የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ነህምያ 11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ነህምያ የመጽሐፉ ይዘት

      • እስራኤላውያን ዳግመኛ በኢየሩሳሌም መኖር ጀመሩ (1-36)

ነህምያ 11:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 7:4
  • +ምሳሌ 16:33

ነህምያ 11:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2006፣ ገጽ 11

ነህምያ 11:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የናታኒሞቹና።” ቃል በቃል “የተሰጡት ሰዎችና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 9:3, 27፤ ዕዝራ 8:17
  • +ዕዝራ 2:58
  • +ዕዝራ 2:70

ነህምያ 11:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 26:20

ነህምያ 11:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 9:3, 7

ነህምያ 11:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 9:10-13

ነህምያ 11:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቤተ መቅደስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 6:12

ነህምያ 11:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 21:1, 2፤ 38:1

ነህምያ 11:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 9:2, 14

ነህምያ 11:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 10:14, 15
  • +ዕዝራ 8:33፤ ነህ 8:7

ነህምያ 11:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:4፤ 2ዜና 5:13
  • +ነህ 7:6, 44
  • +ነህ 11:22፤ 12:25
  • +1ዜና 16:41, 42፤ 2ዜና 35:15

ነህምያ 11:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 9:2, 17፤ ዕዝራ 2:1, 42፤ ነህ 12:25

ነህምያ 11:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ናታኒሞቹ።” ቃል በቃል “የተሰጡት ሰዎች።”

  • *

    ወይም “የናታኒሞቹ።” ቃል በቃል “የተሰጡት ሰዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 2:1, 58
  • +2ዜና 27:1, 3፤ ነህ 3:26

ነህምያ 11:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 9:2, 15

ነህምያ 11:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 6:3, 9፤ 7:21-24

ነህምያ 11:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በንጉሡ እጅ።”

ነህምያ 11:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዙሪያዋ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 23:2፤ ኢያሱ 14:15
  • +ኢያሱ 15:21፤ 2ሳሙ 23:20

ነህምያ 11:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:21, 26፤ 19:1, 2
  • +ኢያሱ 15:21, 27

ነህምያ 11:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዙሪያዋ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:1, 3

ነህምያ 11:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዙሪያዋ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:21, 31፤ 19:1, 5፤ 1ሳሙ 27:5, 6

ነህምያ 11:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:21, 32
  • +ኢያሱ 15:20, 33፤ 19:40, 41

ነህምያ 11:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዙሪያዋ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:20, 34፤ ነህ 3:13
  • +ኢያሱ 15:20, 39፤ ኢሳ 37:8
  • +ኢያሱ 15:20, 35
  • +ኢያሱ 15:8, 12፤ 2ነገ 23:10

ነህምያ 11:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዙሪያዋ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 18:21, 24
  • +ዘፍ 28:19፤ ኢያሱ 18:11, 13

ነህምያ 11:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 21:8, 18
  • +1ሳሙ 21:1

ነህምያ 11:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 18:21, 25

ነህምያ 11:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 8:12፤ ዕዝራ 2:1, 33

ተዛማጅ ሐሳብ

ነህ. 11:1ነህ 7:4
ነህ. 11:1ምሳሌ 16:33
ነህ. 11:3ኢያሱ 9:3, 27፤ ዕዝራ 8:17
ነህ. 11:3ዕዝራ 2:58
ነህ. 11:3ዕዝራ 2:70
ነህ. 11:4ዘኁ 26:20
ነህ. 11:71ዜና 9:3, 7
ነህ. 11:101ዜና 9:10-13
ነህ. 11:111ዜና 6:12
ነህ. 11:12ኤር 21:1, 2፤ 38:1
ነህ. 11:151ዜና 9:2, 14
ነህ. 11:16ዕዝራ 10:14, 15
ነህ. 11:16ዕዝራ 8:33፤ ነህ 8:7
ነህ. 11:171ዜና 16:4፤ 2ዜና 5:13
ነህ. 11:17ነህ 7:6, 44
ነህ. 11:17ነህ 11:22፤ 12:25
ነህ. 11:171ዜና 16:41, 42፤ 2ዜና 35:15
ነህ. 11:191ዜና 9:2, 17፤ ዕዝራ 2:1, 42፤ ነህ 12:25
ነህ. 11:21ዕዝራ 2:1, 58
ነህ. 11:212ዜና 27:1, 3፤ ነህ 3:26
ነህ. 11:221ዜና 9:2, 15
ነህ. 11:23ዕዝራ 6:3, 9፤ 7:21-24
ነህ. 11:25ዘፍ 23:2፤ ኢያሱ 14:15
ነህ. 11:25ኢያሱ 15:21፤ 2ሳሙ 23:20
ነህ. 11:26ኢያሱ 15:21, 26፤ 19:1, 2
ነህ. 11:26ኢያሱ 15:21, 27
ነህ. 11:27ኢያሱ 19:1, 3
ነህ. 11:28ኢያሱ 15:21, 31፤ 19:1, 5፤ 1ሳሙ 27:5, 6
ነህ. 11:29ኢያሱ 15:21, 32
ነህ. 11:29ኢያሱ 15:20, 33፤ 19:40, 41
ነህ. 11:30ኢያሱ 15:20, 34፤ ነህ 3:13
ነህ. 11:30ኢያሱ 15:20, 39፤ ኢሳ 37:8
ነህ. 11:30ኢያሱ 15:20, 35
ነህ. 11:30ኢያሱ 15:8, 12፤ 2ነገ 23:10
ነህ. 11:31ኢያሱ 18:21, 24
ነህ. 11:31ዘፍ 28:19፤ ኢያሱ 18:11, 13
ነህ. 11:32ኢያሱ 21:8, 18
ነህ. 11:321ሳሙ 21:1
ነህ. 11:33ኢያሱ 18:21, 25
ነህ. 11:351ዜና 8:12፤ ዕዝራ 2:1, 33
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ነህምያ 11:1-36

ነህምያ

11 በዚህ ጊዜ የሕዝቡ መኳንንት የሚኖሩት በኢየሩሳሌም ነበር፤+ የቀሩት ሰዎች ግን ከአሥር ሰው አንዱ በቅድስቲቱ ከተማ በኢየሩሳሌም እንዲኖርና የቀሩት ዘጠኙ ደግሞ በሌሎች ከተሞች እንዲኖሩ ዕጣ+ ጣሉ። 2 በተጨማሪም ሕዝቡ በኢየሩሳሌም ለመኖር ፈቃደኛ የሆኑትን ሰዎች በሙሉ ባረኳቸው።

3 በኢየሩሳሌም ይኖሩ የነበሩት የአውራጃው መሪዎች እነዚህ ናቸው። (የቀሩት እስራኤላውያን፣ ካህናቱ፣ ሌዋውያኑ፣ የቤተ መቅደስ አገልጋዮቹና*+ የሰለሞን አገልጋዮች+ ወንዶች ልጆች በሌሎቹ የይሁዳ ከተሞች ማለትም እያንዳንዳቸው በየከተሞቻቸው ባለው በየራሳቸው ርስት ይኖሩ ነበር።+

4 በተጨማሪም ከይሁዳና ከቢንያም ሰዎች መካከል የተወሰኑት በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር።) ከይሁዳ ሰዎች መካከል ከፋሬስ+ ቤተሰብ የሆነው የመላልኤል ልጅ፣ የሰፋጥያህ ልጅ፣ የአማርያህ ልጅ፣ የዘካርያስ ልጅ፣ የዖዝያ ልጅ አታያህ 5 እንዲሁም ከሴሎማውያን ቤተሰብ የሆነው የዘካርያስ ልጅ፣ የዮያሪብ ልጅ፣ የአዳያህ ልጅ፣ የሃዛያህ ልጅ፣ የኮልሆዜ ልጅ፣ የባሮክ ልጅ ማአሴያህ ነበሩ። 6 በኢየሩሳሌም ይኖሩ የነበሩት የፋሬስ ወንዶች ልጆች በአጠቃላይ 468 ብቃት ያላቸው ወንዶች ነበሩ።

7 የቢንያም ሰዎች የሚከተሉት ነበሩ፦ የየሻያህ ልጅ፣ የኢቲኤል ልጅ፣ የማአሴያህ ልጅ፣ የቆላያህ ልጅ፣ የፐዳያህ ልጅ፣ የዮኤድ ልጅ፣ የመሹላም ልጅ ሳሉ፣+ 8 ከእሱ ቀጥሎ ደግሞ ጋባይ እና ሳላይ ሲሆኑ በአጠቃላይ 928 ነበሩ፤ 9 የዚክሪ ልጅ ኢዩኤል የእነሱ የበላይ ተመልካች ነበር፤ የሃስኑአ ልጅ ይሁዳ ደግሞ በከተማዋ ላይ ሁለተኛ አዛዥ ነበር።

10 ከካህናቱ መካከል ደግሞ የሚከተሉት ነበሩ፦ የዮያሪብ ልጅ የዳያህ፣ ያኪን፣+ 11 የእውነተኛው አምላክ ቤት* መሪ የሆነው የአኪጡብ+ ልጅ፣ የመራዮት ልጅ፣ የሳዶቅ ልጅ፣ የመሹላም ልጅ፣ የኬልቅያስ ልጅ ሰራያህ፤ 12 እንዲሁም የቤቱን ሥራ የሠሩት ወንድሞቻቸው 822፤ የማልኪያህ ልጅ፣ የጳስኮር+ ልጅ፣ የዘካርያስ ልጅ፣ የአማሲ ልጅ፣ የፐላልያህ ልጅ፣ የየሮሃም ልጅ አዳያህ፣ 13 የአባቶች ቤት መሪዎች የሆኑት ወንድሞቹ 242፤ እንዲሁም የኢሜር ልጅ፣ የመሺሌሞት ልጅ፣ የአህዛይ ልጅ፣ የአዛርዔል ልጅ አማሽሳይ 14 እንዲሁም ኃያላንና ጀግኖች የሆኑት ወንድሞቻቸው 128፤ የእነሱ የበላይ ተመልካች የአንድ ታዋቂ ቤተሰብ አባል የሆነው ዛብድኤል ነበር።

15 ከሌዋውያኑ መካከል ደግሞ የሚከተሉት ነበሩ፦ የቡኒ ልጅ፣ የሃሻብያህ ልጅ፣ የአዝሪቃም ልጅ፣ የሃሹብ ልጅ ሸማያህ፣+ 16 ከእውነተኛው አምላክ ቤት ጋር በተያያዘ በውጭ ያሉትን ጉዳዮች በበላይነት ከሚከታተሉት የሌዋውያን መሪዎች መካከል ሻበታይ+ እና ዮዛባድ፤+ 17 የውዳሴ መዝሙሩንና በጸሎት ጊዜ+ የሚቀርበውን ውዳሴ የሚመራው የአሳፍ+ ልጅ፣ የዛብዲ ልጅ፣ የሚክያስ ልጅ ማታንያህ፣+ ከወንድሞቹ ሁለተኛ የሆነው ባቅቡቅያ እንዲሁም የየዱቱን+ ልጅ፣ የጋላል ልጅ፣ የሻሙአ ልጅ አብዳ። 18 በቅድስቲቱ ከተማ የነበሩት ሌዋውያን በአጠቃላይ 284 ነበሩ።

19 በር ጠባቂዎቹ አቁብ፣ ታልሞን+ እና በየበሮቹ ላይ የሚጠብቁት ወንድሞቻቸው ደግሞ 172 ነበሩ።

20 ከእስራኤላውያን፣ ከካህናቱና ከሌዋውያኑ የቀሩት ደግሞ በሌሎቹ የይሁዳ ከተሞች ሁሉ እያንዳንዳቸው በውርስ ባገኙት ርስት ላይ ይኖሩ ነበር። 21 የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች*+ በኦፌል+ ይኖሩ የነበረ ሲሆን ጺሃ እና ጊሽፓ የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች* ኃላፊዎች ነበሩ።

22 በኢየሩሳሌም የነበሩት ሌዋውያን የበላይ ተመልካች ከዘማሪዎቹ ከአሳፍ ልጆች መካከል የሚካ ልጅ፣ የማታንያህ+ ልጅ፣ የሃሻብያህ ልጅ፣ የባኒ ልጅ ዑዚ ነበር፤ እሱም በእውነተኛው አምላክ ቤት ሥራ ላይ ኃላፊ ነበር። 23 እነሱን በተመለከተ የወጣ ንጉሣዊ ትእዛዝ ነበር፤+ ለዘማሪዎቹ በየዕለቱ የሚያስፈልገውን ነገር በማቅረብ ረገድም ቋሚ የሆነ ዝግጅት ነበር። 24 የይሁዳ ልጅ ከሆነው ከዛራ ልጆች መካከል የመሺዛቤል ልጅ ፐታያህ ከሕዝቡ ጋር የተያያዘውን ማንኛውንም ጉዳይ በተመለከተ የንጉሡ አማካሪ* ነበር።

25 የሰፈራ መንደሮቹ ከነእርሻ ቦታዎቻቸው የሚከተሉት ናቸው፦ ከይሁዳ ወንዶች ልጆች መካከል የተወሰኑት በቂርያትአርባና+ በሥሯ* ባሉት ከተሞች፣ በዲቦንና በሥሯ ባሉት ከተሞች፣ በየቃብጸኤል+ እና በሥሯ ባሉት የሰፈራ መንደሮች፣ 26 በየሹዋ፣ በሞላዳ፣+ በቤትጳሌጥ፣+ 27 በሃጻርሹአል፣+ በቤርሳቤህና በሥሯ* ባሉት ከተሞች፣ 28 በጺቅላግ፣+ በመኮና እና በሥሯ* ባሉት ከተሞች፣ 29 በኤንሪሞን፣+ በጾራ፣+ በያርሙት፣ 30 በዛኖሃ፣+ በአዱላምና በሥሯ ባሉት የሰፈራ መንደሮች፣ በለኪሶና+ በእርሻ ቦታዎቿ እንዲሁም በአዜቃና+ በሥሯ* ባሉት ከተሞች ይኖሩ ነበር። እነሱም ከቤርሳቤህ እስከ ሂኖም ሸለቆ+ ባለው አካባቢ ሰፈሩ።

31 የቢንያም ሰዎች ደግሞ ከጌባ+ ጀምሮ በሚክማሽ፣ በጋያ፣ በቤቴል+ እና በሥሯ* ባሉት ከተሞች፣ 32 በአናቶት፣+ በኖብ፣+ በአናንያ፣ 33 በሃጾር፣ በራማ፣+ በጊታይም፣ 34 በሃዲድ፣ በጸቦይም፣ በነባላጥ፣ 35 በሎድ እና በኦኖ+ እንዲሁም በእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ሸለቆ ተቀመጡ። 36 በይሁዳ ከነበሩት ሌዋውያን መካከል የተወሰኑት ቡድኖች በቢንያም ተመደቡ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ