የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 48
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ጽዮን፣ የታላቁ ንጉሥ ከተማ

        • “የምድር ሁሉ ደስታ” (2)

        • ከተማዋንና ማማዎቿን በሚገባ አጢኑ (11-13)

መዝሙር 48:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:19

መዝሙር 48:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 2:15
  • +መዝ 47:8፤ 135:21፤ ማቴ 5:34, 35

መዝሙር 48:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 125:1

መዝሙር 48:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በቀጠሮ ተገናኝተዋልና።”

መዝሙር 48:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 87:5፤ ኢሳ 2:2፤ ሚክ 4:1

መዝሙር 48:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 26:3፤ 40:10፤ 63:3

መዝሙር 48:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 113:3
  • +መዝ 17:7፤ 60:5፤ 98:2

መዝሙር 48:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሴቶች ልጆችም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:68
  • +መዝ 97:8

መዝሙር 48:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 12:38, 39

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2015፣ ገጽ 9

መዝሙር 48:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የማይደፈሩ ግንቦቿን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 26:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2015፣ ገጽ 9

መዝሙር 48:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “እስክንሞት ድረስ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:14
  • +ኢሳ 58:11

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 48:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ2ዜና 20:19
መዝ. 48:2ሰቆ 2:15
መዝ. 48:2መዝ 47:8፤ 135:21፤ ማቴ 5:34, 35
መዝ. 48:3መዝ 125:1
መዝ. 48:8መዝ 87:5፤ ኢሳ 2:2፤ ሚክ 4:1
መዝ. 48:9መዝ 26:3፤ 40:10፤ 63:3
መዝ. 48:10መዝ 113:3
መዝ. 48:10መዝ 17:7፤ 60:5፤ 98:2
መዝ. 48:11መዝ 78:68
መዝ. 48:11መዝ 97:8
መዝ. 48:12ነህ 12:38, 39
መዝ. 48:13ኢሳ 26:1
መዝ. 48:14መዝ 31:14
መዝ. 48:14ኢሳ 58:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 48:1-14

መዝሙር

መዝሙር። የቆሬ ልጆች+ ማህሌት።

48 ይሖዋ ታላቅ ነው፤

በአምላካችን ከተማ፣ በቅዱስ ተራራው እጅግ ሊወደስ ይገባዋል።

 2 በከፍታ ቦታ ላይ ተውባ የምትታየው፣ የምድር ሁሉ ደስታ፣+

በስተ ሰሜን ርቃ የምትገኘው የጽዮን ተራራ ነች፤

ደግሞም የታላቁ ንጉሥ ከተማ ነች።+

 3 አምላክ በማይደፈሩ ማማዎቿ ውስጥ

አስተማማኝ መጠጊያ መሆኑን አስመሥክሯል።+

 4 እነሆ፣ ነገሥታት ተሰብስበዋልና፤*

አንድ ላይ ሆነው ገሰገሱ።

 5 ከተማዋን ባዩአት ጊዜ ተገረሙ።

ደንግጠውም ፈረጠጡ።

 6 በዚያም በፍርሃት ተንቀጠቀጡ፤

እንደምትወልድ ሴት ጭንቅ ያዛቸው።

 7 የተርሴስን መርከቦች በምሥራቅ ነፋስ ሰባበርክ።

 8 የሰማነውን ነገር፣ በሠራዊት ጌታ በይሖዋ ከተማ

ይኸውም በአምላካችን ከተማ አሁን በገዛ ዓይናችን አይተናል።

አምላክ ለዘላለም ያጸናታል።+ (ሴላ)

 9 አምላክ ሆይ፣ በቤተ መቅደስህ ውስጥ ሆነን

ስለ ታማኝ ፍቅርህ እናሰላስላለን።+

10 አምላክ ሆይ፣ እንደ ስምህ ሁሉ ውዳሴህም

እስከ ምድር ዳርቻ ይደርሳል።+

ቀኝ እጅህ በጽድቅ ተሞልቷል።+

11 ከፍርድህ የተነሳ የጽዮን ተራራ+ ደስ ይበላት፤

የይሁዳ ከተሞችም* ሐሴት ያድርጉ።+

12 በጽዮን ዙሪያ ሂዱ፤ በዙሪያዋም ተጓዙ፤

ማማዎቿን ቁጠሩ።+

13 የመከላከያ ግንቦቿን*+ ልብ ብላችሁ ተመልከቱ።

ለመጪዎቹ ትውልዶች መናገር ትችሉ ዘንድ፣

የማይደፈሩ ማማዎቿን በሚገባ አጢኑ።

14 ይህ አምላክ፣ ለዘላለም አምላካችን ነውና።+

እስከ ወዲያኛው* ይመራናል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ