የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 21
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኤርምያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ ሴዴቅያስ ያቀረበውን ልመና አልሰማም (1-7)

      • ‘የሕይወት መንገድና የሞት መንገድ’ (8-14)

ኤርምያስ 21:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:18፤ 1ዜና 3:15፤ 2ዜና 36:9, 10
  • +ኤር 38:1
  • +ኤር 29:25፤ 37:3፤ 52:24, 27

ኤርምያስ 21:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ናቡከደረጾር።” ናቡከደነጾር የሚለው ስም የሚጻፍበት ሌላው መንገድ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:1፤ ኤር 32:28፤ 39:1
  • +1ሳሙ 7:10፤ 2ዜና 14:11፤ ኢሳ 37:36, 37

ኤርምያስ 21:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 32:5

ኤርምያስ 21:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:25፤ 63:10፤ ሰቆ 2:5

ኤርምያስ 21:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በከባድ በሽታ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:21, 22፤ ሕዝ 7:15

ኤርምያስ 21:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ናቡከደረጾር።” ናቡከደነጾር የሚለው ስም የሚጻፍበት ሌላው መንገድ ነው።

  • *

    ወይም “ነፍሳቸውን በሚሹ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:6, 7፤ ኤር 37:17፤ 39:5-7፤ 52:9-11፤ ሕዝ 17:20
  • +ዘዳ 28:49, 50፤ 2ዜና 36:17

ኤርምያስ 21:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2007፣ ገጽ 11

ኤርምያስ 21:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱም።”

  • *

    ወይም “ሕይወቱን ያተርፋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 27:12, 13፤ 38:2, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2002፣ ገጽ 15-16

ኤርምያስ 21:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 44:11
  • +ኤር 38:3
  • +2ዜና 36:17, 19፤ ኤር 17:27፤ 34:2፤ 37:10፤ 39:8

ኤርምያስ 21:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:22፤ ኢሳ 1:31፤ ኤር 7:20
  • +ኢሳ 1:17፤ ኤር 7:5-7፤ 22:3፤ ሕዝ 22:29፤ ሚክ 2:2

ኤርምያስ 21:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በረባዳማ ሜዳ።”

ኤርምያስ 21:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:9፤ 9:9
  • +2ዜና 36:17, 19፤ ኤር 52:12, 13

ተዛማጅ ሐሳብ

ኤር. 21:12ነገ 24:18፤ 1ዜና 3:15፤ 2ዜና 36:9, 10
ኤር. 21:1ኤር 38:1
ኤር. 21:1ኤር 29:25፤ 37:3፤ 52:24, 27
ኤር. 21:22ነገ 25:1፤ ኤር 32:28፤ 39:1
ኤር. 21:21ሳሙ 7:10፤ 2ዜና 14:11፤ ኢሳ 37:36, 37
ኤር. 21:4ኤር 32:5
ኤር. 21:5ኢሳ 5:25፤ 63:10፤ ሰቆ 2:5
ኤር. 21:6ዘዳ 28:21, 22፤ ሕዝ 7:15
ኤር. 21:72ነገ 25:6, 7፤ ኤር 37:17፤ 39:5-7፤ 52:9-11፤ ሕዝ 17:20
ኤር. 21:7ዘዳ 28:49, 50፤ 2ዜና 36:17
ኤር. 21:9ኤር 27:12, 13፤ 38:2, 17
ኤር. 21:10ኤር 44:11
ኤር. 21:10ኤር 38:3
ኤር. 21:102ዜና 36:17, 19፤ ኤር 17:27፤ 34:2፤ 37:10፤ 39:8
ኤር. 21:12ዘዳ 32:22፤ ኢሳ 1:31፤ ኤር 7:20
ኤር. 21:12ኢሳ 1:17፤ ኤር 7:5-7፤ 22:3፤ ሕዝ 22:29፤ ሚክ 2:2
ኤር. 21:14ኤር 5:9፤ 9:9
ኤር. 21:142ዜና 36:17, 19፤ ኤር 52:12, 13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኤርምያስ 21:1-14

ኤርምያስ

21 ንጉሥ ሴዴቅያስ+ የማልኪያህን ልጅ ጳስኮርንና+ የማአሴያህን ልጅ ካህኑን ሶፎንያስን+ ወደ ኤርምያስ በላካቸው ጊዜ የይሖዋ ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ፤ እነሱም እንዲህ ሲሉ ጠየቁት፦ 2 “የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር* ሊወጋን ስለሆነ+ እባክህ፣ ስለ እኛ ይሖዋን ጠይቅልን። ንጉሡ ከእኛ እንዲመለስ ይሖዋ እንደቀድሞው ሁሉ አሁንም ተአምር ይፈጽምልን ይሆናል።”+

3 ኤርምያስ እንዲህ አላቸው፦ “ሴዴቅያስን እንዲህ በሉት፦ 4 ‘የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የባቢሎንን ንጉሥና ከቅጥሩ ውጭ የከበቧችሁን ከለዳውያንን ለመውጋት የምትጠቀሙባቸውን በገዛ እጃችሁ ላይ ያሉትን የጦር መሣሪያዎች በእናንተው ላይ አዞራለሁ።+ በዚህችም ከተማ መሃል እሰበስባቸዋለሁ። 5 እኔ ራሴ በተዘረጋች እጅና በኃያል ክንድ እንዲሁም በመዓትና በታላቅ ቁጣ እዋጋችኋለሁ።+ 6 የዚህችን ከተማ ነዋሪዎች፣ ሰውንም ሆነ እንስሳን እመታለሁ። እነሱም በታላቅ ቸነፈር* ይሞታሉ።”’+

7 “‘“ከዚያም በኋላ” ይላል ይሖዋ፣ “የይሁዳን ንጉሥ ሴዴቅያስን፣ አገልጋዮቹን እንዲሁም ከቸነፈር፣ ከሰይፍና ከረሃብ ተርፎ በከተማዋ ውስጥ የሚቀረውን ሕዝብ በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነጾር* እጅ፣ በጠላቶቻቸው እጅና ሕይወታቸውን ለማጥፋት በሚሹ* ሰዎች እጅ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ።+ እሱም በሰይፍ ይመታቸዋል። አያዝንላቸውም፤ ርኅራኄም ሆነ ምሕረት አያሳያቸውም።”’+

8 “ደግሞም ይህን ሕዝብ እንዲህ በለው፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ የሕይወትን መንገድና የሞትን መንገድ በፊታችሁ አድርጌአለሁ። 9 በዚህች ከተማ የሚቀሩ ሰዎች በሰይፍ፣ በረሃብና በቸነፈር ይሞታሉ። ይሁንና ከከተማዋ ወጥቶ፣ ለከበቧችሁ ከለዳውያን እጁን የሚሰጥ በሕይወት ይኖራል፤ ሕይወቱም* እንደ ምርኮ ትሆንለታለች።”’*+

10 “‘“መልካም ነገር ሳይሆን ጥፋት ለማምጣት ፊቴን ወደዚህች ከተማ አዙሬአለሁና”+ ይላል ይሖዋ። “ለባቢሎን ንጉሥ ትሰጣለች፤+ እሱም በእሳት ያቃጥላታል።”+

11 “‘የይሁዳ ንጉሥ ቤት ሆይ፦ የይሖዋን ቃል ስሙ። 12 የዳዊት ቤት ሆይ፣ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“ከክፉ ድርጊታችሁ የተነሳ

ቁጣዬ እንደ እሳት እንዳይቀጣጠልና+

ማንም ሊያጠፋው እስከማይችል ድረስ እንዳይነድ

በየማለዳው ለፍትሕ ቁሙ፤

የተዘረፈውንም ሰው ከአጭበርባሪው እጅ ታደጉ።”’+

13 ‘አንቺ በሸለቆ ውስጥ* የምትኖሪ፣ በደልዳላው መሬት ላይ የተቀመጥሽ ዓለት ሆይ፣

እነሆ፣ እኔ በአንቺ ላይ እነሳለሁ’ ይላል ይሖዋ።

‘“በእኛ ላይ ማን ይወርዳል? ደግሞስ መኖሪያዎቻችንን ማን ይወራል?”

የምትሉ ይህን እወቁ፤

14 እንደ ሥራችሁ መጠን

ተጠያቂ አደርጋችኋለሁ’+ ይላል ይሖዋ።

‘ጫካዋን በእሳት አነዳለሁ፤

እሳቱም በዙሪያዋ ያለውን ነገር ሁሉ ይበላል።’”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ