የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ሳሙኤል 24
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ሳሙኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • ዳዊት ሳኦልን ሳይገድለው ቀረ (1-22)

        • ዳዊት፣ ይሖዋ ለቀባው ንጉሥ አክብሮት እንዳለው አሳየ (6)

1 ሳሙኤል 24:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 23:28, 29

1 ሳሙኤል 24:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በእምነታቸው ምሰሏቸው፣ ርዕስ 3

1 ሳሙኤል 24:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እግሩን ለመሸፈን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 57:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ፤ 142:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

1 ሳሙኤል 24:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:8, 23

1 ሳሙኤል 24:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሕሊናው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 24:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 18

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2007፣ ገጽ 22

1 ሳሙኤል 24:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 22:28፤ 1ሳሙ 26:11፤ 2ሳሙ 1:14፤ 1ዜና 16:22

1 ሳሙኤል 24:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በተናቸው” ማለትም ሊሆን ይችላል።

1 ሳሙኤል 24:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:17

1 ሳሙኤል 24:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:19

1 ሳሙኤል 24:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 24:4
  • +1ሳሙ 9:16፤ 10:1፤ 26:9፤ መዝ 105:15

1 ሳሙኤል 24:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 23:14
  • +1ሳሙ 26:18፤ መዝ 35:7

1 ሳሙኤል 24:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:23
  • +ዘዳ 32:35
  • +1ሳሙ 26:11

1 ሳሙኤል 24:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:20

1 ሳሙኤል 24:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 25:39፤ መዝ 35:1

1 ሳሙኤል 24:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:17

1 ሳሙኤል 24:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:21

1 ሳሙኤል 24:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 24:4, 10

1 ሳሙኤል 24:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:25፤ መዝ 18:20

1 ሳሙኤል 24:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 13:14፤ 15:28፤ 18:8፤ 20:31፤ 23:17

1 ሳሙኤል 24:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 9:1፤ 21:7
  • +ዘሌ 19:12፤ ዘዳ 6:13

1 ሳሙኤል 24:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 15:34
  • +1ሳሙ 23:29

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ሳሙ. 24:11ሳሙ 23:28, 29
1 ሳሙ. 24:3መዝ 57:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ፤ 142:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
1 ሳሙ. 24:41ሳሙ 26:8, 23
1 ሳሙ. 24:52ሳሙ 24:10
1 ሳሙ. 24:6ዘፀ 22:28፤ 1ሳሙ 26:11፤ 2ሳሙ 1:14፤ 1ዜና 16:22
1 ሳሙ. 24:81ሳሙ 26:17
1 ሳሙ. 24:91ሳሙ 26:19
1 ሳሙ. 24:101ሳሙ 24:4
1 ሳሙ. 24:101ሳሙ 9:16፤ 10:1፤ 26:9፤ መዝ 105:15
1 ሳሙ. 24:111ሳሙ 23:14
1 ሳሙ. 24:111ሳሙ 26:18፤ መዝ 35:7
1 ሳሙ. 24:121ሳሙ 26:23
1 ሳሙ. 24:12ዘዳ 32:35
1 ሳሙ. 24:121ሳሙ 26:11
1 ሳሙ. 24:141ሳሙ 26:20
1 ሳሙ. 24:151ሳሙ 25:39፤ መዝ 35:1
1 ሳሙ. 24:161ሳሙ 26:17
1 ሳሙ. 24:171ሳሙ 26:21
1 ሳሙ. 24:181ሳሙ 24:4, 10
1 ሳሙ. 24:191ሳሙ 26:25፤ መዝ 18:20
1 ሳሙ. 24:201ሳሙ 13:14፤ 15:28፤ 18:8፤ 20:31፤ 23:17
1 ሳሙ. 24:212ሳሙ 9:1፤ 21:7
1 ሳሙ. 24:21ዘሌ 19:12፤ ዘዳ 6:13
1 ሳሙ. 24:221ሳሙ 15:34
1 ሳሙ. 24:221ሳሙ 23:29
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ሳሙኤል 24:1-22

አንደኛ ሳሙኤል

24 ሳኦል ፍልስጤማውያንን አሳዶ እንደተመለሰ “ዳዊት በኤንገዲ+ ምድረ በዳ ይገኛል” ብለው ነገሩት።

2 ስለዚህ ሳኦል ከመላው እስራኤል የተመረጡ 3,000 ሰዎችን ይዞ ዳዊትንና ሰዎቹን ለመፈለግ የተራራ ፍየሎች ወደሚገኙበት ዓለታማ ገደላ ገደል ሄደ። 3 ሳኦልም በመንገዱ ዳር ወዳለ ከድንጋይ የተሠራ የበጎች ጉረኖ ደረሰ፤ በዚያም አንድ ዋሻ ነበር፤ በመሆኑም ሳኦል ለመጸዳዳት* ወደ ዋሻው ገባ፤ በዚህ ጊዜ ዳዊትና ሰዎቹ በዋሻው+ ውስጠኛ ክፍል ተቀምጠው ነበር። 4 ከዚያም የዳዊት ሰዎች “ይሖዋ ‘ጠላትህን በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ፤+ አንተም ደስ ያለህን ታደርግበታለህ’ ያለህ ቀን ይህ ነው” አሉት። ስለሆነም ዳዊት ተነሳ፤ የሳኦልንም ልብስ ጫፍ በቀስታ ቆርጦ ወሰደ። 5 በኋላ ላይ ግን ዳዊት የሳኦልን ልብስ ጫፍ በመቁረጡ ልቡ* ወቀሰው።+ 6 አብረውት የነበሩትንም ሰዎች “ይሖዋ በቀባው በጌታዬ ላይ እጄን በማንሳት እንዲህ ያለውን ድርጊት መፈጸም በይሖዋ ዓይን ፈጽሞ የማይታሰብ ነገር ነው፤ ምክንያቱም እሱ ይሖዋ የቀባው ነው”+ አላቸው። 7 ስለዚህ ዳዊት ይህን በማለት ሰዎቹን ከለከላቸው፤* በሳኦል ላይ ጉዳት እንዲያደርሱበትም አልፈቀደላቸውም። ሳኦልም ተነስቶ ከዋሻው ወጥቶ ሄደ።

8 ከዚያም ዳዊት ከዋሻው በመውጣት “ጌታዬ ንጉሥ ሆይ!”+ በማለት ሳኦልን ጠራው። ሳኦልም ወደኋላው ዞር ብሎ ሲመለከት ዳዊት በግንባሩ መሬት ላይ ተደፍቶ ሰገደ። 9 ዳዊትም ሳኦልን እንዲህ አለው፦ “‘ዳዊት የአንተን ክፉ ማየት ይፈልጋል’ የሚሉትን ሰዎች ወሬ ለምን ትሰማለህ?+ 10 በዛሬዋ ዕለት በዋሻው ውስጥ ይሖዋ አንተን እንዴት አድርጎ በእጄ ሰጥቶኝ እንደነበር በገዛ ዓይንህ አይተሃል። አንድ ሰው እንድገድልህ ገፋፍቶኝ+ የነበረ ቢሆንም እኔ ግን ለአንተ በማዘን ‘ይሖዋ የቀባው+ ስለሆነ በጌታዬ ላይ እጄን አላነሳም’ አልኩ። 11 አሁንም አባቴ ሆይ፣ ተመልከት፣ በእጄ የያዝኩትን የልብስህን ቁራጭ እይ፤ የልብስህን ጫፍ በቆረጥኩ ጊዜ ልገድልህ እችል ነበር፤ ግን አልገደልኩህም። እንግዲህ አንተን ለመጉዳትም ሆነ በአንተ ላይ ለማመፅ ፈጽሞ እንዳላሰብኩ ከዚህ ማየትና መረዳት ትችላለህ፤ ምንም እንኳ ሕይወቴን* ለማጥፋት እያሳደድከኝ+ ቢሆንም እኔ በአንተ ላይ ምንም የፈጸምኩት በደል የለም።+ 12 ይሖዋ በእኔና በአንተ መካከል ይፍረድ፤+ ይሖዋ አንተን ይበቀልልኝ+ እንጂ እኔ በምንም ዓይነት እጄን በአንተ ላይ አላነሳም።+ 13 ‘ከክፉ ሰው ክፉ ነገር ይወጣል’ የሚል የጥንት አባባል አለ፤ እኔ ግን በምንም ዓይነት እጄን በአንተ ላይ አላነሳም። 14 ለመሆኑ የእስራኤል ንጉሥ የወጣው ማንን ፍለጋ ነው? የምታሳድደውስ ማንን ነው? አንድን የሞተ ውሻ? ወይስ አንዲትን ቁንጫ?+ 15 አሁንም ይሖዋ ዳኛ ሆኖ በእኔና በአንተ መካከል ይፍረድ፤ ጉዳዩንም ተመልክቶ ስለ እኔ ይሟገትልኝ፤+ እሱ ይፍረድልኝ፣ ከእጅህም ያድነኝ።”

16 ዳዊት ይህን ተናግሮ ሲጨርስ ሳኦል “ልጄ ዳዊት፣ ይህ የአንተ ድምፅ ነው?”+ አለው። ከዚያም ሳኦል ድምፁን ከፍ አድርጎ አለቀሰ። 17 ዳዊትንም እንዲህ አለው፦ “አንተ መልካም ስታደርግልኝ እኔ ግን ክፉ መለስኩልህ፤ ስለሆነም አንተ ከእኔ ይልቅ ጻድቅ ነህ።+ 18 አዎ፣ ይሖዋ እኔን በእጅህ አሳልፎ ቢሰጥህም ሳትገድለኝ በመቅረት ለእኔ ያደረግከውን መልካም ነገር ይኸው ዛሬ ነገርከኝ።+ 19 ለመሆኑ ጠላቱን አግኝቶ ጉዳት ሳያደርስበት የሚለቀው ሰው ይኖራል? ዛሬ አንተ ለእኔ መልካም ስላደረግክልኝ ይሖዋም ለአንተ መልካም በማድረግ ወሮታህን ይመልስልህ።+ 20 ደግሞም አንተ በእርግጥ ንጉሥ ሆነህ እንደምትገዛ አውቃለሁ፤+ የእስራኤልም መንግሥት በእጅህ ይጸናል። 21 በመሆኑም አሁን ከእኔ በኋላ የሚመጡትን ዘሮቼን እንደማታጠፋና ስሜንም ከአባቴ ቤት+ እንደማትደመስስ በይሖዋ ማልልኝ።”+ 22 ስለዚህ ዳዊት ለሳኦል ማለለት፤ ከዚያም ሳኦል ወደ ቤቱ ሄደ።+ ዳዊትና ሰዎቹ ግን ወደ ምሽጉ ወጡ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ