የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዮሐንስ 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዮሐንስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የሕይወት ቃል (1-4)

      • በብርሃን መመላለስ (5-7)

      • ኃጢአትን የመናዘዝ አስፈላጊነት (8-10)

1 ዮሐንስ 1:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:4፤ 6:68

1 ዮሐንስ 1:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 21:24፤ ሥራ 2:32
  • +ዮሐ 17:3

1 ዮሐንስ 1:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተካፋይ እንድትሆኑ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 15:26, 27፤ ሥራ 4:20
  • +ዮሐ 17:20, 21

1 ዮሐንስ 1:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከእሱም ጋር በተያያዘ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 1:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/1991፣ ገጽ 9

1 ዮሐንስ 1:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 6:14፤ ኤፌ 5:8፤ ቲቶ 1:16፤ 1ዮሐ 2:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/1991፣ ገጽ 17-18

1 ዮሐንስ 1:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 3:25፤ ኤፌ 1:7፤ ዕብ 9:14፤ 10:22፤ ራእይ 1:5

1 ዮሐንስ 1:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:46፤ መክ 7:20

1 ዮሐንስ 1:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 32:5፤ ምሳሌ 28:13፤ ያዕ 5:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2020፣ ገጽ 23

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዮሐ. 1:1ዮሐ 1:4፤ 6:68
1 ዮሐ. 1:2ዮሐ 21:24፤ ሥራ 2:32
1 ዮሐ. 1:2ዮሐ 17:3
1 ዮሐ. 1:3ዮሐ 15:26, 27፤ ሥራ 4:20
1 ዮሐ. 1:3ዮሐ 17:20, 21
1 ዮሐ. 1:5ያዕ 1:17
1 ዮሐ. 1:62ቆሮ 6:14፤ ኤፌ 5:8፤ ቲቶ 1:16፤ 1ዮሐ 2:4
1 ዮሐ. 1:7ሮም 3:25፤ ኤፌ 1:7፤ ዕብ 9:14፤ 10:22፤ ራእይ 1:5
1 ዮሐ. 1:81ነገ 8:46፤ መክ 7:20
1 ዮሐ. 1:9መዝ 32:5፤ ምሳሌ 28:13፤ ያዕ 5:16
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዮሐንስ 1:1-10

የዮሐንስ የመጀመሪያው ደብዳቤ

1 ከመጀመሪያ የነበረውን፣ የሰማነውን፣ በዓይናችን ያየነውን፣ በትኩረት የተመለከትነውንና በእጃችን የዳሰስነውን የሕይወትን ቃል በተመለከተ እንጽፍላችኋለን፤+ 2 (አዎ፣ ይህ ሕይወት ተገልጧል፤ እኛም አይተናል፤ ደግሞም እየመሠከርን ነው፤+ እንዲሁም በአብ ዘንድ የነበረውንና ለእኛ የተገለጠውን የዘላለም ሕይወት+ ለእናንተ እየነገርናችሁ ነው፤) 3 እናንተም ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ* ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተም እየነገርናችሁ ነው።+ ደግሞም ይህ ኅብረታችን ከአብና ከልጁ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።+ 4 እነዚህን ነገሮች የምንጽፍላችሁ ደስታችን የተሟላ እንዲሆን ነው።

5 ከእሱ የሰማነውና ለእናንተ የምናሳውቀው መልእክት ይህ ነው፦ አምላክ ብርሃን ነው፤+ በእሱም ዘንድ* ጨለማ ፈጽሞ የለም። 6 “ከእሱ ጋር ኅብረት አለን” ብለን እየተናገርን በጨለማ የምንመላለስ ከሆነ እየዋሸን ነው፤ እውነትንም ሥራ ላይ እያዋልን አይደለም።+ 7 ይሁን እንጂ እሱ ራሱ በብርሃን እንዳለ ሁሉ እኛም በብርሃን የምንመላለስ ከሆነ እርስ በርሳችን ኅብረት ይኖረናል፤ እንዲሁም የልጁ የኢየሱስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።+

8 “ኃጢአት የለብንም” ብለን የምንናገር ከሆነ ራሳችንን እያታለልን ነው፤+ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። 9 ኃጢአታችንን የምንናዘዝ ከሆነ እሱ ታማኝና ጻድቅ ስለሆነ ኃጢአታችንን ይቅር ይለናል፤ እንዲሁም ከክፋት ሁሉ ያነጻናል።+ 10 “ኃጢአት አልሠራንም” ብለን የምንናገር ከሆነ እሱን ውሸታም እያደረግነው ነው፤ ቃሉም በውስጣችን የለም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ