የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 77
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • በጭንቀት ጊዜ የቀረበ ጸሎት

        • በአምላክ ሥራዎች ላይ ማሰላሰል (11, 12)

        • “አምላክ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ታላቅ አምላክ ማን ነው?” (13)

መዝሙር 77:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 35:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1649

መዝሙር 77:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:6፤ ምሳሌ 15:29

መዝሙር 77:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ልትጽናና አልቻለችም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:6፤ 50:15

መዝሙር 77:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መንፈሴም ዛለ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 42:5
  • +መዝ 143:4

መዝሙር 77:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 143:5፤ ኢሳ 51:9

መዝሙር 77:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በባለ አውታር መሣሪያ የምጫወተውን ሙዚቃ።”

  • *

    ቃል በቃል “መንፈሴ በጥሞና ይመረምራል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 42:8
  • +መዝ 77:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 12

መዝሙር 77:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 74:1
  • +መዝ 79:5

መዝሙር 77:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:14፤ 63:15

መዝሙር 77:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያቆስለኝ።”

  • *

    ቃል በቃል “ቀኝ እጁን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:22

መዝሙር 77:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2001፣ ገጽ 9

መዝሙር 77:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:9፤ መዝ 143:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2001፣ ገጽ 9

መዝሙር 77:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:11፤ መዝ 89:8

መዝሙር 77:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 72:18፤ ራእይ 15:3
  • +ዘፀ 9:16፤ ኢሳ 52:10፤ ዳን 3:29፤ 6:26, 27

መዝሙር 77:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በክንድህ።”

  • *

    ቃል በቃል “ዋጅተሃል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 6:6፤ ዘዳ 9:29

መዝሙር 77:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:21፤ ኢያሱ 3:16፤ መዝ 114:1-3

መዝሙር 77:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 22:15፤ መዝ 144:6

መዝሙር 77:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፍሬያማ በሆነችው ምድር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 29:3
  • +መዝ 97:4
  • +ዘፀ 19:18፤ 2ሳሙ 22:8

መዝሙር 77:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:10, 11፤ ዕን 3:15

መዝሙር 77:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 63:11፤ ሥራ 7:35, 36
  • +ዘፀ 13:21፤ መዝ 78:52

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 77:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ2ዜና 35:15
መዝ. 77:1መዝ 34:6፤ ምሳሌ 15:29
መዝ. 77:2መዝ 18:6፤ 50:15
መዝ. 77:3መዝ 42:5
መዝ. 77:3መዝ 143:4
መዝ. 77:5መዝ 143:5፤ ኢሳ 51:9
መዝ. 77:6መዝ 42:8
መዝ. 77:6መዝ 77:12
መዝ. 77:7መዝ 74:1
መዝ. 77:7መዝ 79:5
መዝ. 77:9ኢሳ 49:14፤ 63:15
መዝ. 77:10መዝ 31:22
መዝ. 77:121ዜና 16:9፤ መዝ 143:5
መዝ. 77:13ዘፀ 15:11፤ መዝ 89:8
መዝ. 77:14መዝ 72:18፤ ራእይ 15:3
መዝ. 77:14ዘፀ 9:16፤ ኢሳ 52:10፤ ዳን 3:29፤ 6:26, 27
መዝ. 77:15ዘፀ 6:6፤ ዘዳ 9:29
መዝ. 77:16ዘፀ 14:21፤ ኢያሱ 3:16፤ መዝ 114:1-3
መዝ. 77:172ሳሙ 22:15፤ መዝ 144:6
መዝ. 77:18መዝ 29:3
መዝ. 77:18መዝ 97:4
መዝ. 77:18ዘፀ 19:18፤ 2ሳሙ 22:8
መዝ. 77:19ነህ 9:10, 11፤ ዕን 3:15
መዝ. 77:20ኢሳ 63:11፤ ሥራ 7:35, 36
መዝ. 77:20ዘፀ 13:21፤ መዝ 78:52
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 77:1-20

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ በየዱቱን።* የአሳፍ+ መዝሙር። ማህሌት።

77 ድምፄን ከፍ አድርጌ ወደ አምላክ እጮኻለሁ፤

ወደ አምላክ እጮኻለሁ፤ እሱም ይሰማኛል።+

 2 በጭንቀት በተዋጥኩ ቀን ይሖዋን እፈልጋለሁ።+

በሌሊት እጆቼ ያለምንም ፋታ ወደ እሱ እንደተዘረጉ ናቸው፤

ልጽናና አልቻልኩም።*

 3 አምላክን ሳስታውስ እቃትታለሁ፤+

ተጨንቄአለሁ፤ ኃይሌም ከዳኝ።*+ (ሴላ)

 4 የዓይኔ ቆብ እንዳይከደን ያዝከው፤

በጣም ተረብሻለሁ፤ መናገርም አልችልም።

 5 የድሮውን ጊዜ መለስ ብዬ አሰብኩ፤+

የጥንቶቹን ዓመታት አስታወስኩ።

 6 መዝሙሬን* በሌሊት አስታውሳለሁ፤+

በልቤ አወጣለሁ አወርዳለሁ፤+

በጥሞና እመረምራለሁ።*

 7 ይሖዋ ለዘላለም ይጥለናል?+

ዳግመኛስ ሞገስ አያሳየንም?+

 8 ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ተቋርጧል?

የተስፋ ቃሉስ ከትውልድ እስከ ትውልድ ከንቱ ሆኖ ይቀራል?

 9 አምላክ ሞገሱን ማሳየት ረስቷል?+

ወይስ ቁጣው ምሕረት ከማሳየት እንዲቆጠብ አድርጎታል? (ሴላ)

10 “እኔን የሚያስጨንቀኝ* ይህ ነው፦+

ልዑሉ አምላክ ለእኛ ያለውን አመለካከት* ለውጧል” እያልኩ ልኖር ነው?

11 ያህ ያከናወናቸውን ሥራዎች አስታውሳለሁ፤

ጥንት የፈጸምካቸውን ድንቅ ተግባሮች አስታውሳለሁ።

12 በሥራዎችህም ሁሉ ላይ አሰላስላለሁ፤

ያከናወንካቸውንም ነገሮች አውጠነጥናለሁ።+

13 አምላክ ሆይ፣ መንገዶችህ ቅዱስ ናቸው።

አምላክ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ታላቅ አምላክ ማን ነው?+

14 አንተ ድንቅ ነገሮችን የምታከናውን እውነተኛ አምላክ ነህ።+

ብርታትህን ለሕዝቦች ገልጠሃል።+

15 በኃይልህ* ሕዝብህን ይኸውም

የያዕቆብንና የዮሴፍን ልጆች ታድገሃል።*+ (ሴላ)

16 አምላክ ሆይ፣ ውኃዎቹ አዩህ፤

ውኃዎቹ ሲያዩህ ተረበሹ።+

ጥልቅ ውኃዎቹም ተናወጡ።

17 ደመናት ውኃ አዘነቡ።

በደመና የተሸፈኑት ሰማያት አንጎደጎዱ፤

ፍላጻዎችህም እዚህም እዚያም ተወነጨፉ።+

18 የነጎድጓድህ ድምፅ+ እንደ ሠረገላ ድምፅ ነበር፤

የመብረቅ ብልጭታዎች በዓለም* ላይ አበሩ፤+

ምድር ተናወጠች፤ ደግሞም ተንቀጠቀጠች።+

19 መንገድህ በባሕር ውስጥ ነበር፤+

ጎዳናህም በብዙ ውኃዎች ውስጥ ነበር፤

ይሁንና የእግርህ ዱካ ሊገኝ አልቻለም።

20 ሕዝብህን በሙሴና በአሮን እጅ+

እንደ መንጋ መራህ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ