የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 68
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ‘የአምላክ ጠላቶች ይበታተኑ’

        • ‘አባት ለሌላቸው ልጆች አባት ነው’ (5)

        • አምላክ ብቸኛ ለሆነ ሰው ቤት ይሰጠዋል (6)

        • ምሥራቹን የሚያውጁ ሴቶች (11)

        • ሰዎችን እንደ ስጦታ አድርገህ ወሰድክ (18)

        • ‘ይሖዋ ሸክማችንን በየዕለቱ ይሸከማል’ (19)

መዝሙር 68:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 10:35፤ መዝ 21:8

መዝሙር 68:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ናሆም 1:6

መዝሙር 68:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 32:11

መዝሙር 68:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በደመናት ላይ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 12:4
  • +ዘፀ 6:3

መዝሙር 68:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ፈራጅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 57:15
  • +ዘፀ 22:22-24፤ ዘዳ 10:17, 18፤ መዝ 10:14፤ 146:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2006፣ ገጽ 4

መዝሙር 68:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዓመፀኞች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 113:9
  • +ኢሳ 61:1
  • +ዘዳ 28:15, 23፤ መዝ 107:33, 34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 1 2018፣ ገጽ 11

መዝሙር 68:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በሕዝብህ ፊት በወጣህ ጊዜ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 13:21

መዝሙር 68:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አንጠባጠበ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 114:1, 4፤ ዕብ 12:26
  • +ዘፀ 19:18፤ መሳ 5:4, 5

መዝሙር 68:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለርስትህ።”

መዝሙር 68:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 10:34

መዝሙር 68:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:20፤ መሳ 5:1፤ 11:34፤ 1ሳሙ 18:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2014፣ ገጽ 10

    1/1/1991፣ ገጽ 15

መዝሙር 68:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 31:25-27፤ ኢያሱ 10:12, 16፤ 12:7፤ መሳ 5:19
  • +ዘኁ 31:27፤ 1ሳሙ 30:23-25

መዝሙር 68:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በበጎች ጉረኖ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “ቢጫማ አረንጓዴ ቀለም ባለው።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2006፣ ገጽ 10

መዝሙር 68:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጻልሞን በረዶ የወረደ ያህል ነበር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 21:3፤ ኢያሱ 10:5, 10

መዝሙር 68:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ግርማ የተላበሰ ተራራ ነው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 21:33፤ ዘዳ 3:8, 10

መዝሙር 68:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 11:5፤ መዝ 48:2, 3፤ 132:13
  • +ዘዳ 12:5, 6፤ 1ነገ 9:3፤ ዕብ 12:22

መዝሙር 68:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 6:16, 17፤ ማቴ 26:53
  • +ዘፀ 19:23፤ ዘዳ 33:2

መዝሙር 68:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:7
  • +ዘዳ 2:36፤ 7:22
  • +ኤፌ 4:8, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2010፣ ገጽ 18

    6/1/2006፣ ገጽ 10

    6/1/1999፣ ገጽ 9-10

    5/15/1993፣ ገጽ 13-14

መዝሙር 68:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 55:22፤ 1ጴጥ 5:6, 7

መዝሙር 68:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 12:2፤ 45:17
  • +ዘዳ 32:39

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2006፣ ገጽ 14

መዝሙር 68:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 55:23፤ ሕዝ 18:26

መዝሙር 68:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 21:33

መዝሙር 68:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 58:10

መዝሙር 68:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 15:25, 28፤ መዝ 24:7

መዝሙር 68:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 15:16፤ መዝ 87:7፤ 150:3
  • +መሳ 11:34፤ 1ሳሙ 18:6

መዝሙር 68:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በጉባኤዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:6፤ ኢሳ 44:2

መዝሙር 68:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:27፤ 1ሳሙ 9:21

መዝሙር 68:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 138:8

መዝሙር 68:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:1፤ 1ዜና 16:1፤ ዕዝራ 5:14
  • +1ነገ 10:10፤ 2ዜና 32:23፤ መዝ 72:10

መዝሙር 68:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “እስኪረጋግጡ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 39:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2006፣ ገጽ 10

መዝሙር 68:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “አምባሳደሮች” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “ኩሽ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 45:14፤ 60:5

መዝሙር 68:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:43

መዝሙር 68:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 104:3

መዝሙር 68:34

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በደመናት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 96:7

መዝሙር 68:35

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መቅደስህ (ስትወጣ . . . ታሳድራለህ)።”

  • *

    ወይም “አክብሮታዊ ፍርሃት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 47:2፤ 66:5
  • +መዝ 29:11፤ ኢሳ 40:29-31

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 68:1ዘኁ 10:35፤ መዝ 21:8
መዝ. 68:2ናሆም 1:6
መዝ. 68:3መዝ 32:11
መዝ. 68:4ኢሳ 12:4
መዝ. 68:4ዘፀ 6:3
መዝ. 68:5ኢሳ 57:15
መዝ. 68:5ዘፀ 22:22-24፤ ዘዳ 10:17, 18፤ መዝ 10:14፤ 146:9
መዝ. 68:6መዝ 113:9
መዝ. 68:6ኢሳ 61:1
መዝ. 68:6ዘዳ 28:15, 23፤ መዝ 107:33, 34
መዝ. 68:7ዘፀ 13:21
መዝ. 68:8መዝ 114:1, 4፤ ዕብ 12:26
መዝ. 68:8ዘፀ 19:18፤ መሳ 5:4, 5
መዝ. 68:10ዘኁ 10:34
መዝ. 68:11ዘፀ 15:20፤ መሳ 5:1፤ 11:34፤ 1ሳሙ 18:6
መዝ. 68:12ዘኁ 31:25-27፤ ኢያሱ 10:12, 16፤ 12:7፤ መሳ 5:19
መዝ. 68:12ዘኁ 31:27፤ 1ሳሙ 30:23-25
መዝ. 68:14ዘኁ 21:3፤ ኢያሱ 10:5, 10
መዝ. 68:15ዘኁ 21:33፤ ዘዳ 3:8, 10
መዝ. 68:161ዜና 11:5፤ መዝ 48:2, 3፤ 132:13
መዝ. 68:16ዘዳ 12:5, 6፤ 1ነገ 9:3፤ ዕብ 12:22
መዝ. 68:172ነገ 6:16, 17፤ ማቴ 26:53
መዝ. 68:17ዘፀ 19:23፤ ዘዳ 33:2
መዝ. 68:182ሳሙ 5:7
መዝ. 68:18ዘዳ 2:36፤ 7:22
መዝ. 68:18ኤፌ 4:8, 11
መዝ. 68:19መዝ 55:22፤ 1ጴጥ 5:6, 7
መዝ. 68:20ኢሳ 12:2፤ 45:17
መዝ. 68:20ዘዳ 32:39
መዝ. 68:21መዝ 55:23፤ ሕዝ 18:26
መዝ. 68:22ዘኁ 21:33
መዝ. 68:23መዝ 58:10
መዝ. 68:241ዜና 15:25, 28፤ መዝ 24:7
መዝ. 68:251ዜና 15:16፤ መዝ 87:7፤ 150:3
መዝ. 68:25መሳ 11:34፤ 1ሳሙ 18:6
መዝ. 68:26መዝ 95:6፤ ኢሳ 44:2
መዝ. 68:27ዘፍ 49:27፤ 1ሳሙ 9:21
መዝ. 68:28መዝ 138:8
መዝ. 68:291ነገ 6:1፤ 1ዜና 16:1፤ ዕዝራ 5:14
መዝ. 68:291ነገ 10:10፤ 2ዜና 32:23፤ መዝ 72:10
መዝ. 68:30ሕዝ 39:18
መዝ. 68:31ኢሳ 45:14፤ 60:5
መዝ. 68:32ዘዳ 32:43
መዝ. 68:33መዝ 104:3
መዝ. 68:34መዝ 96:7
መዝ. 68:35መዝ 47:2፤ 66:5
መዝ. 68:35መዝ 29:11፤ ኢሳ 40:29-31
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 68:1-35

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የዳዊት መዝሙር። ማህሌት።

68 አምላክ ይነሳ፤ ጠላቶቹ ይበታተኑ፤

የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ።+

 2 ጭስ በኖ እንደሚጠፋ ሁሉ እነሱንም አጥፋቸው፤

ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፣

ክፉዎችም ከአምላክ ፊት ይጥፉ።+

 3 ጻድቃን ግን ደስ ይበላቸው፤+

በአምላክ ፊት ሐሴት ያድርጉ፤

በደስታም ይፈንጥዙ።

 4 ለአምላክ ዘምሩ፤ ለስሙም የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ።+

በበረሃማ ሜዳዎች* እየጋለበ ለሚያቋርጠው ለእሱ ዘምሩ።

ስሙ ያህ* ነው!+ በፊቱ እጅግ ደስ ይበላችሁ!

 5 በተቀደሰ መኖሪያው ያለው አምላክ+

አባት ለሌላቸው ልጆች አባት፣ ለመበለቶች ደግሞ ጠባቂ* ነው።+

 6 አምላክ ብቸኛ ለሆኑ ሰዎች መኖሪያ ቤት ይሰጣቸዋል፤+

እስረኞችን ነፃ አውጥቶ ብልጽግና ያጎናጽፋቸዋል።+

ግትር የሆኑ ሰዎች* ግን ውኃ በተጠማ ምድር ይኖራሉ።+

 7 አምላክ ሆይ፣ ሕዝብህን በመራህ ጊዜ፣*+

በረሃውንም አቋርጠህ በተጓዝክ ጊዜ (ሴላ)

 8 ምድር ተናወጠች፤+

በአምላክ ፊት ሰማይ ዝናብ አወረደ፤*

ይህ የሲና ተራራ በአምላክ ይኸውም በእስራኤል አምላክ ፊት ተናወጠ።+

 9 አምላክ ሆይ፣ ብዙ ዝናብ እንዲዘንብ አደረግክ፤

ለዛለው ሕዝብህ* ብርታት ሰጠኸው።

10 ድንኳኖችህ በተተከሉበት ሰፈር ሕዝብህ ተቀመጠ፤+

አምላክ ሆይ፣ በጥሩነትህ ለድሃው የሚያስፈልገውን ሰጠኸው።

11 ይሖዋ ትእዛዝ አስተላለፈ፤

ምሥራቹን የሚያውጁ ሴቶች ታላቅ ሠራዊት ናቸው።+

12 የብዙ ሠራዊት ነገሥታት እግሬ አውጭኝ ብለው ይሸሻሉ!+

በቤት የምትቀር ሴትም ምርኮ ትካፈላለች።+

13 እናንተ በሰፈሩ ውስጥ በሚነድ እሳት* መካከል ብትተኙ እንኳ፣

በብር የተለበጡ ክንፎችና

በጠራ* ወርቅ የተለበጡ ላባዎች ያሏት ርግብ ትኖራለች።

14 ሁሉን ቻይ የሆነው ነገሥታቷን በበታተነ ጊዜ፣+

በጻልሞን በረዶ ወረደ።*

15 በባሳን የሚገኘው ተራራ+ የአምላክ ተራራ ነው፤*

በባሳን የሚገኘው ተራራ ባለ ብዙ ጫፍ ተራራ ነው።

16 እናንተ ባለ ብዙ ጫፍ ተራሮች ሆይ፣

አምላክ መኖሪያው አድርጎ የመረጠውን ተራራ+ በምቀኝነት ዓይን የምታዩት ለምንድን ነው?

አዎ፣ ይሖዋ በዚያ ለዘላለም ይኖራል።+

17 የአምላክ የጦር ሠረገሎች እልፍ አእላፋት፣ ሺህ ጊዜ ሺህ ናቸው።+

ይሖዋ ከሲና ወደ ቅዱሱ ስፍራ መጥቷል።+

18 ወደ ላይ ወጣህ፤+

ምርኮኞችን ወሰድክ፤

አምላካችን ያህ ሆይ፣ በመካከላቸው ትኖር ዘንድ

ሰዎችን፣ አዎ እልኸኛ የሆኑትን ጭምር+ እንደ ስጦታ አድርገህ ወሰድክ።+

19 ሸክማችንን በየዕለቱ የሚሸከምልን፣+

የሚያድነን እውነተኛው አምላክ ይሖዋ ይወደስ። (ሴላ)

20 እውነተኛው አምላክ፣ አዳኝ አምላካችን ነው፤+

ደግሞም ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ከሞት ይታደጋል።+

21 አዎ፣ አምላክ የጠላቶቹን ራስ፣

ኃጢአት መሥራታቸውን የማይተዉ ሰዎችንም ፀጉራም አናት ይፈረካክሳል።+

22 ይሖዋ እንዲህ ብሏል፦ “ከባሳን+ መልሼ አመጣቸዋለሁ፤

ከጥልቅ ባሕር አውጥቼ አመጣቸዋለሁ፤

23 ይህም እግርህ በደም እንዲታጠብ፣+

ውሾችህም የጠላቶችህን ደም እንዲልሱ ነው።”

24 አምላክ ሆይ፣ እነሱ የድል ሰልፍህን ያያሉ፤

ይህም አምላኬና ንጉሤ ወደ ቅዱሱ ስፍራ የሚያደርገው የድል ጉዞ ነው።+

25 ዘማሪዎቹ ከፊት ሆነው ሲጓዙ በባለ አውታር መሣሪያዎች የሚጫወቱት ሙዚቀኞች ደግሞ ከኋላ ይከተሏቸው ነበር፤+

አታሞ የሚመቱ ወጣት ሴቶችም በመካከላቸው ነበሩ።+

26 ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት* አምላክን አወድሱ፤

እናንተ ከእስራኤል ምንጭ የተገኛችሁ ሰዎች፣ ይሖዋን አወድሱ።+

27 የሁሉም ታናሽ የሆነው ቢንያም+ በዚያ ሰዎችን ይገዛል፤

የይሁዳ መኳንንትም ከሚንጫጩ ጭፍሮቻቸው ጋር፣

እንዲሁም የዛብሎን መኳንንትና የንፍታሌም መኳንንት በዚያ አሉ።

28 አምላካችሁ ብርቱዎች እንድትሆኑ አዟል።

ለእኛ ስትል እርምጃ የወሰድከው አምላክ ሆይ፣ ብርታትህን አሳይ።+

29 በኢየሩሳሌም ካለው ቤተ መቅደስህ+ የተነሳ፣

ነገሥታት ለአንተ ስጦታ ያመጣሉ።+

30 ሕዝቦቹ ከብር የተሠሩ ነገሮችን አምጥተው እስኪሰግዱ* ድረስ

በሸምበቆዎች መካከል የሚኖሩትን አራዊት፣

የኮርማዎችን ጉባኤና+ ጥጆቻቸውን ገሥጽ።

ይሁንና ጦርነት የሚያስደስታቸውን ሕዝቦች ይበታትናል።

31 ከነሐስ የተሠሩ ዕቃዎች* ከግብፅ ይመጣሉ፤+

ኢትዮጵያ* ለአምላክ ስጦታ ለመስጠት ትጣደፋለች።

32 እናንተ የምድር መንግሥታት ሆይ፣ ለአምላክ ዘምሩ፤+

ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ፤ (ሴላ)

33 ከጥንት ጀምሮ በነበሩት ሰማየ ሰማያት ላይ ለሚጋልበው ዘምሩ።+

እነሆ፣ እሱ በኃያል ድምፁ ያስገመግማል።

34 ለአምላክ ብርታት እውቅና ስጡ።+

ግርማዊነቱ በእስራኤል ላይ ነው፤

ብርታቱም በሰማያት* ውስጥ ነው።

35 አምላክ ከታላቅ መቅደሱ ሲወጣ፣* ፍርሃት* ያሳድራል።+

እሱ ለሕዝቡ ብርታትና ኃይል የሚሰጥ

የእስራኤል አምላክ ነው።+

አምላክ ይወደስ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ