የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 92
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ ለዘላለም ከፍ ከፍ ብሏል

        • ሥራው ታላቅ፣ ሐሳቡም ጥልቅ ነው (5)

        • ‘ጻድቅ እንደ ዛፍ ይለመልማል’ (12)

        • አረጋውያን ማበባቸውን ይቀጥላሉ (14)

መዝሙር 92:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:23

መዝሙር 92:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 63:7

መዝሙር 92:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 15:16፤ 25:6፤ 2ዜና 29:25

መዝሙር 92:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:5፤ 145:4፤ መክ 3:11፤ ራእይ 15:3
  • +ኢዮብ 26:14፤ ሮም 11:33

መዝሙር 92:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 14:1፤ 1ቆሮ 2:14

መዝሙር 92:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሣር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:35, 38፤ ኤር 12:1-3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2021፣ ገጽ 12

መዝሙር 92:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:7፤ መዝ 68:1

መዝሙር 92:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቀንዴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 23:5

መዝሙር 92:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:34

መዝሙር 92:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 52:8፤ ኢሳ 61:3፤ 65:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    8/2016፣ ገጽ 4

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2007፣ ገጽ 32

    7/15/2006፣ ገጽ 13

    10/1/2001፣ ገጽ 32

    1/1/1999፣ ገጽ 32

መዝሙር 92:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 100:4

መዝሙር 92:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሸበቱ።”

  • *

    ቃል በቃል “እንደሰቡና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 71:18፤ ምሳሌ 16:31፤ ኢሳ 40:31፤ 46:4
  • +ኤር 17:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2007፣ ገጽ 32

    6/1/2007፣ ገጽ 21-25

    7/15/2006፣ ገጽ 13

    5/15/2004፣ ገጽ 10-13

መዝሙር 92:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2004፣ ገጽ 13-14

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 92:1መዝ 50:23
መዝ. 92:2ኢሳ 63:7
መዝ. 92:31ዜና 15:16፤ 25:6፤ 2ዜና 29:25
መዝ. 92:5መዝ 40:5፤ 145:4፤ መክ 3:11፤ ራእይ 15:3
መዝ. 92:5ኢዮብ 26:14፤ ሮም 11:33
መዝ. 92:6መዝ 14:1፤ 1ቆሮ 2:14
መዝ. 92:7መዝ 37:35, 38፤ ኤር 12:1-3
መዝ. 92:9ዘዳ 28:7፤ መዝ 68:1
መዝ. 92:10መዝ 23:5
መዝ. 92:11መዝ 37:34
መዝ. 92:12መዝ 52:8፤ ኢሳ 61:3፤ 65:22
መዝ. 92:13መዝ 100:4
መዝ. 92:14መዝ 71:18፤ ምሳሌ 16:31፤ ኢሳ 40:31፤ 46:4
መዝ. 92:14ኤር 17:7, 8
መዝ. 92:15ዘዳ 32:4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 92:1-15

መዝሙር

በሰንበት ቀን የሚዘመር መዝሙር። ማህሌት።

92 ለይሖዋ ምስጋና ማቅረብ ጥሩ ነው፤+

ልዑሉ አምላክ ሆይ፣ ለስምህም የውዳሴ መዝሙር መዘመር መልካም ነው፤

 2 ታማኝ ፍቅርህን በማለዳ፣

ታማኝነትህንም በሌሊት ማሳወቅ+ መልካም ነው፤

 3 አሥር አውታር ባለው መሣሪያና በክራር፣

ደስ በሚል የበገና ድምፅ+ ታጅቦ ማሳወቅ ጥሩ ነው።

 4 ይሖዋ ሆይ፣ ባከናወንካቸው ነገሮች እንድደሰት አድርገኸኛልና፤

ከእጅህ ሥራዎች የተነሳ እልል እላለሁ።

 5 ይሖዋ ሆይ፣ ሥራህ ምንኛ ታላቅ ነው!+

ሐሳብህም እንዴት ጥልቅ ነው!+

 6 ማመዛዘን የጎደለው ሰው ይህን ሊያውቅ አይችልም፤

ሞኝ የሆነም ሰው ይህን ሊረዳ አይችልም፦+

 7 ክፉዎች እንደ አረም* ቢበቅሉ፣

ክፉ አድራጊዎች ሁሉ ቢያብቡ እንኳ፣

ለዘላለም መጥፋታቸው የማይቀር ነው።+

 8 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን ለዘላለም ከሁሉ በላይ ነህ።

 9 ይሖዋ ሆይ፣ ጠላቶችህን በድል አድራጊነት ስሜት ተመልከት፤

ጠላቶችህ እንዴት እንደሚጠፉ እይ፤

ክፉ አድራጊዎች በሙሉ ይበተናሉ።+

10 አንተ ግን ኃይሌን* እንደ ዱር በሬ ኃይል ታደርጋለህ፤

እኔም ገላዬን ጥሩ ዘይት እቀባለሁ።+

11 ዓይኔ ጠላቶቼን በድል አድራጊነት ስሜት ያያል፤+

ጆሮዬም የሚያጠቁኝን ክፉ ሰዎች ውድቀት ይሰማል።

12 ጻድቅ ግን እንደ ዘንባባ ዛፍ ይለመልማል፤

እንደ አርዘ ሊባኖስም ትልቅ ይሆናል።+

13 በይሖዋ ቤት ተተክለዋል፤

በአምላካችን ቅጥር ግቢዎች ያብባሉ።+

14 ባረጁ* ጊዜም እንኳ ማበባቸውን ይቀጥላሉ፤+

እንደበረቱና* እንደጠነከሩ ይኖራሉ፤+

15 ይሖዋ ትክክለኛ እንደሆነ እያወጁ ይኖራሉ።

እሱ ዓለቴ ነው፤+ በእሱም ዘንድ ክፋት የለም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ