የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 61
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • አምላክ ከጠላት የሚጠብቅ ጽኑ ግንብ ነው

        • ‘በድንኳንህ በእንግድነት እቀመጣለሁ’ (4)

መዝሙር 61:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 5:2፤ 17:1፤ 28:2፤ 55:1

መዝሙር 61:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዛለ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮናስ 2:2
  • +መዝ 27:5፤ 40:2

መዝሙር 61:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:45፤ መዝ 18:2፤ ምሳሌ 18:10

መዝሙር 61:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 23:6፤ 27:4
  • +መዝ 63:7

መዝሙር 61:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 115:13

መዝሙር 61:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቀናት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:50፤ 21:1, 4

መዝሙር 61:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይኖራል።”

  • *

    ወይም “ላክ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:16, 17፤ መዝ 41:12
  • +መዝ 40:11፤ 143:12፤ ምሳሌ 20:28

መዝሙር 61:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 65:1፤ 66:13፤ መክ 5:4
  • +መዝ 146:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2022፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/1999፣ ገጽ 9

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    7/1996፣ ገጽ 1

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 61:1መዝ 5:2፤ 17:1፤ 28:2፤ 55:1
መዝ. 61:2ዮናስ 2:2
መዝ. 61:2መዝ 27:5፤ 40:2
መዝ. 61:31ሳሙ 17:45፤ መዝ 18:2፤ ምሳሌ 18:10
መዝ. 61:4መዝ 23:6፤ 27:4
መዝ. 61:4መዝ 63:7
መዝ. 61:5መዝ 115:13
መዝ. 61:6መዝ 18:50፤ 21:1, 4
መዝ. 61:72ሳሙ 7:16, 17፤ መዝ 41:12
መዝ. 61:7መዝ 40:11፤ 143:12፤ ምሳሌ 20:28
መዝ. 61:8መዝ 65:1፤ 66:13፤ መክ 5:4
መዝ. 61:8መዝ 146:2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 61:1-8

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ በባለ አውታር መሣሪያዎች የሚታጀብ። የዳዊት መዝሙር።

61 አምላክ ሆይ፣ እርዳታ ለማግኘት የማሰማውን ጩኸት ስማ።

ጸሎቴን በትኩረት አዳምጥ።+

 2 ልቤ ተስፋ በቆረጠ* ጊዜ

ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጮኻለሁ።+

ከእኔ ይልቅ ከፍ ወዳለ ዓለት ምራኝ።+

 3 አንተ መጠጊያዬ ነህና፤

ከጠላት የምትጠብቀኝ ጽኑ ግንብ ነህ።+

 4 በድንኳንህ ለዘላለም በእንግድነት እቀመጣለሁ፤+

በክንፎችህ ጥላ ሥር እጠለላለሁ።+ (ሴላ)

 5 አምላክ ሆይ፣ ስእለቴን ሰምተሃልና።

ስምህን የሚፈሩትን ሰዎች ርስት ሰጥተኸኛል።+

 6 የንጉሡን ሕይወት* ታረዝምለታለህ፤+

ዕድሜውም ከትውልድ እስከ ትውልድ ድረስ ይሆናል።

 7 በአምላክ ፊት ለዘላለም ይነግሣል፤*+

ታማኝ ፍቅርና ታማኝነት እንዲጠብቁት እዘዝ።*+

 8 እኔም ስእለቴን በየቀኑ ስፈጽም፣+

ለስምህ ለዘላለም የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ