የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘሌዋውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • የእህል መባ(1-16)

ዘሌዋውያን 2:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 9:17፤ ዘኁ 15:2-4
  • +ዘፀ 29:1-3፤ ዘሌ 6:14, 15፤ ዘኁ 7:13

ዘሌዋውያን 2:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያረጋጋ፤ የሚያበርድ።” ቃል በቃል “እረፍት የሚሰጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 5:25, 26

ዘሌዋውያን 2:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 7:9, 10
  • +ዘሌ 10:12፤ ዘኁ 18:9

ዘሌዋውያን 2:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 8:26, 28፤ ዘኁ 6:13, 19

ዘሌዋውያን 2:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 6:20, 21

ዘሌዋውያን 2:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 28:9

ዘሌዋውያን 2:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያረጋጋ፤ የሚያበርድ።” ቃል በቃል “እረፍት የሚሰጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 2:2፤ 5:11, 12
  • +ዘፀ 29:38-41፤ ዘኁ 28:4-6

ዘሌዋውያን 2:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 18:9

ዘሌዋውያን 2:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 6:14, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 11/2020፣ ገጽ 2-3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2004፣ ገጽ 21-22

ዘሌዋውያን 2:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደሚያረጋጋ፣ እንደሚያበርድ።” ቃል በቃል “እረፍት እንደሚሰጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:19፤ ዘኁ 15:20፤ 2ዜና 31:5፤ ምሳሌ 3:9

ዘሌዋውያን 2:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 43:23, 24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2004፣ ገጽ 22

    8/15/1999፣ ገጽ 32

ዘሌዋውያን 2:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:16፤ 34:22፤ ዘኁ 28:26

ዘሌዋውያን 2:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 5:11, 12፤ 6:14, 15

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘሌ. 2:1ዘሌ 9:17፤ ዘኁ 15:2-4
ዘሌ. 2:1ዘፀ 29:1-3፤ ዘሌ 6:14, 15፤ ዘኁ 7:13
ዘሌ. 2:2ዘኁ 5:25, 26
ዘሌ. 2:3ዘሌ 7:9, 10
ዘሌ. 2:3ዘሌ 10:12፤ ዘኁ 18:9
ዘሌ. 2:4ዘሌ 8:26, 28፤ ዘኁ 6:13, 19
ዘሌ. 2:5ዘሌ 6:20, 21
ዘሌ. 2:6ዘኁ 28:9
ዘሌ. 2:9ዘሌ 2:2፤ 5:11, 12
ዘሌ. 2:9ዘፀ 29:38-41፤ ዘኁ 28:4-6
ዘሌ. 2:10ዘኁ 18:9
ዘሌ. 2:11ዘሌ 6:14, 17
ዘሌ. 2:12ዘፀ 23:19፤ ዘኁ 15:20፤ 2ዜና 31:5፤ ምሳሌ 3:9
ዘሌ. 2:13ሕዝ 43:23, 24
ዘሌ. 2:14ዘፀ 23:16፤ 34:22፤ ዘኁ 28:26
ዘሌ. 2:16ዘሌ 5:11, 12፤ 6:14, 15
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘሌዋውያን 2:1-16

ዘሌዋውያን

2 “‘አንድ ሰው* ለይሖዋ የእህል መባ+ የሚያቀርብ ከሆነ መባው የላመ ዱቄት መሆን አለበት፤ በላዩም ላይ ዘይት ያፍስበት፤ ነጭ ዕጣንም ያስቀምጥበት።+ 2 ከዚያም ካህናት ወደሆኑት የአሮን ወንዶች ልጆች ያመጣዋል፤ ካህኑም ከላዩ ላይ አንድ እፍኝ የላመ ዱቄትና ዘይት፣ ነጭ ዕጣኑንም በሙሉ ይወስዳል፤ ይህንም አምላክ መላውን መባ እንዲያስበው የሚያደርግ መባ+ ይኸውም ይሖዋን ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ ያለው በእሳት የሚቀርብ መባ አድርጎ በመሠዊያው ላይ ያጨሰዋል። 3 ከእህል መባው የተረፈው ማንኛውም ነገር የአሮንና የወንዶች ልጆቹ ነው፤+ ይህም ለይሖዋ በእሳት ከሚቀርቡት መባዎች የተረፈ ስለሆነ እጅግ ቅዱስ ነው።+

4 “‘በመጋገሪያ ምድጃ የተጋገረ የእህል መባ የምታቀርብ ከሆነ ከላመ ዱቄት በዘይት ተለውሶ የተጋገረ እርሾ ያልገባበት የቀለበት ቅርጽ ያለው ዳቦ ወይም ዘይት የተቀባ ስስ ቂጣ* መሆን ይኖርበታል።+

5 “‘መባህ በምጣድ የተጋገረ የእህል መባ+ ከሆነ በዘይት ከተለወሰ እርሾ ያልገባበት የላመ ዱቄት የተጋገረ መሆን ይኖርበታል። 6 መቆራረስ አለበት፤ ዘይትም አፍስበት።+ ይህ የእህል መባ ነው።

7 “‘መባህ በድስት የተዘጋጀ የእህል መባ ከሆነ ከላመ ዱቄትና ከዘይት የተሠራ መሆን ይኖርበታል። 8 ከእነዚህ ነገሮች የተዘጋጀውን የእህል መባ ወደ ይሖዋ ማምጣት ይኖርብሃል፤ ወደ መሠዊያው ለሚያቀርበውም ካህን ይሰጠው። 9 ካህኑም አምላክ መላውን መባ እንዲያስበው የሚያደርግ መባ+ እንዲሆን ከእህል መባው ላይ የተወሰነውን በማንሳት ይሖዋን ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ ያለው በእሳት የሚቀርብ መባ አድርጎ በመሠዊያው ላይ ያጨሰዋል።+ 10 ከእህል መባው የተረፈው የአሮንና የወንዶች ልጆቹ ነው፤ ይህም ለይሖዋ በእሳት ከሚቀርቡት መባዎች የተረፈ ስለሆነ እጅግ ቅዱስ ነው።+

11 “‘እርሾ ወይም ማር ለይሖዋ በእሳት የሚቀርብ መባ አድርጋችሁ ማጨስ ስለሌለባችሁ ለይሖዋ ከምታቀርቡት የእህል መባ ውስጥ እርሾ የገባበት ምንም ነገር አይኑር።+

12 “‘እነዚህንም የፍሬ በኩራት መባ+ አድርጋችሁ ለይሖዋ ልታቀርቧቸው ትችላላችሁ፤ ሆኖም ደስ እንደሚያሰኝ* መዓዛ ሆነው ወደ መሠዊያው መምጣት የለባቸውም።

13 “‘የምታቀርበው የእህል መባ በሙሉ በጨው መቀመም አለበት፤ የአምላክህ የቃል ኪዳን ጨውም ከእህል መባህ ላይ አይጥፋ። ከማንኛውም መባህ ጋር ጨው አብረህ ታቀርባለህ።+

14 “‘መጀመሪያ የደረሰውን ፍሬ የእህል መባ አድርገህ ለይሖዋ የምታቀርብ ከሆነ የደረሰውን ሆኖም ገና እሸት የሆነውን በእሳት የተጠበሰና የተከካ እህል መጀመሪያ ላይ እንደደረሰው ፍሬህ የእህል መባ አድርገህ አቅርብ።+ 15 በላዩም ላይ ዘይት ትጨምርበታለህ፤ ነጭ ዕጣንም ታስቀምጥበታለህ። ይህ የእህል መባ ነው። 16 ካህኑም ከተከካው እህልና ከዘይቱ የተወሰነውን፣ ነጭ ዕጣኑንም በሙሉ ወስዶ አምላክ መላውን መባ እንዲያስበው የሚያደርግ መባ+ ይኸውም ለይሖዋ በእሳት የሚቀርብ መባ አድርጎ ያጨሰዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ