የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ሳሙኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • ታቦቱ ወደ ኢየሩሳሌም ተወሰደ (1-23)

        • ዖዛ ታቦቱን በመያዙ ተቀሰፈ (6-8)

        • ሜልኮል ዳዊትን ናቀችው (16, 20-23)

2 ሳሙኤል 6:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በኪሩቤል መካከል የተቀመጠው” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 7:2፤ 1ነገ 8:1፤ 1ዜና 13:1-5
  • +ዘፀ 25:22፤ 1ሳሙ 4:4፤ 1ዜና 13:6-11፤ መዝ 80:1
  • +ዘዳ 20:4፤ 1ሳሙ 1:3፤ 1ዜና 17:24

2 ሳሙኤል 6:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 7:1
  • +ዘፀ 25:14፤ ዘኁ 7:9፤ ኢያሱ 3:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1996፣ ገጽ 28-29

2 ሳሙኤል 6:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ላይ የገባው የዕብራይስጥ ቃል፣ እርስ በርሱ ሲጋጭ ኃይለኛ ድምፅ የሚያወጣን ክብ ቅርጽ ያለው ከብረት የተሠራ የሙዚቃ መሣሪያ ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 10:5
  • +ዘፀ 15:20
  • +መዝ 150:3-5

2 ሳሙኤል 6:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 4:15፤ 1ዜና 15:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2005፣ ገጽ 17

    4/1/1996፣ ገጽ 28-29

2 ሳሙኤል 6:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 11:2
  • +ዘሌ 10:1, 2፤ 1ሳሙ 6:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2005፣ ገጽ 26-27

    4/1/1996፣ ገጽ 28-29

2 ሳሙኤል 6:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዳዊት አዘነ።”

  • *

    “በዖዛ ላይ መገንፈል” የሚል ትርጉም አለው።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2005፣ ገጽ 17

    4/1/1996፣ ገጽ 29

2 ሳሙኤል 6:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 6:20፤ መዝ 119:120
  • +1ዜና 13:12-14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2005፣ ገጽ 17

    4/1/1996፣ ገጽ 29

2 ሳሙኤል 6:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:7
  • +1ዜና 15:25

2 ሳሙኤል 6:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 30:27፤ 39:5

2 ሳሙኤል 6:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 15:25, 26፤ መዝ 24:7፤ 68:24

2 ሳሙኤል 6:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 4:15፤ 7:9፤ ኢያሱ 3:3፤ 1ዜና 15:2, 15

2 ሳሙኤል 6:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ታጥቆ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 15:27, 28

2 ሳሙኤል 6:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 37:1፤ መዝ 132:8
  • +1ዜና 15:16
  • +መዝ 150:3

2 ሳሙኤል 6:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 14:49፤ 18:20, 27፤ 2ሳሙ 3:14
  • +1ዜና 15:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/1993፣ ገጽ 5

2 ሳሙኤል 6:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 15:1
  • +ዘሌ 1:3
  • +ዘሌ 3:1
  • +1ዜና 16:1-3

2 ሳሙኤል 6:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 18:27
  • +ዘፀ 22:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2006፣ ገጽ 31

    6/15/2000፣ ገጽ 12-13

2 ሳሙኤል 6:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 13:13, 14፤ 15:27, 28፤ 16:1, 12

2 ሳሙኤል 6:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2006፣ ገጽ 31

2 ሳሙኤል 6:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 14:49፤ 2ሳሙ 6:16

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ሳሙ. 6:21ሳሙ 7:2፤ 1ነገ 8:1፤ 1ዜና 13:1-5
2 ሳሙ. 6:2ዘፀ 25:22፤ 1ሳሙ 4:4፤ 1ዜና 13:6-11፤ መዝ 80:1
2 ሳሙ. 6:2ዘዳ 20:4፤ 1ሳሙ 1:3፤ 1ዜና 17:24
2 ሳሙ. 6:31ሳሙ 7:1
2 ሳሙ. 6:3ዘፀ 25:14፤ ዘኁ 7:9፤ ኢያሱ 3:14
2 ሳሙ. 6:51ሳሙ 10:5
2 ሳሙ. 6:5ዘፀ 15:20
2 ሳሙ. 6:5መዝ 150:3-5
2 ሳሙ. 6:6ዘኁ 4:15፤ 1ዜና 15:2
2 ሳሙ. 6:7ምሳሌ 11:2
2 ሳሙ. 6:7ዘሌ 10:1, 2፤ 1ሳሙ 6:19
2 ሳሙ. 6:91ሳሙ 6:20፤ መዝ 119:120
2 ሳሙ. 6:91ዜና 13:12-14
2 ሳሙ. 6:102ሳሙ 5:7
2 ሳሙ. 6:101ዜና 15:25
2 ሳሙ. 6:11ዘፍ 30:27፤ 39:5
2 ሳሙ. 6:121ዜና 15:25, 26፤ መዝ 24:7፤ 68:24
2 ሳሙ. 6:13ዘኁ 4:15፤ 7:9፤ ኢያሱ 3:3፤ 1ዜና 15:2, 15
2 ሳሙ. 6:141ዜና 15:27, 28
2 ሳሙ. 6:15ዘፀ 37:1፤ መዝ 132:8
2 ሳሙ. 6:151ዜና 15:16
2 ሳሙ. 6:15መዝ 150:3
2 ሳሙ. 6:161ሳሙ 14:49፤ 18:20, 27፤ 2ሳሙ 3:14
2 ሳሙ. 6:161ዜና 15:29
2 ሳሙ. 6:171ዜና 15:1
2 ሳሙ. 6:17ዘሌ 1:3
2 ሳሙ. 6:17ዘሌ 3:1
2 ሳሙ. 6:171ዜና 16:1-3
2 ሳሙ. 6:201ሳሙ 18:27
2 ሳሙ. 6:20ዘፀ 22:28
2 ሳሙ. 6:211ሳሙ 13:13, 14፤ 15:27, 28፤ 16:1, 12
2 ሳሙ. 6:231ሳሙ 14:49፤ 2ሳሙ 6:16
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ሳሙኤል 6:1-23

ሁለተኛ ሳሙኤል

6 ዳዊትም በእስራኤል ውስጥ ያሉትን ምርጥ የሆኑ ተዋጊዎች በሙሉ በድጋሚ ሰበሰበ፤ ብዛታቸውም 30,000 ነበር። 2 ከዚያም አብሮት ከነበረው ሕዝብ ሁሉ ጋር ተነስቶ የእውነተኛውን አምላክ ታቦት+ ለማምጣት በዙፋን ላይ ከኪሩቤል በላይ የተቀመጠው*+ የሠራዊት ጌታ የይሖዋ+ ስም ወደተጠራበት ወደ በዓለይሁዳ ሄደ። 3 ይሁን እንጂ የእውነተኛውን አምላክ ታቦት በኮረብታ ላይ ካለው ከአቢናዳብ+ ቤት ለማምጣት በአዲስ ሠረገላ ላይ ጫኑት፤+ የአቢናዳብ ልጆች የሆኑት ዖዛ እና አሂዮም አዲሱን ሠረገላ ይነዱ ነበር።

4 በመሆኑም የእውነተኛውን አምላክ ታቦት በኮረብታ ላይ ከነበረው ከአቢናዳብ ቤት ይዘው ጉዞ ጀመሩ፤ አሂዮም ከታቦቱ ፊት ፊት ይሄድ ነበር። 5 ዳዊትና መላው የእስራኤል ቤት ከጥድ እንጨት በተሠሩ የተለያዩ መሣሪያዎች፣ በበገና፣ በባለ አውታር መሣሪያዎች፣+ በአታሞ፣+ በጸናጽልና በሲምባል*+ ታጅበው በይሖዋ ፊት በደስታ ይጨፍሩ ነበር። 6 ወደ ናኮን አውድማ ሲደርሱ ግን ከብቶቹ ታቦቱን ሊጥሉት ተቃርበው ስለነበር ዖዛ እጁን ዘርግቶ የእውነተኛውን አምላክ ታቦት ያዘ።+ 7 በዚህ ጊዜ የይሖዋ ቁጣ በዖዛ ላይ ነደደ፤ በመሆኑም ዖዛ እንዲህ ያለ የድፍረት ድርጊት+ በመፈጸሙ እውነተኛው አምላክ እዚያው ቀሰፈው፤+ እሱም በእውነተኛው አምላክ ታቦት አጠገብ እዚያው ሞተ። 8 ሆኖም የይሖዋ ቁጣ በዖዛ ላይ ስለነደደ ዳዊት ተበሳጨ፤* ያም ቦታ እስከ ዛሬ ድረስ ጴሬዝዖዛ* ተብሎ ይጠራል። 9 ዳዊትም በዚያን ዕለት ይሖዋን ፈርቶ+ “ታዲያ የይሖዋ ታቦት እንዴት ወደ እኔ ይመጣል?” አለ።+ 10 ዳዊትም የይሖዋ ታቦት እሱ ወዳለበት ወደ ዳዊት ከተማ+ እንዲመጣ አልፈለገም። ይልቁንም ታቦቱ የጌት ሰው ወደሆነው ወደ ኦቤድዔዶም+ ቤት እንዲወሰድ አደረገ።

11 የይሖዋም ታቦት የጌት ሰው በሆነው በኦቤድዔዶም ቤት ለሦስት ወር ተቀመጠ፤ ይሖዋም ኦቤድዔዶምን እና ቤተሰቡን በሙሉ ባረከ።+ 12 በመጨረሻም ዳዊት “ይሖዋ በእውነተኛው አምላክ ታቦት የተነሳ የኦቤድዔዶምን ቤትና የእሱ የሆነውን ነገር ሁሉ ባርኳል” ተብሎ ተነገረው። ስለሆነም ዳዊት የእውነተኛውን አምላክ ታቦት ከኦቤድዔዶም ቤት ወደ ዳዊት ከተማ በታላቅ ደስታ ለማምጣት ሄደ።+ 13 የይሖዋን ታቦት የተሸከሙት+ ሰዎች ስድስት እርምጃ ከተራመዱ በኋላ ዳዊት አንድ በሬና አንድ የሰባ ጥጃ ሠዋ።

14 ዳዊትም በሙሉ ኃይሉ በይሖዋ ፊት ይጨፍር ነበር፤ በዚህ ጊዜ ሁሉ ከበፍታ የተሠራ ኤፉድ ለብሶ* ነበር።+ 15 ዳዊትና የእስራኤል ቤት በሙሉ የይሖዋን ታቦት+ በእልልታና+ በቀንደ መለከት+ አጅበው አመጡት። 16 ይሁንና የይሖዋ ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በመጣ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል+ በመስኮት ሆና ወደ ታች ተመለከተች፤ እሷም ንጉሥ ዳዊት በይሖዋ ፊት ሲዘልና ሲጨፍር አይታ በልቧ ናቀችው።+ 17 በዚህ መንገድ የይሖዋን ታቦት አምጥተው ዳዊት በተከለለት ድንኳን ውስጥ በተዘጋጀለት ቦታ ላይ አስቀመጡት።+ ከዚያም ዳዊት የሚቃጠሉ መባዎችንና+ የኅብረት መሥዋዕቶችን+ በይሖዋ ፊት አቀረበ።+ 18 ዳዊት የሚቃጠሉትን መባዎችና የኅብረት መሥዋዕቶቹን አቅርቦ ሲጨርስ ሕዝቡን በሠራዊት ጌታ በይሖዋ ስም ባረከ። 19 በተጨማሪም ለሕዝቡ ሁሉ ይኸውም ለተሰበሰቡት እስራኤላውያን በሙሉ፣ ለእያንዳንዱ ወንድና ሴት አንድ ዳቦ፣ አንድ የቴምር ጥፍጥፍና አንድ የዘቢብ ጥፍጥፍ አከፋፈለ፤ ከዚያም ሕዝቡ ሁሉ ወደየቤቱ ሄደ።

20 በዚህ ጊዜ ዳዊት የራሱን ቤት ለመባረክ ተመለሰ፤ የሳኦል ልጅ ሜልኮልም+ ዳዊትን ልትቀበለው ወጥታ “ዛሬ የእስራኤል ንጉሥ እንደ አንድ ተራ ሰው በአገልጋዮቹ ሴት ባሪያዎች ፊት እርቃኑን በመሆኑ እንዴት ራሱን አስከብሯል!” አለችው።+ 21 በዚህ ጊዜ ዳዊት ሜልኮልን እንዲህ አላት፦ “የጨፈርኩት እኮ ከአባትሽና በቤቱ ካሉት ሁሉ ይልቅ እኔን መርጦ በይሖዋ ሕዝብ በእስራኤል ላይ መሪ አድርጎ በሾመኝ በይሖዋ ፊት ነው፤+ አሁንም ቢሆን በይሖዋ ፊት እጨፍራለሁ። 22 እንዲያውም ከዚህ የባሰ ራሴን አዋርዳለሁ፤ ራሴንም እንቃለሁ። ሆኖም አንቺ በጠቀስሻቸው ሴት ባሪያዎች ፊት እከበራለሁ።” 23 የሳኦል ልጅ ሜልኮልም+ እስከሞተችበት ቀን ድረስ ልጅ አልወለደችም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ