የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 89
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ስለ ይሖዋ ታማኝ ፍቅር መዘመር

        • ከዳዊት ጋር የተደረገ ቃል ኪዳን (3)

        • የዳዊት ዘር ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል (4)

        • አምላክ የቀባው ንጉሥ እሱን “አባቴ” ብሎ ይጠራዋል (26)

        • የዳዊት ቃል ኪዳን የጸና ነው (34-37)

        • ሰው ከመቃብር ሊያመልጥ አይችልም (48)

መዝሙር 89:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 4:30, 31፤ 1ዜና 2:6

መዝሙር 89:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጸንቶ ይኖራል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:41፤ ኢሳ 54:10

መዝሙር 89:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:8፤ 1ነገ 8:16፤ ሉቃስ 1:32, 33
  • +መዝ 132:11፤ ሕዝ 34:23፤ ሆሴዕ 3:5፤ ዮሐ 7:42

መዝሙር 89:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 17:11፤ ራእይ 22:16
  • +2ሳሙ 7:12, 13፤ ዕብ 1:8

መዝሙር 89:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከመላእክት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:5፤ 71:19
  • +ኢዮብ 38:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

መዝሙር 89:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 6:2, 3
  • +ዳን 7:9, 10

መዝሙር 89:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 2:2፤ መዝ 84:12
  • +ዘዳ 32:4

መዝሙር 89:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 31:35
  • +መዝ 65:7፤ 107:29

መዝሙር 89:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ግብፅን ወይም የግብፅን ፈርዖን የሚያመለክት ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:7
  • +ዘፀ 14:26፤ 15:4
  • +ዘፀ 3:20፤ ዘዳ 4:34፤ ሉቃስ 1:51

መዝሙር 89:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 10:26
  • +1ዜና 29:11፤ መዝ 50:12

መዝሙር 89:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:22, 23
  • +ዘዳ 3:8፤ ኢያሱ 12:1

መዝሙር 89:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 6:6
  • +ዘፀ 13:3
  • +መዝ 44:3

መዝሙር 89:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4፤ መዝ 71:19፤ ራእይ 15:3
  • +ዘፀ 34:6፤ ኤር 9:24

መዝሙር 89:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 10:10፤ መዝ 98:6

መዝሙር 89:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቀንዳችን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 28:7
  • +1ሳሙ 2:10

መዝሙር 89:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:6

መዝሙር 89:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 18:14
  • +2ሳሙ 7:8

መዝሙር 89:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 13:22
  • +1ሳሙ 16:12, 13፤ ሥራ 10:38

መዝሙር 89:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 80:17፤ ኢሳ 42:1

መዝሙር 89:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 17:9

መዝሙር 89:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 3:1፤ 7:9
  • +መዝ 110:1

መዝሙር 89:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቀንዱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:15፤ 1ዜና 17:13፤ ሥራ 13:34

መዝሙር 89:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሥልጣኑን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 4:21፤ መዝ 72:8

መዝሙር 89:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 22:47፤ መዝ 18:2

መዝሙር 89:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:7፤ ዕብ 1:5
  • +1ጢሞ 6:15፤ ራእይ 1:5፤ 19:16

መዝሙር 89:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 13:34
  • +2ሳሙ 23:5፤ መዝ 89:34

መዝሙር 89:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 9:7፤ ኤር 33:17፤ ዕብ 1:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2006፣ ገጽ 4

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 118

መዝሙር 89:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፍርዶቼንም።”

መዝሙር 89:32

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በማመፃቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:14፤ 1ነገ 11:14, 31

መዝሙር 89:33

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ታማኝነቴም የውሸት አይሆንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:15፤ 1ነገ 11:32, 36

መዝሙር 89:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 33:20, 21
  • +ያዕ 1:17

መዝሙር 89:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 23:19፤ መዝ 132:11

መዝሙር 89:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:16, 17፤ መዝ 72:17፤ ኢሳ 11:1፤ ኤር 23:5፤ ዮሐ 12:34፤ ራእይ 22:16
  • +ዳን 7:14፤ ሉቃስ 1:32, 33

መዝሙር 89:37

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2007፣ ገጽ 32

    1/1/1993፣ ገጽ 32

መዝሙር 89:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 28:9

መዝሙር 89:39

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዘውዱን።”

መዝሙር 89:40

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የድንጋይ መጠለያዎቹን።”

መዝሙር 89:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:37

መዝሙር 89:42

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የባላጋራዎቹን ቀኝ እጅ ከፍ ከፍ አድርገሃል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:25

መዝሙር 89:46

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 13:1

መዝሙር 89:47

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 7:7፤ መዝ 39:5

መዝሙር 89:48

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

  • *

    ወይም “ከሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 30:23፤ መዝ 49:7, 9

መዝሙር 89:49

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያከናወንካቸው የታማኝ ፍቅር መግለጫዎች የት አሉ?”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:12-15፤ መዝ 132:11፤ ኢሳ 55:3

መዝሙር 89:50

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በእቅፌ እንደተሸከምኩ።”

መዝሙር 89:52

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 41:13፤ 72:18

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 89:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ነገ 4:30, 31፤ 1ዜና 2:6
መዝ. 89:21ዜና 16:41፤ ኢሳ 54:10
መዝ. 89:32ሳሙ 7:8፤ 1ነገ 8:16፤ ሉቃስ 1:32, 33
መዝ. 89:3መዝ 132:11፤ ሕዝ 34:23፤ ሆሴዕ 3:5፤ ዮሐ 7:42
መዝ. 89:41ዜና 17:11፤ ራእይ 22:16
መዝ. 89:42ሳሙ 7:12, 13፤ ዕብ 1:8
መዝ. 89:6መዝ 40:5፤ 71:19
መዝ. 89:6ኢዮብ 38:7
መዝ. 89:7ኢሳ 6:2, 3
መዝ. 89:7ዳን 7:9, 10
መዝ. 89:81ሳሙ 2:2፤ መዝ 84:12
መዝ. 89:8ዘዳ 32:4
መዝ. 89:9ኤር 31:35
መዝ. 89:9መዝ 65:7፤ 107:29
መዝ. 89:10ኢሳ 30:7
መዝ. 89:10ዘፀ 14:26፤ 15:4
መዝ. 89:10ዘፀ 3:20፤ ዘዳ 4:34፤ ሉቃስ 1:51
መዝ. 89:111ቆሮ 10:26
መዝ. 89:111ዜና 29:11፤ መዝ 50:12
መዝ. 89:12ኢያሱ 19:22, 23
መዝ. 89:12ዘዳ 3:8፤ ኢያሱ 12:1
መዝ. 89:13ዘፀ 6:6
መዝ. 89:13ዘፀ 13:3
መዝ. 89:13መዝ 44:3
መዝ. 89:14ዘዳ 32:4፤ መዝ 71:19፤ ራእይ 15:3
መዝ. 89:14ዘፀ 34:6፤ ኤር 9:24
መዝ. 89:15ዘኁ 10:10፤ መዝ 98:6
መዝ. 89:17መዝ 28:7
መዝ. 89:171ሳሙ 2:10
መዝ. 89:18መዝ 2:6
መዝ. 89:191ሳሙ 18:14
መዝ. 89:192ሳሙ 7:8
መዝ. 89:20ሥራ 13:22
መዝ. 89:201ሳሙ 16:12, 13፤ ሥራ 10:38
መዝ. 89:21መዝ 80:17፤ ኢሳ 42:1
መዝ. 89:221ዜና 17:9
መዝ. 89:232ሳሙ 3:1፤ 7:9
መዝ. 89:23መዝ 110:1
መዝ. 89:242ሳሙ 7:15፤ 1ዜና 17:13፤ ሥራ 13:34
መዝ. 89:251ነገ 4:21፤ መዝ 72:8
መዝ. 89:262ሳሙ 22:47፤ መዝ 18:2
መዝ. 89:27መዝ 2:7፤ ዕብ 1:5
መዝ. 89:271ጢሞ 6:15፤ ራእይ 1:5፤ 19:16
መዝ. 89:28ሥራ 13:34
መዝ. 89:282ሳሙ 23:5፤ መዝ 89:34
መዝ. 89:29ኢሳ 9:7፤ ኤር 33:17፤ ዕብ 1:8
መዝ. 89:322ሳሙ 7:14፤ 1ነገ 11:14, 31
መዝ. 89:332ሳሙ 7:15፤ 1ነገ 11:32, 36
መዝ. 89:34ኤር 33:20, 21
መዝ. 89:34ያዕ 1:17
መዝ. 89:35ዘኁ 23:19፤ መዝ 132:11
መዝ. 89:362ሳሙ 7:16, 17፤ መዝ 72:17፤ ኢሳ 11:1፤ ኤር 23:5፤ ዮሐ 12:34፤ ራእይ 22:16
መዝ. 89:36ዳን 7:14፤ ሉቃስ 1:32, 33
መዝ. 89:381ዜና 28:9
መዝ. 89:41ዘዳ 28:37
መዝ. 89:42ዘዳ 28:25
መዝ. 89:46መዝ 13:1
መዝ. 89:47ኢዮብ 7:7፤ መዝ 39:5
መዝ. 89:48ኢዮብ 30:23፤ መዝ 49:7, 9
መዝ. 89:492ሳሙ 7:12-15፤ መዝ 132:11፤ ኢሳ 55:3
መዝ. 89:52መዝ 41:13፤ 72:18
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
  • 52
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 89:1-52

መዝሙር

የዛራዊው የኤታን+ ማስኪል።*

89 የይሖዋ ታማኝ ፍቅር ስለተገለጠባቸው መንገዶች ለዘላለም እዘምራለሁ።

ታማኝነትህን ለትውልዶች በሙሉ በአፌ አስታውቃለሁ።

 2 እንዲህ በማለት ተናግሬአለሁና፦ “ታማኝ ፍቅር ለዘላለም ይገነባል፤*+

ታማኝነትህንም በሰማያት አጽንተህ መሥርተሃል።”

 3 አንተም እንዲህ ብለሃል፦ “ከመረጥኩት ጋር ቃል ኪዳን ገብቻለሁ፤+

ለአገልጋዬ ለዳዊት ምያለሁ፦+

 4 ‘ዘርህ ለዘላለም ጸንቶ እንዲኖር አደርጋለሁ፤+

ዙፋንህንም ከትውልድ እስከ ትውልድ አጸናለሁ።’”+ (ሴላ)

 5 ይሖዋ ሆይ፣ ሰማያት ድንቅ ሥራህን፣

አዎ፣ በቅዱሳን ጉባኤ ታማኝነትህን ያወድሳሉ።

 6 በሰማያት ከይሖዋ ጋር ማን ሊወዳደር ይችላል?+

ከአምላክ ልጆች*+ መካከል እንደ ይሖዋ ያለ ማን ነው?

 7 አምላክ በቅዱሳን ጉባኤ መካከል እጅግ የተፈራ ነው፤+

በዙሪያው ባሉት ሁሉ መካከል ታላቅና እጅግ የሚከበር ነው።+

 8 የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ኃያል ነህ፤

ያህ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ማን ነው?+

አንተ በሁሉም ነገር ታማኝ መሆንህን ታሳያለህ።+

 9 የባሕሩን ሞገድ ትቆጣጠራለህ፤+

ማዕበሉም ሲነሳ አንተ ራስህ ጸጥ ታሰኘዋለህ።+

10 አንተ ረዓብን*+ እንደተገደለ ሰው አደቀቅከው።+

በብርቱ ክንድህ ጠላቶችህን በታተንካቸው።+

11 ሰማያት የአንተ ናቸው፤ ምድርም የአንተ ናት፤+

ፍሬያማ የሆነችውን ምድርና በውስጧ ያለውን ነገር ሁሉ የሠራኸው አንተ ነህ።+

12 ሰሜንንና ደቡብን የፈጠርክ አንተ ነህ፤

ታቦርና+ ሄርሞን+ ስምህን በደስታ ያወድሳሉ።

13 ክንድህ ኃያል ነው፤+

እጅህ ብርቱ ነው፤+

ቀኝ እጅህም ከፍ ከፍ ያለ ነው።+

14 ጽድቅና ፍትሕ የዙፋንህ መሠረት ናቸው፤+

ታማኝ ፍቅርና ታማኝነት በፊትህ ናቸው።+

15 እልልታ የሚያውቁ ሰዎች ደስተኞች ናቸው።+

ይሖዋ ሆይ፣ እንዲህ ያሉ ሰዎች በፊትህ ብርሃን ይመላለሳሉ።

16 በስምህ ቀኑን ሙሉ ሐሴት ያደርጋሉ፤

በጽድቅህም ከፍ ከፍ ይላሉ።

17 አንተ የብርታታቸው ክብር ነህና፤+

በሞገስህም ብርታታችን* ከፍ ከፍ ብሏል።+

18 ጋሻችን ከይሖዋ ነውና፤

ንጉሣችን ከእስራኤል ቅዱስ ነው።+

19 በዚያን ጊዜ ለታማኝ አገልጋዮችህ በራእይ ተናገርክ፤ እንዲህም አልክ፦

“ለኃያል ሰው ብርታት ሰጠሁ፤+

ከሕዝቡም መካከል የተመረጠውን ከፍ ከፍ አደረግኩ።+

20 አገልጋዬን ዳዊትን አገኘሁት፤+

በተቀደሰ ዘይቴም ቀባሁት።+

21 እጄ ይደግፈዋል፤+

ክንዴም ያበረታዋል።

22 ማንኛውም ጠላት አያስገብረውም፤

የትኛውም ክፉ ሰው አይጨቁነውም።+

23 ባላጋራዎቹን ከፊቱ አደቃቸዋለሁ፤+

የሚጠሉትንም እመታቸዋለሁ።+

24 ታማኝነቴና ታማኝ ፍቅሬ ከእሱ ጋር ናቸው፤+

በስሜም ኃይሉ* ከፍ ከፍ ይላል።

25 እጁን* በባሕሩ ላይ፣

ቀኝ እጁንም በወንዞቹ ላይ አደርጋለሁ።+

26 እሱም ‘አንተ አባቴ ነህ፤

አምላኬና አዳኝ ዓለቴ ነህ’+ ብሎ ይጠራኛል።

27 እኔም በኩር እንዲሆን አደርገዋለሁ፤+

ከምድር ነገሥታትም ሁሉ በላይ አስቀምጠዋለሁ።+

28 ታማኝ ፍቅሬን ለዘላለም አሳየዋለሁ፤+

ከእሱ ጋር የገባሁት ቃል ኪዳንም ጸንቶ ይኖራል።+

29 ዘሩን ለዘላለም አጸናለሁ፤

ዙፋኑም የሰማያትን ዕድሜ ያህል ጸንቶ እንዲኖር አደርጋለሁ።+

30 ልጆቹ ሕጌን ቢተዉ፣

ድንጋጌዎቼንም* አክብረው ባይመላለሱ፣

31 ደንቦቼን ቢጥሱና

ትእዛዛቴን ባይጠብቁ፣

32 ባለመታዘዛቸው* በበትር እቀጣቸዋለሁ፤+

በደል በመፈጸማቸውም እገርፋቸዋለሁ።

33 ሆኖም ለእሱ ታማኝ ፍቅር ማሳየቴን አልተውም፤+

የገባሁትንም ቃል አላጥፍም።*

34 ቃል ኪዳኔን አላፈርስም፤+

ከአንደበቴ የወጣውንም ቃል አለውጥም።+

35 ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በቅድስናዬ ምያለሁ፤

ዳዊትን አልዋሸውም።+

36 ዘሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፤+

ዙፋኑ በፊቴ እንዳለችው ፀሐይ ይጸናል።+

37 በሰማያት ታማኝ ምሥክር ሆና እንደምትኖረው እንደ ጨረቃ፣

ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።” (ሴላ)

38 ሆኖም አንተ ራስህ ጣልከው፤ ደግሞም ገሸሽ አደረግከው፤+

በተቀባው አገልጋይህ ላይ እጅግ ተቆጣህ።

39 ከአገልጋይህ ጋር የገባኸውን ቃል ኪዳን ወደ ጎን ገሸሽ አደረግክ፤

አክሊሉን* መሬት ላይ በመጣል አረከስከው።

40 በድንጋይ የተገነቡትን ቅጥሮቹን* ሁሉ አፈረስክ፤

ምሽጎቹን የፍርስራሽ ክምር አደረግክ።

41 በዚያ የሚያልፉ ሁሉ ዘረፉት፤

የጎረቤቶቹም መሳለቂያ ሆነ።+

42 ባላጋራዎቹ ድል እንዲጎናጸፉ አድርገሃል፤*+

ጠላቶቹ ሁሉ ደስ እንዲላቸው አደረግክ።

43 በተጨማሪም ሰይፉን መልሰህበታል፤

በጦርነትም እንዲሸነፍ አደረግክ።

44 ግርማ ሞገሱ እንዲጠፋ አደረግክ፤

ዙፋኑንም መሬት ላይ ጣልከው።

45 የወጣትነት ዕድሜውን አሳጠርክበት፤

ኀፍረትም አከናነብከው። (ሴላ)

46 ይሖዋ ሆይ፣ ራስህን የምትሰውረው እስከ መቼ ነው? ለዘላለም?+

ቁጣህስ እንደ እሳት ሲነድ ይኖራል?

47 ዕድሜዬ ምን ያህል አጭር እንደሆነ አስብ!+

ሰዎችን ሁሉ የፈጠርከው እንዲያው ለከንቱ ነው?

48 ሞትን ጨርሶ ሳያይ በሕይወት ሊኖር የሚችል ሰው ማን ነው?+

ራሱን* ከመቃብር* እጅ ማዳን ይችላል? (ሴላ)

49 ይሖዋ ሆይ፣ በታማኝነትህ ለዳዊት የማልክለት፣

በቀደሙት ዘመናት ያሳየኸው ታማኝ ፍቅር የት አለ?*+

50 ይሖዋ ሆይ፣ በአገልጋዮችህ ላይ የተሰነዘረውን ዘለፋ አስታውስ፤

ሰዎች ሁሉ የሰነዘሩብኝን ዘለፋ እንዴት እንደተሸከምኩ* አስብ፤

51 ይሖዋ ሆይ፣ ጠላቶችህ ምን ያህል እንደተሳደቡ አስታውስ፤

የቀባኸውን ሰው እርምጃ ሁሉ እንዴት እንደነቀፉ አስብ።

52 ይሖዋ ለዘላለም ይወደስ። አሜን፣ አሜን።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ