የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 66
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • አክብሮታዊ ፍርሃት የሚያሳድሩ የአምላክ ሥራዎች

        • “ኑና የአምላክን ሥራዎች ተመልከቱ” (5)

        • ‘ስእለቴን ለአንተ እፈጽማለሁ’ (13)

        • አምላክ ጸሎት ይሰማል (18-20)

መዝሙር 66:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 98:4

መዝሙር 66:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 72:19፤ ራእይ 4:11

መዝሙር 66:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:16፤ መዝ 76:12፤ ኢሳ 2:19፤ ኤር 10:10
  • +መዝ 81:15

መዝሙር 66:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:27፤ ሚል 1:11
  • +ኢሳ 42:10፤ ራእይ 15:4

መዝሙር 66:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 46:8፤ ሶፎ 2:11

መዝሙር 66:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:21, 22
  • +ኢያሱ 3:15, 16
  • +ዘፀ 15:1

መዝሙር 66:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 4:34፤ 1ጢሞ 1:17
  • +መዝ 11:4፤ ምሳሌ 15:3፤ ዕብ 4:13
  • +ኢሳ 37:29

መዝሙር 66:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:43፤ ሮም 15:10

መዝሙር 66:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችንን በሕይወት ያቆያታል።”

  • *

    ወይም “እንዲንገዳገድ፤ እንዲውተረተር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 25:29
  • +1ሳሙ 2:9፤ መዝ 121:3

መዝሙር 66:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 8:2

መዝሙር 66:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በዳሌዎቻችንም ላይ።”

መዝሙር 66:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ራሳችን።”

መዝሙር 66:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 15:3
  • +መዝ 56:12፤ 116:14፤ መክ 5:4, 5

መዝሙር 66:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 30:2፤ መሳ 11:35

መዝሙር 66:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለነፍሴ ያደረገላትንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:24

መዝሙር 66:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 27:8, 9፤ ምሳሌ 15:29፤ 28:9፤ ኢሳ 1:15፤ ዮሐ 9:31

መዝሙር 66:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:6፤ 65:2፤ 116:1፤ 1ዮሐ 3:22
  • +ዕብ 5:7

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 66:1መዝ 98:4
መዝ. 66:2መዝ 72:19፤ ራእይ 4:11
መዝ. 66:3ዘፀ 15:16፤ መዝ 76:12፤ ኢሳ 2:19፤ ኤር 10:10
መዝ. 66:3መዝ 81:15
መዝ. 66:4መዝ 22:27፤ ሚል 1:11
መዝ. 66:4ኢሳ 42:10፤ ራእይ 15:4
መዝ. 66:5መዝ 46:8፤ ሶፎ 2:11
መዝ. 66:6ዘፀ 14:21, 22
መዝ. 66:6ኢያሱ 3:15, 16
መዝ. 66:6ዘፀ 15:1
መዝ. 66:7ዳን 4:34፤ 1ጢሞ 1:17
መዝ. 66:7መዝ 11:4፤ ምሳሌ 15:3፤ ዕብ 4:13
መዝ. 66:7ኢሳ 37:29
መዝ. 66:8ዘዳ 32:43፤ ሮም 15:10
መዝ. 66:91ሳሙ 25:29
መዝ. 66:91ሳሙ 2:9፤ መዝ 121:3
መዝ. 66:10ዘዳ 8:2
መዝ. 66:13ዘኁ 15:3
መዝ. 66:13መዝ 56:12፤ 116:14፤ መክ 5:4, 5
መዝ. 66:14ዘኁ 30:2፤ መሳ 11:35
መዝ. 66:16መዝ 22:24
መዝ. 66:18ኢዮብ 27:8, 9፤ ምሳሌ 15:29፤ 28:9፤ ኢሳ 1:15፤ ዮሐ 9:31
መዝ. 66:19መዝ 34:6፤ 65:2፤ 116:1፤ 1ዮሐ 3:22
መዝ. 66:19ዕብ 5:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 66:1-20

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። መዝሙር። ማህሌት።

66 ምድር ሁሉ፣ በድል አድራጊነት ለአምላክ እልል ትበል።+

 2 ለክብራማ ስሙ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ።

ውዳሴውን አድምቁ።+

 3 አምላክን እንዲህ በሉት፦ “ሥራዎችህ አክብሮታዊ ፍርሃት የሚያሳድሩ ናቸው።+

ከኃይልህ ታላቅነት የተነሳ

ጠላቶችህ በፊትህ ይሽቆጠቆጣሉ።+

 4 በምድር ያሉ ሁሉ ይሰግዱልሃል፤+

ለአንተ የውዳሴ መዝሙር ይዘምራሉ፤

ለስምህም የውዳሴ መዝሙር ይዘምራሉ።”+ (ሴላ)

 5 ኑና የአምላክን ሥራዎች ተመልከቱ።

ለሰው ልጆች ያከናወናቸው ተግባሮች አክብሮታዊ ፍርሃት የሚያሳድሩ ናቸው።+

 6 እሱ ባሕሩን ደረቅ ምድር አደረገው፤+

ወንዙን በእግራቸው ተሻገሩ።+

በዚያ በእሱ እጅግ ደስ አለን።+

 7 በኃይሉ ለዘላለም ይገዛል።+

ዓይኖቹ ብሔራትን አተኩረው ያያሉ።+

ግትር የሆኑ ሰዎች ራሳቸውን ከፍ ከፍ አያድርጉ።+ (ሴላ)

 8 እናንተ ሕዝቦች ሆይ፣ አምላካችንን አወድሱ፤+

ለእሱ የሚቀርበውም የውዳሴ ድምፅ ይሰማ።

 9 እሱ በሕይወት ያኖረናል፤*+

እግራችን እንዲደናቀፍ* አይፈቅድም።+

10 አምላክ ሆይ፣ አንተ መርምረኸናልና፤+

ብር በእሳት እንደሚጠራ ሁሉ አንተም እኛን አጥርተኸናል።

11 ማጥመጃ መረብ ውስጥ አስገባኸን፤

በላያችንም* ከባድ ሸክም ጫንክብን።

12 ሟች ሰው ላያችን* ላይ እንዲጋልብ አደረግክ፤

በእሳት መካከልና በውኃ መካከል አለፍን፤

ከዚያም እረፍት ወደምናገኝበት ስፍራ አመጣኸን።

13 ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባ ይዤ ወደ ቤትህ እመጣለሁ፤+

ስእለቴንም ለአንተ እፈጽማለሁ፤+

14 ይህም በጭንቅ ውስጥ በነበርኩበት ጊዜ ከንፈሮቼ ቃል የገቡት፣

አፌም የተናገረው ነው።+

15 የሰቡ እንስሳትን ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባ አድርጌ

ከሚጨስ የአውራ በጎች መሥዋዕት ጋር አቀርብልሃለሁ።

ከአውራ ፍየሎችም ጋር ኮርማዎችን አቀርባለሁ። (ሴላ)

16 እናንተ አምላክን የምትፈሩ ሁሉ፣ ኑና አዳምጡ፤

ለእኔ ያደረገልኝንም* ነገር እነግራችኋለሁ።+

17 በአፌ ወደ እሱ ተጣራሁ፤

በአንደበቴም ከፍ ከፍ አደረግኩት።

18 በልቤ አንዳች መጥፎ ነገር ይዤ ቢሆን ኖሮ፣

ይሖዋ ባልሰማኝ ነበር።+

19 ሆኖም አምላክ ሰምቷል፤+

ጸሎቴን በትኩረት አዳምጧል።+

20 ጸሎቴን ከመስማት ጆሮውን ያልመለሰ፣

ደግሞም ታማኝ ፍቅሩን ያልነፈገኝ አምላክ ውዳሴ ይድረሰው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ