የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 36
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሰናክሬም ይሁዳን ወረረ (1-3)

      • ራብሻቁ በይሖዋ ላይ ተሳለቀ (4-22)

ኢሳይያስ 36:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 10:5
  • +2ነገ 18:13፤ 2ዜና 32:1፤ ኢሳ 8:7, 8፤ 10:28-32፤ 33:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 383-385

ኢሳይያስ 36:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የመጠጥ አሳላፊዎቹን አለቃ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 32:9
  • +2ነገ 19:8
  • +2ነገ 18:17, 18
  • +ኢሳ 7:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 385-386

ኢሳይያስ 36:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የቤተ መንግሥቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 22:20, 21
  • +2ነገ 19:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2007፣ ገጽ 9

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 385-386

ኢሳይያስ 36:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 18:19-25፤ 19:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 386

ኢሳይያስ 36:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 18:1, 7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 386

ኢሳይያስ 36:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:4፤ ኢሳ 30:2, 7፤ ኤር 37:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 386

ኢሳይያስ 36:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:11፤ 2ዜና 7:12፤ 32:12
  • +2ነገ 18:1, 4፤ 2ዜና 31:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 386-387

ኢሳይያስ 36:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 18:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 387

ኢሳይያስ 36:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 387

ኢሳይያስ 36:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሶርያ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 22:15
  • +2ነገ 18:17
  • +ዕዝራ 4:7፤ ዳን 2:4
  • +2ነገ 18:26, 27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 387-388

ኢሳይያስ 36:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 387-388

ኢሳይያስ 36:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 32:18
  • +2ነገ 18:28-35

ኢሳይያስ 36:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 32:11, 15፤ ዳን 3:15

ኢሳይያስ 36:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:22

ኢሳይያስ 36:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከእኔ ጋር ባርኩ፤ እንዲሁም ወደ እኔ ውጡ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 387-388

ኢሳይያስ 36:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:6, 22, 23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 387-388

ኢሳይያስ 36:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:11, 12፤ 2ዜና 32:14፤ ኢሳ 37:11, 12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 388

ኢሳይያስ 36:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 49:23
  • +2ነገ 17:24
  • +2ነገ 17:6, 22, 23፤ ኢሳ 10:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 388-389

ኢሳይያስ 36:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:17, 18፤ 2ዜና 32:15፤ ኢሳ 37:23

ኢሳይያስ 36:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 18:36, 37፤ ምሳሌ 9:7

ኢሳይያስ 36:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የቤተ መንግሥቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 22:15

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 36:1ኢሳ 10:5
ኢሳ. 36:12ነገ 18:13፤ 2ዜና 32:1፤ ኢሳ 8:7, 8፤ 10:28-32፤ 33:8
ኢሳ. 36:22ዜና 32:9
ኢሳ. 36:22ነገ 19:8
ኢሳ. 36:22ነገ 18:17, 18
ኢሳ. 36:2ኢሳ 7:3
ኢሳ. 36:3ኢሳ 22:20, 21
ኢሳ. 36:32ነገ 19:2
ኢሳ. 36:42ነገ 18:19-25፤ 19:10
ኢሳ. 36:52ነገ 18:1, 7
ኢሳ. 36:62ነገ 17:4፤ ኢሳ 30:2, 7፤ ኤር 37:7
ኢሳ. 36:7ዘዳ 12:11፤ 2ዜና 7:12፤ 32:12
ኢሳ. 36:72ነገ 18:1, 4፤ 2ዜና 31:1
ኢሳ. 36:82ነገ 18:13
ኢሳ. 36:11ኢሳ 22:15
ኢሳ. 36:112ነገ 18:17
ኢሳ. 36:11ዕዝራ 4:7፤ ዳን 2:4
ኢሳ. 36:112ነገ 18:26, 27
ኢሳ. 36:132ዜና 32:18
ኢሳ. 36:132ነገ 18:28-35
ኢሳ. 36:142ዜና 32:11, 15፤ ዳን 3:15
ኢሳ. 36:152ነገ 19:22
ኢሳ. 36:172ነገ 17:6, 22, 23
ኢሳ. 36:182ነገ 19:11, 12፤ 2ዜና 32:14፤ ኢሳ 37:11, 12
ኢሳ. 36:19ኤር 49:23
ኢሳ. 36:192ነገ 17:24
ኢሳ. 36:192ነገ 17:6, 22, 23፤ ኢሳ 10:11
ኢሳ. 36:202ነገ 19:17, 18፤ 2ዜና 32:15፤ ኢሳ 37:23
ኢሳ. 36:212ነገ 18:36, 37፤ ምሳሌ 9:7
ኢሳ. 36:22ኢሳ 22:15
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 36:1-22

ኢሳይያስ

36 ንጉሥ ሕዝቅያስ በነገሠ በ14ኛው ዓመት የአሦር ንጉሥ+ ሰናክሬም በተመሸጉት የይሁዳ ከተሞች ሁሉ ላይ ዘምቶ ያዛቸው።+ 2 ከዚያም የአሦር ንጉሥ፣ ራብሻቁን*+ ከብዙ ሠራዊት ጋር ከለኪሶ፣+ በኢየሩሳሌም ወደሚገኘው ወደ ንጉሥ ሕዝቅያስ ላከው። እነሱም ወደ ልብስ አጣቢው እርሻ+ በሚወስደው አውራ ጎዳና ላይ በሚገኘው በላይኛው ኩሬ የውኃ መውረጃ ቦይ አጠገብ ቆሙ።+ 3 ከዚያም የቤቱ* ኃላፊ የሆነው የኬልቅያስ ልጅ ኤልያቄም፣+ ጸሐፊው ሸብና+ እንዲሁም ታሪክ ጸሐፊው የአሳፍ ልጅ ዮአህ ወደ እሱ መጡ።

4 ራብሻቁም እንዲህ አላቸው፦ “እስቲ ሕዝቅያስን እንዲህ በሉት፦ ‘ታላቁ ንጉሥ፣ የአሦር ንጉሥ እንዲህ ይላል፦ “ለመሆኑ እንዲህ እንድትተማመን ያደረገህ ምንድን ነው?+ 5 ‘የጦር ስልትና ለመዋጋት የሚያስችል ኃይል አለኝ’ ትላለህ፤ ይሁንና ይህ ከንቱ ወሬ ነው። ለመሆኑ በእኔ ላይ ለማመፅ የደፈርከው በማን ተማምነህ ነው?+ 6 እነሆ፣ ሰው ቢመረኮዘው እጁ ላይ ሊሰነቀርና ሊወጋው ከሚችለው ከዚህ ከተቀጠቀጠ ሸምበቆ፣ ከግብፅ ድጋፍ አገኛለሁ ብለህ ተማምነሃል። የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን ለሚታመኑበት ሁሉ እንዲሁ ነው።+ 7 ‘እኛ የምንታመነው በአምላካችን በይሖዋ ነው’ የምትለኝ ከሆነ ደግሞ፣ ሕዝቅያስ ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን ‘መስገድ ያለባችሁ በዚህ መሠዊያ ፊት ነው’+ ብሎ የእሱን ከፍ ያሉ የማምለኪያ ቦታዎችና መሠዊያዎች አስወግዶ የለም?”’+ 8 በል እስቲ፣ አሁን ከጌታዬ ከአሦር ንጉሥ+ ጋር ተወራረድ፦ ጋላቢዎች ማግኘት የምትችል ከሆነ 2,000 ፈረሶች እሰጥሃለሁ። 9 አንተ የምትታመነው በግብፅ ሠረገሎችና ፈረሰኞች ነው፤ ታዲያ ከጌታዬ አገልጋዮች መካከል ዝቅተኛ ደረጃ ያለውን አንዱን አለቃ እንኳ እንዴት መመከት ትችላለህ? 10 ለመሆኑ ይህን ምድር ለማጥፋት የመጣሁት ይሖዋ ሳይፈቅድልኝ ይመስልሃል? ይሖዋ ራሱ ‘በዚህ ምድር ላይ ዘምተህ አጥፋው’ ብሎኛል።”

11 በዚህ ጊዜ ኤልያቄም፣ ሸብና+ እና ዮአህ ራብሻቁን+ እንዲህ አሉት፦ “እባክህ፣ እኛ አገልጋዮችህ ቋንቋውን ስለምናውቅ በአረማይክ* ቋንቋ+ አናግረን፤ በቅጥሩ ላይ ያለው ሕዝብ በሚሰማው በአይሁዳውያን ቋንቋ አታነጋግረን።”+ 12 ራብሻቁ ግን እንዲህ አለ፦ “ጌታዬ ይህን ቃል እንድናገር የላከኝ ለጌታህና ለአንተ ብቻ ነው? ከእናንተ ጋር የገዛ ራሳቸውን እዳሪ ለሚበሉትና የገዛ ራሳቸውን ሽንት ለሚጠጡት በቅጥሩ ላይ ለተቀመጡት ሰዎች ጭምር አይደለም?”

13 ከዚያም ራብሻቁ ቆሞ ከፍ ባለ ድምፅ በአይሁዳውያን ቋንቋ+ እንዲህ አለ፦ “የታላቁን ንጉሥ፣ የአሦርን ንጉሥ ቃል ስሙ።+ 14 ንጉሡ እንዲህ ይላል፦ ‘ሕዝቅያስ አያታላችሁ፤ እሱ ሊታደጋችሁ አይችልምና።+ 15 ደግሞም ሕዝቅያስ “ይሖዋ በእርግጥ ይታደገናል፤ ይህችም ከተማ በአሦር ንጉሥ እጅ አትወድቅም” እያለ በይሖዋ እንድትታመኑ አያድርጋችሁ።+ 16 ሕዝቅያስን አትስሙት፤ የአሦር ንጉሥ እንዲህ ይላልና፦ “ከእኔ ጋር ሰላም ፍጠሩ፤ እጃችሁንም ስጡ፤* እያንዳንዳችሁም ከራሳችሁ ወይንና ከራሳችሁ በለስ ትበላላችሁ፤ ከራሳችሁም የውኃ ጉድጓድ ትጠጣላችሁ፤ 17 ይህም የሚሆነው መጥቼ የእናንተን ምድር ወደምትመስለው፣ እህልና አዲስ የወይን ጠጅ፣ ዳቦና የወይን እርሻ ወደሚገኝባት ምድር እስክወስዳችሁ ድረስ ነው።+ 18 ሕዝቅያስ ‘ይሖዋ ይታደገናል’ በማለት አያታላችሁ። ከብሔራት አማልክት መካከል ምድሩን ከአሦር ንጉሥ እጅ ያስጣለ አለ?+ 19 የሃማትና የአርጳድ+ አማልክት የት አሉ? የሰፋርዊም+ አማልክትስ የት አሉ? ሰማርያን ከእጄ ማስጣል ችለዋል?+ 20 ከእነዚህ አገሮች አማልክት ሁሉ ምድሩን ከእጄ ማስጣል የቻለ የትኛው ነው? ታዲያ ይሖዋ ኢየሩሳሌምን ከእጄ ሊያስጥላት ይችላል?”’”+

21 እነሱ ግን ንጉሡ “ምንም መልስ አትስጡት” ብሎ አዝዞ ስለነበር ዝም አሉ፤ አንድም ቃል አልመለሱለትም።+ 22 ይሁንና የቤቱ* አስተዳዳሪ የሆነው የኬልቅያስ ልጅ ኤልያቄም፣ ጸሐፊው ሸብና+ እንዲሁም ታሪክ ጸሐፊው የአሳፍ ልጅ ዮአህ ልብሳቸውን ቀደው ወደ ሕዝቅያስ መጡ፤ ራብሻቁ ያለውንም ነገሩት።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ