የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የምስጋና መዝሙር (1-6)

        • ‘ያህ ይሖዋ ብርታቴ ነው’ (2)

ኢሳይያስ 12:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 30:3፤ መዝ 30:5፤ 85:1፤ 126:1፤ ኢሳ 40:2፤ 66:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 169

ኢሳይያስ 12:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 45:17
  • +ኢሳ 26:4
  • +መዝ 118:14፤ ሆሴዕ 1:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 169-170

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1991፣ ገጽ 10

ኢሳይያስ 12:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:10

ኢሳይያስ 12:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:8፤ መዝ 105:1, 2
  • +ዘፀ 15:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 170-171

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1991፣ ገጽ 10

ኢሳይያስ 12:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 98:1
  • +መዝ 149:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 170-171

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1991፣ ገጽ 10

ኢሳይያስ 12:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አንቺ የጽዮን ነዋሪ።” ሕዝቡ በጥቅሉ በአንስታይ ፆታ መጠራቱን ያሳያል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 170-171

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 12:1ዘዳ 30:3፤ መዝ 30:5፤ 85:1፤ 126:1፤ ኢሳ 40:2፤ 66:13
ኢሳ. 12:2ኢሳ 45:17
ኢሳ. 12:2ኢሳ 26:4
ኢሳ. 12:2መዝ 118:14፤ ሆሴዕ 1:7
ኢሳ. 12:3ኢሳ 49:10
ኢሳ. 12:41ዜና 16:8፤ መዝ 105:1, 2
ኢሳ. 12:4ዘፀ 15:2
ኢሳ. 12:5መዝ 98:1
ኢሳ. 12:5መዝ 149:3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 12:1-6

ኢሳይያስ

12 በዚያ ቀን በእርግጥ እንዲህ ትላለህ፦

“ይሖዋ ሆይ፣ ተቆጥተኸኝ የነበረ ቢሆንም

ቁጣህ ቀስ በቀስ ስለበረደ

ደግሞም ስላጽናናኸኝ አመሰግንሃለሁ።+

 2 እነሆ፣ አምላክ አዳኜ ነው!+

በእሱ እታመናለሁ፤ ምንም የሚያስፈራኝ ነገር የለም፤+

ያህ* ይሖዋ ብርታቴና ኃይሌ ነው፤

ለእኔም አዳኝ ሆኖልኛል።”+

 3 ከመዳን ምንጮች

በደስታ ውኃ ትቀዳላችሁ።+

 4 በዚያም ቀን እንዲህ ትላላችሁ፦

“ይሖዋን አመስግኑ! ስሙን ጥሩ፤

ሥራውን በሕዝቦች መካከል አስታውቁ!+

ስሙ ከፍ ከፍ ማለቱን አውጁ።+

 5 አስደናቂ ነገሮችን+ ስላከናወነ ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ።+

ይህም በመላው ምድር ይታወጅ።

 6 እናንተ የጽዮን ነዋሪዎች* ሆይ፣ ጩኹ፤ በደስታም እልል በሉ፤

የእስራኤል ቅዱስ በመካከላችሁ ታላቅ ነውና።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ