የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 51
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ጽዮን ተመልሳ እንደ ኤደን የአትክልት ስፍራ ትሆናለች (1-8)

      • ጽዮንን የሠራው ኃያል አምላክ የተናገረው ማጽናኛ (9-16)

      • የይሖዋ የቁጣ ጽዋ (17-23)

ኢሳይያስ 51:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 165-166, 168

ኢሳይያስ 51:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አምጣ የወለደቻችሁንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 21:2
  • +ዘፍ 12:1፤ 15:2
  • +1ነገ 4:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 166-168

ኢሳይያስ 51:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 102:13፤ ኢሳ 66:13፤ ኤር 31:12
  • +ኢሳ 44:26፤ 61:4
  • +ዘፍ 2:8
  • +ኢሳ 35:1፤ 41:18
  • +ኤር 33:10, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 168-169

ኢሳይያስ 51:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:6፤ ዘዳ 7:6
  • +ኢሳ 2:3፤ ሚክ 4:2
  • +ምሳሌ 6:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 169

ኢሳይያስ 51:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ኃይሌንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 46:13
  • +ኢሳ 12:2፤ 56:1
  • +1ሳሙ 2:10፤ ኢሳ 2:4
  • +ኢሳ 60:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 169-170

ኢሳይያስ 51:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አይንኮታኮትም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 45:17
  • +መዝ 102:25-27፤ ማቴ 24:35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 170-171

ኢሳይያስ 51:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያዬንም፤ ትምህርቴንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 31:33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 171-172

ኢሳይያስ 51:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ትል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 50:9
  • +ኢሳ 45:17፤ ሉቃስ 1:50

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 171-172

ኢሳይያስ 51:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 1:51
  • +መዝ 87:4፤ 89:10፤ ኢሳ 30:7
  • +ዘፀ 15:4፤ ነህ 9:10, 11፤ መዝ 106:22፤ ሕዝ 29:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 172-173

ኢሳይያስ 51:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:21, 22
  • +መዝ 106:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 172-173

ኢሳይያስ 51:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 31:11፤ ዘካ 10:10
  • +ኢሳ 35:10
  • +ኢሳ 61:7
  • +ኢሳ 25:8፤ 65:18, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 303

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 173-174

ኢሳይያስ 51:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:13፤ 66:13
  • +መዝ 118:6፤ ዳን 3:16, 17፤ ማቴ 10:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 174

ኢሳይያስ 51:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንዳትንቀሳቀስ ያገደህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:22
  • +ኢሳ 44:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2005፣ ገጽ 32

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 174

ኢሳይያስ 51:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 1:2, 3፤ ኢሳ 48:20፤ 52:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 174-175

ኢሳይያስ 51:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 31:35, 36፤ ዮናስ 1:4
  • +ኢሳ 47:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 175

ኢሳይያስ 51:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 65:17፤ 66:8, 22
  • +ኢሳ 60:14፤ ኤር 31:33፤ ዘካ 8:8
  • +ዘዳ 33:27፤ መዝ 91:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 175-176

ኢሳይያስ 51:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 52:1፤ 60:1
  • +ኤር 25:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 176

ኢሳይያስ 51:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 176-177

ኢሳይያስ 51:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 14:21
  • +ሰቆ 1:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 176-179

ኢሳይያስ 51:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በመንገዶቹ ሁሉ ራስ ላይ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 2:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 176-179

ኢሳይያስ 51:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 51:17
  • +ኢሳ 54:9፤ 62:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 179

ኢሳይያስ 51:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስሽን ‘በላይሽ ላይ እንድንሻገር አጎንብሺልን!’ ባሏት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 179

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 51:2ዘፍ 21:2
ኢሳ. 51:2ዘፍ 12:1፤ 15:2
ኢሳ. 51:21ነገ 4:20
ኢሳ. 51:3መዝ 102:13፤ ኢሳ 66:13፤ ኤር 31:12
ኢሳ. 51:3ኢሳ 44:26፤ 61:4
ኢሳ. 51:3ዘፍ 2:8
ኢሳ. 51:3ኢሳ 35:1፤ 41:18
ኢሳ. 51:3ኤር 33:10, 11
ኢሳ. 51:4ዘፀ 19:6፤ ዘዳ 7:6
ኢሳ. 51:4ኢሳ 2:3፤ ሚክ 4:2
ኢሳ. 51:4ምሳሌ 6:23
ኢሳ. 51:5ኢሳ 46:13
ኢሳ. 51:5ኢሳ 12:2፤ 56:1
ኢሳ. 51:51ሳሙ 2:10፤ ኢሳ 2:4
ኢሳ. 51:5ኢሳ 60:9
ኢሳ. 51:6ኢሳ 45:17
ኢሳ. 51:6መዝ 102:25-27፤ ማቴ 24:35
ኢሳ. 51:7ኤር 31:33
ኢሳ. 51:8ኢሳ 50:9
ኢሳ. 51:8ኢሳ 45:17፤ ሉቃስ 1:50
ኢሳ. 51:9ሉቃስ 1:51
ኢሳ. 51:9መዝ 87:4፤ 89:10፤ ኢሳ 30:7
ኢሳ. 51:9ዘፀ 15:4፤ ነህ 9:10, 11፤ መዝ 106:22፤ ሕዝ 29:3
ኢሳ. 51:10ዘፀ 14:21, 22
ኢሳ. 51:10መዝ 106:9
ኢሳ. 51:11ኤር 31:11፤ ዘካ 10:10
ኢሳ. 51:11ኢሳ 35:10
ኢሳ. 51:11ኢሳ 61:7
ኢሳ. 51:11ኢሳ 25:8፤ 65:18, 19
ኢሳ. 51:12ኢሳ 49:13፤ 66:13
ኢሳ. 51:12መዝ 118:6፤ ዳን 3:16, 17፤ ማቴ 10:28
ኢሳ. 51:13ኢሳ 40:22
ኢሳ. 51:13ኢሳ 44:2
ኢሳ. 51:14ዕዝራ 1:2, 3፤ ኢሳ 48:20፤ 52:2
ኢሳ. 51:15ኤር 31:35, 36፤ ዮናስ 1:4
ኢሳ. 51:15ኢሳ 47:4
ኢሳ. 51:16ኢሳ 65:17፤ 66:8, 22
ኢሳ. 51:16ኢሳ 60:14፤ ኤር 31:33፤ ዘካ 8:8
ኢሳ. 51:16ዘዳ 33:27፤ መዝ 91:1
ኢሳ. 51:17ኢሳ 52:1፤ 60:1
ኢሳ. 51:17ኤር 25:15
ኢሳ. 51:19ሕዝ 14:21
ኢሳ. 51:19ሰቆ 1:17
ኢሳ. 51:20ሰቆ 2:11
ኢሳ. 51:22ኢሳ 51:17
ኢሳ. 51:22ኢሳ 54:9፤ 62:8
ኢሳ. 51:23ኢሳ 49:25
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 51:1-23

ኢሳይያስ

51 “እናንተ ጽድቅን የምትከታተሉ፣

ይሖዋንም የምትፈልጉ ስሙኝ።

ተፈልፍላችሁ የወጣችሁበትን ዓለት፣

ተቆፍራችሁ የወጣችሁበትንም ካባ ተመልከቱ።

 2 አባታችሁን አብርሃምን፣

የወለደቻችሁንም* ሣራን+ ተመልከቱ።

እሱ በጠራሁት ጊዜ ብቻውን ነበርና፤+

እኔም ባረክሁት፤ ደግሞም አበዛሁት።+

 3 ይሖዋ ጽዮንን ያጽናናታልና።+

ፍርስራሾቿን ሁሉ ያጽናናል፤+

ምድረ በዳዋንም እንደ ኤደን፣+

በረሃማ ሜዳዋንም እንደ ይሖዋ የአትክልት ስፍራ ያደርጋል።+

በእሷም ውስጥ ሐሴትና ታላቅ ደስታ

እንዲሁም ምስጋናና ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ይገኛሉ።+

 4 ሕዝቤ ሆይ፣ በጥሞና አዳምጡኝ፤

አንተም የእኔ ብሔር፣ ጆሮህን ስጠኝ።+

ሕግ ከእኔ ይወጣልና፤+

የፍትሕ እርምጃዬም ለሕዝቦች እንደ ብርሃን ጸንቶ እንዲቆም አደርጋለሁ።+

 5 ጽድቄ ቀርቧል።+

ማዳኔ ወደ እናንተ ይመጣል፤+

ክንዴም በሕዝቦች ላይ ይፈርዳል።+

ደሴቶች በእኔ ተስፋ ያደርጋሉ፤+

ክንዴንም* ይጠባበቃሉ።

 6 ዓይኖቻችሁን ወደ ሰማያት አንሱ፤

ወደታችም ወደ ምድር ተመልከቱ።

ሰማያት እንደ ጭስ በነው ይጠፋሉና፤

ምድርም እንደ ልብስ ታረጃለች፤

ነዋሪዎቿም እንደ ትንኝ ይረግፋሉ።

ማዳኔ ግን ለዘላለም ይኖራል፤+

ጽድቄም ፈጽሞ አይከስምም።*+

 7 እናንተ ጽድቅን የምታውቁ፣

ሕጌንም* በልባችሁ ያኖራችሁ ሰዎች፣+ ስሙኝ።

ሟች የሆኑ ሰዎች የሚሰነዝሩትን ትችት አትፍሩ፤

ስድባቸውም አያሸብራችሁ።

 8 ብል እንደ ልብስ ይበላቸዋልና፤

የልብስ ብል* እንደ ሱፍ ጨርቅ ይበላቸዋል።+

ሆኖም ጽድቄ ለዘላለም፣

ማዳኔም ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል።”+

 9 የይሖዋ ክንድ ሆይ፣+

ተነስ! ተነስ! ብርታትንም ልበስ!

ከረጅም ጊዜ በፊት፣ በጥንቶቹ ትውልዶች ዘመን እንደሆነው ተነስ።

ረዓብን*+ ያደቀከው፣

ግዙፉንም የባሕር ፍጥረት የወጋኸው አንተ አይደለህም?+

10 ባሕሩን፣ የተንጣለለውን የጥልቁን ውኃ ያደረቅከው አንተ አይደለህም?+

የተቤዠሃቸው ሰዎች እንዲሻገሩ ጥልቁን ባሕር መንገድ ያደረግከው አንተ አይደለህም?+

11 ይሖዋ የዋጃቸው ይመለሳሉ።+

በእልልታ ወደ ጽዮን ይመጣሉ፤+

ማብቂያ የሌለውንም ደስታ እንደ አክሊል ይጎናጸፋሉ።+

ሐሴት ያደርጋሉ፤ ታላቅ ደስታም ያገኛሉ፤

ሐዘንና ሲቃም ከእነሱ ይሸሻሉ።+

12 “የማጽናናችሁ እኔ ራሴ ነኝ።+

ሟች የሆነውን ሰው፣

እንደ ሣርም የሚጠወልገውን የሰው ልጅ የምትፈሪው ለምንድን ነው?+

13 ሰማያትን የዘረጋውንና+ የምድርን መሠረት የጣለውን

ሠሪህን ይሖዋን+ የምትረሳው ለምንድን ነው?

ደግሞም ጨቋኙ* ሊያጠፋህ የተዘጋጀ ይመስል

ከእሱ ቁጣ የተነሳ ቀኑን ሙሉ በፍርሃት ተውጠህ ነበር።

ታዲያ አሁን የጨቋኙ ቁጣ የት አለ?

14 በሰንሰለት ታስሮ ያጎነበሰው እስረኛ ቶሎ ይፈታል፤+

ሞትን አያይም፤ ወደ ጉድጓድም አይወርድም፤

የሚበላውም ነገር አያጣም።

15 ባሕሩን የማናውጥና ኃይለኛ ማዕበል የማስነሳ፣+

እኔ ይሖዋ አምላክህ ነኝ፤

ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው።+

16 ሰማያትን እዘረጋና የምድርን መሠረት እጥል ዘንድ፣+

ጽዮንንም ‘አንቺ ሕዝቤ ነሽ’+ እል ዘንድ

ቃሌን በአፍህ አኖራለሁ፤

በእጄም ጥላ እጋርድሃለሁ።+

17 ከይሖዋ እጅ የቁጣውን ጽዋ የጠጣሽ

ኢየሩሳሌም ሆይ፣ ተነሺ! ተነሺ! ቁሚ።+

ዋንጫውን ጠጥተሻል፤

የሚያንገዳግደውን ጽዋ ጨልጠሻል።+

18 ከወለደቻቸው ወንዶች ልጆች ሁሉ መካከል አንድም የሚመራት የለም፤

ካሳደገቻቸውም ወንዶች ልጆች ሁሉ መካከል እጇን ይዞ የወሰዳት ማንም የለም።

19 እነዚህ ሁለት ነገሮች ደርሰውብሻል።

ማን ያስተዛዝንሻል?

ጥፋትና ውድመት እንዲሁም ረሃብና ሰይፍ መጥቶብሻል!+

ማንስ ያጽናናሻል?+

20 ወንዶች ልጆችሽ ራሳቸውን ስተዋል።+

በመረብ እንደተያዘ የዱር በግ

በየመንገዱ ማዕዘን ላይ* ይተኛሉ።

የይሖዋ ቁጣ፣ የአምላክሽም ተግሣጽ ሙሉ በሙሉ ወርዶባቸዋል።”

21 ስለዚህ አንቺ የተጎሳቆልሽና ያለወይን ጠጅ የሰከርሽ ሴት ሆይ፣

እባክሽ ይህን ስሚ።

22 ለሕዝቡ የሚሟገተው ጌታሽና አምላክሽ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“እነሆ፣ የሚያንገዳግደውን ጽዋ፣+ ይኸውም ዋንጫውን፣

የቁጣዬን ጽዋ ከእጅሽ እወስዳለሁ፤

ከእንግዲህ ዳግመኛ አትጠጪም።+

23 ጽዋውን ‘በላይሽ ላይ እንድንሻገር አጎንብሺልን!’ ባሉሽ፣*

አንቺን በሚያሠቃዩት እጅ ላይ አደርገዋለሁ፤+

አንቺም ጀርባሽን እንደ መሬት፣

እንደሚሄዱበትም መንገድ አደረግሽላቸው።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ