፉ ይዘት

      • የተለያዩ መባዎች የሚቀርቡበት መንገድ (1-31)

        • ዘወትር የሚቀርብ መባ (1-8)

        • በየሰንበቱ የሚቀርብ መባ (9, 10)

        • በየወሩ የሚቀርብ መባ (11-15)

        • በፋሲካ በዓል የሚቀርብ መባ (16-25)

        • በሳምንታት በዓል የሚቀርብ መባ (26-31)

ዘኁልቁ 28:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያረጋጋ፤ የሚያበርድ።” ቃል በቃል “እረፍት የሚሰጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 8:13፤ ነህ 10:32, 33

ዘኁልቁ 28:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:38፤ ዘሌ 6:9፤ ሕዝ 46:15

ዘኁልቁ 28:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በሁለቱ ምሽቶች መካከል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:39

ዘኁልቁ 28:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ ሂን 3.67 ሊትር ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

  • *

    አንድ አሥረኛ ኢፍ 2.2 ሊትር ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:40፤ ዘኁ 15:4

ዘኁልቁ 28:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያረጋጋ፤ የሚያበርድ።” ቃል በቃል “እረፍት የሚሰጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:38, 42፤ 2ዜና 2:4፤ ዕዝራ 3:3

ዘኁልቁ 28:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:39, 40

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 6/2019፣ ገጽ 8

ዘኁልቁ 28:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በሁለቱ ምሽቶች መካከል።”

  • *

    ወይም “የሚያረጋጋ፤ የሚያበርድ።” ቃል በቃል “እረፍት የሚሰጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:41

ዘኁልቁ 28:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 16:29፤ 20:10፤ ሕዝ 20:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 76-77

ዘኁልቁ 28:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 28:3, 7

ዘኁልቁ 28:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በወሮቻችሁም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 10:10፤ 1ዜና 23:31፤ 2ዜና 2:4፤ ነህ 10:32, 33

ዘኁልቁ 28:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 2:11
  • +ዘሌ 1:10

ዘኁልቁ 28:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያረጋጋ፤ የሚያበርድ።” ቃል በቃል “እረፍት የሚሰጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 1:10, 13

ዘኁልቁ 28:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 15:8, 10
  • +ዘኁ 15:6, 7
  • +ዘኁ 15:5

ዘኁልቁ 28:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:14፤ ዘሌ 23:5፤ ዘዳ 16:1፤ ሕዝ 45:21፤ 1ቆሮ 5:7

ዘኁልቁ 28:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:15፤ ዘሌ 23:6፤ 1ቆሮ 5:8

ዘኁልቁ 28:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 22:20, 22፤ ዘዳ 15:21

ዘኁልቁ 28:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 2:1

ዘኁልቁ 28:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያረጋጋ፤ የሚያበርድ።” ቃል በቃል “እረፍት የሚሰጥ።”

ዘኁልቁ 28:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 13:6
  • +ዘፀ 12:16፤ ዘሌ 23:8፤ ዘዳ 16:8

ዘኁልቁ 28:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:16
  • +ዘሌ 23:15, 16
  • +ዘፀ 34:22፤ ዘዳ 16:10፤ ሥራ 2:1
  • +ዘሌ 23:16, 21

ዘኁልቁ 28:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያረጋጋ፤ የሚያበርድ።” ቃል በቃል “እረፍት የሚሰጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 23:16, 18

ዘኁልቁ 28:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 23:16, 19

ዘኁልቁ 28:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 1:3

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘኁ. 28:22ዜና 8:13፤ ነህ 10:32, 33
ዘኁ. 28:3ዘፀ 29:38፤ ዘሌ 6:9፤ ሕዝ 46:15
ዘኁ. 28:4ዘፀ 29:39
ዘኁ. 28:5ዘፀ 29:40፤ ዘኁ 15:4
ዘኁ. 28:6ዘፀ 29:38, 42፤ 2ዜና 2:4፤ ዕዝራ 3:3
ዘኁ. 28:7ዘፀ 29:39, 40
ዘኁ. 28:8ዘፀ 29:41
ዘኁ. 28:9ዘፀ 16:29፤ 20:10፤ ሕዝ 20:12
ዘኁ. 28:10ዘኁ 28:3, 7
ዘኁ. 28:11ዘኁ 10:10፤ 1ዜና 23:31፤ 2ዜና 2:4፤ ነህ 10:32, 33
ዘኁ. 28:12ዘሌ 2:11
ዘኁ. 28:12ዘሌ 1:10
ዘኁ. 28:13ዘሌ 1:10, 13
ዘኁ. 28:14ዘኁ 15:8, 10
ዘኁ. 28:14ዘኁ 15:6, 7
ዘኁ. 28:14ዘኁ 15:5
ዘኁ. 28:16ዘፀ 12:14፤ ዘሌ 23:5፤ ዘዳ 16:1፤ ሕዝ 45:21፤ 1ቆሮ 5:7
ዘኁ. 28:17ዘፀ 12:15፤ ዘሌ 23:6፤ 1ቆሮ 5:8
ዘኁ. 28:19ዘሌ 22:20, 22፤ ዘዳ 15:21
ዘኁ. 28:20ዘሌ 2:1
ዘኁ. 28:25ዘፀ 13:6
ዘኁ. 28:25ዘፀ 12:16፤ ዘሌ 23:8፤ ዘዳ 16:8
ዘኁ. 28:26ዘፀ 23:16
ዘኁ. 28:26ዘሌ 23:15, 16
ዘኁ. 28:26ዘፀ 34:22፤ ዘዳ 16:10፤ ሥራ 2:1
ዘኁ. 28:26ዘሌ 23:16, 21
ዘኁ. 28:27ዘሌ 23:16, 18
ዘኁ. 28:30ዘሌ 23:16, 19
ዘኁ. 28:31ዘሌ 1:3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘኁልቁ 28:1-31

ዘኁልቁ

28 በመቀጠልም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ 2 “እስራኤላውያንን እዘዛቸው፤ እንዲህም በላቸው፦ ‘ምግቤን ይኸውም መባዬን ለእኔ ማቅረባችሁን እንዳትዘነጉ። ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ እንዲሰጡ በእሳት የሚቀርቡት መባዎቼ በተወሰነላቸው ጊዜ መቅረብ አለባቸው።’+

3 “እንዲህም በላቸው፦ ‘ለይሖዋ የምታቀርቡት በእሳት የሚቃጠል መባ ይህ ነው፦ በየቀኑ፣ አንድ ዓመት የሆናቸው እንከን የሌለባቸው ሁለት ተባዕት የበግ ጠቦቶችን የሚቃጠል መባ አድርጋችሁ ዘወትር አቅርቡ።+ 4 አንደኛውን ተባዕት የበግ ጠቦት ጠዋት ላይ፣ ሌላኛውን ተባዕት የበግ ጠቦት ደግሞ አመሻሹ ላይ* አቅርቡ፤+ 5 ከእነዚህም ጋር ተጨቅጭቆ በተጠለለ አንድ አራተኛ ሂን* ዘይት የተለወሰ አንድ አሥረኛ ኢፍ* የላመ ዱቄት የእህል መባ አድርጋችሁ አቅርቡ።+ 6 ይህም በሲና ተራራ ላይ በወጣው ደንብ መሠረት ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ ያለው ዘወትር የሚቀርብ የሚቃጠል መባ+ ይኸውም ለይሖዋ በእሳት የሚቀርብ መባ ነው፤ 7 ከዚህም ጋር የመጠጥ መባውን ይኸውም ለእያንዳንዱ ተባዕት የበግ ጠቦት አንድ አራተኛ ሂን አቅርቡ።+ የሚያሰክረውን መጠጥ ለይሖዋ እንደሚቀርብ የመጠጥ መባ አድርጋችሁ በቅዱሱ ስፍራ አፍሱት። 8 ሌላኛውን ተባዕት የበግ ጠቦት ደግሞ አመሻሹ ላይ* አቅርቡት። ከእሱም ጋር ማለዳ ላይ የሚቀርበውን ዓይነት የእህል መባና ከእሱ ጋር አብሮ የሚቀርበውን ዓይነት የመጠጥ መባ ይሖዋን ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ ያለው በእሳት የሚቃጠል መባ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ።+

9 “‘ይሁንና በሰንበት ቀን፣+ አንድ ዓመት የሆናቸውን እንከን የሌለባቸው ሁለት ተባዕት የበግ ጠቦቶች እንዲሁም በዘይት የተለወሰ ሁለት አሥረኛ የኢፍ መስፈሪያ የላመ ዱቄት የእህል መባ አድርጋችሁ ከመጠጥ መባው ጋር ታቀርባላችሁ። 10 ይህ ዘወትር ከሚቀርበው የሚቃጠል መባና ከመጠጥ መባው ጋር በየሰንበቱ የሚቀርብ የሚቃጠል መባ ነው።+

11 “‘በየወሩም* መባቻ ላይ ሁለት ወይፈኖች፣ አንድ አውራ በግ እንዲሁም እያንዳንዳቸው አንድ ዓመት የሆናቸው እንከን የሌለባቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ለይሖዋ የሚቃጠል መባ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ፤+ 12 ለእያንዳንዱ ወይፈን ሦስት አሥረኛ መስፈሪያ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት የእህል መባ+ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ፤ ለአውራው በግ ደግሞ ሁለት አሥረኛ መስፈሪያ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት የእህል መባ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ፤+ 13 ለእያንዳንዱም ተባዕት የበግ ጠቦት አንድ አሥረኛ መስፈሪያ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት የእህል መባ ይኸውም ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ ያለው ለይሖዋ በእሳት የሚቀርብ የሚቃጠል መባ+ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ። 14 በተጨማሪም ከእነዚህ ጋር ለአንድ ወይፈን ግማሽ ሂን፣+ ለአውራው በግ አንድ ሦስተኛ ሂን+ እንዲሁም ለአንድ ተባዕት የበግ ጠቦት አንድ አራተኛ ሂን+ የወይን ጠጅ የመጠጥ መባ አድርጋችሁ አቅርቡ። ይህም ዓመቱን ሙሉ በየወሩ የሚቀርብ ወርሃዊ የሚቃጠል መባ ነው። 15 እንዲሁም ከዘወትሩ የሚቃጠል መባና አብሮት ከሚቀርበው የመጠጥ መባ በተጨማሪ አንድ የፍየል ጠቦት የኃጢአት መባ ሆኖ ለይሖዋ መቅረብ አለበት።

16 “‘በመጀመሪያው ወር ከወሩም በ14ኛው ቀን የይሖዋ ፋሲካ ይከበራል።+ 17 በዚሁ ወር በ15ኛው ቀን በዓል ይሆናል። ለሰባት ቀን ቂጣ ይበላል።+ 18 በመጀመሪያው ቀን ቅዱስ ጉባኤ ይሆናል። ምንም ዓይነት ከባድ ሥራ መሥራት የለባችሁም። 19 ሁለት ወይፈኖች፣ አንድ አውራ በግና እያንዳንዳቸው አንድ ዓመት የሆናቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ለይሖዋ በእሳት የሚቀርብ የሚቃጠል መባ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ። እንከን የሌለባቸውን እንስሳት ማቅረብ አለባችሁ።+ 20 ከእነዚህም ጋር ለአንድ ወይፈን ሦስት አሥረኛ መስፈሪያ፣ ለአውራው በግ ደግሞ ሁለት አሥረኛ መስፈሪያ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት የእህል መባ+ አድርጋችሁ አቅርቡ። 21 ለሰባቱ ተባዕት የበግ ጠቦቶች ለእያንዳንዳቸው አንድ አሥረኛ መስፈሪያ ታቀርባላችሁ፤ 22 እንዲሁም ለእናንተ ማስተሰረያ እንዲሆን አንድ ፍየል የኃጢአት መባ አድርጋችሁ አቅርቡ። 23 ለዘወትሩ የሚቃጠል መባ እንዲሆን ጠዋት ላይ ከሚቀርበው የሚቃጠል መባ በተጨማሪ እነዚህን ታቀርባላችሁ። 24 እነዚህንም በተመሳሳይ መንገድ በየቀኑ ለሰባት ቀን እንደ ምግብ፣ ይሖዋን ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ እንዳለው በእሳት የሚቀርብ መባ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ። ይህም ከዘወትሩ የሚቃጠል መባና ከመጠጥ መባው ጋር ይቅረብ። 25 በሰባተኛው ቀን ቅዱስ ጉባኤ አድርጉ።+ ምንም ዓይነት ከባድ ሥራ መሥራት የለባችሁም።+

26 “‘መጀመሪያ የሚደርሰው ፍሬ በሚሰበሰብበት ቀን+ ለይሖዋ አዲስ የእህል መባ ስታቀርቡ+ በሳምንታት በዓላችሁ ላይ ቅዱስ ጉባኤ አድርጉ።+ ምንም ዓይነት ከባድ ሥራ መሥራት የለባችሁም።+ 27 ሁለት ወይፈኖች፣ አንድ አውራ በግ እንዲሁም እያንዳንዳቸው አንድ ዓመት የሆናቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ይሖዋን ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ ያለው የሚቃጠል መባ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ፤+ 28 ከእነዚህም ጋር ለእያንዳንዱ ወይፈን ሦስት አሥረኛ መስፈሪያ፣ ለአውራው በግ ደግሞ ሁለት አሥረኛ መስፈሪያ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት የእህል መባ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ፤ 29 እንዲሁም ለሰባቱ ተባዕት የበግ ጠቦቶች ለእያንዳንዳቸው አንድ አሥረኛ መስፈሪያ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት ታቀርባላችሁ፤ 30 በተጨማሪም ለእናንተ ማስተሰረያ እንዲሆን አንድ የፍየል ጠቦት ታቀርባላችሁ።+ 31 ከዘወትሩ የሚቃጠል መባና ከእህል መባው በተጨማሪ እነዚህን ታቀርባላችሁ። እንስሳቱም እንከን የሌለባቸው መሆን አለባቸው፤+ ከመጠጥ መባቸውም ጋር መቅረብ ይኖርባቸዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ